KEZA SPORT

KEZA SPORT #ኬዛስፖርት የተለያዩ ስፖርታዊ መረጃዎችን ወደናንተ ያደርሳል

09/03/2023

ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ
ቆይ ቆይ🙋‍♂️......በርበሬው ይቆይ 🙋‍♂️
ሰርገኛ ከሆኑማ #ይነሱ
በርበሬው ተበልቶ ይጠፋል ግን ዘመን ይሻገራል
ዘመን ተሻጋሪ ለልጆቾ ታሪክ ነጋሪ ትወስታን በ ያስቀምጡላቸው
📸
🎥

🎈
👰‍♀️
🤰
🧑‍🎓
With big

ኪሊያን ምባፔ በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ዝግጅት ላይ ይገኛል።በ 2018ቱ የራሺያ ዓለም ዋንጫ ላይ አስገራሚ ጊዜን ማሳለፍ ችሎ ነበር....በአሁኑ የዓለም ዋንጫስ ምን ተዓምር ያሳየን ይሆን ?👑K...
21/11/2022

ኪሊያን ምባፔ በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ዝግጅት ላይ ይገኛል።

በ 2018ቱ የራሺያ ዓለም ዋንጫ ላይ አስገራሚ ጊዜን ማሳለፍ ችሎ ነበር....በአሁኑ የዓለም ዋንጫስ ምን ተዓምር ያሳየን ይሆን ?

👑Klyian Mbappe 7

የሜሲ 🇦🇷 እና  የሮናልዶ 🇵🇹 የብሄራዊ ቡድን ንፅፅር 🏆
21/11/2022

የሜሲ 🇦🇷 እና የሮናልዶ 🇵🇹 የብሄራዊ ቡድን ንፅፅር 🏆

ብራዚል 🇧🇷አርጀንቲና 🇦🇷ፖርቱጋል 🇵🇹በዓለም ዋንጫው ከ 3ቱ ሀያል ሀገራት የትኛው ሀገር የተሻለ ዉጤት ያስመዘግብ ይሆን ???
21/11/2022

ብራዚል 🇧🇷
አርጀንቲና 🇦🇷
ፖርቱጋል 🇵🇹

በዓለም ዋንጫው ከ 3ቱ ሀያል ሀገራት የትኛው ሀገር የተሻለ ዉጤት ያስመዘግብ ይሆን ???

ኬዛ ስፖርት በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ፕላትፎርሞች ወደ እናንተ የሚደረስ ይሆናል⚽️Like🏆Share 👑Follow🥇Comment💎Subscribe💰
21/11/2022

ኬዛ ስፖርት በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ፕላትፎርሞች ወደ እናንተ የሚደረስ ይሆናል⚽️

Like🏆
Share 👑
Follow🥇
Comment💎
Subscribe💰

ማንቸስተር ዩናይትድ ለዓለም ዋንጫ ያስመረጣቸዉ ከዋክብት 🏆⚽️⭐
21/11/2022

ማንቸስተር ዩናይትድ ለዓለም ዋንጫ ያስመረጣቸዉ ከዋክብት 🏆⚽️⭐

ትላንት ማታ በተደረገው የዓለም ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ ኤነር ቫሌንሲያ የጨዋታው ኮከብ ተብሏል። 🏆⭐ https://youtu.be/MQtMefA9fT8
21/11/2022

ትላንት ማታ በተደረገው የዓለም ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ ኤነር ቫሌንሲያ የጨዋታው ኮከብ ተብሏል። 🏆⭐


https://youtu.be/MQtMefA9fT8

ዛሬ የሚደረጉ የፊፋ አለም ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎች10:00 | እንግሊዝ ከ ኢራን01:00 | ሴኔጋል ከ ኔዘርላንድ04:00 | አሜሪካ ከ ዌልስ              🏆👑⚽️  http...
21/11/2022

ዛሬ የሚደረጉ የፊፋ አለም ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎች

10:00 | እንግሊዝ ከ ኢራን
01:00 | ሴኔጋል ከ ኔዘርላንድ
04:00 | አሜሪካ ከ ዌልስ
🏆👑⚽️


https://youtu.be/MQtMefA9fT8

Address

Addis Ababa
1000

Telephone

+251953946099

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when KEZA SPORT posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to KEZA SPORT:

Share