ፍቅር ስፖርት

ፍቅር ስፖርት Sport

ጋብሪኤል ማርቲኔሊ በ€65m ከአርሰናል ወደ አል ሂላል ሊፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷዋል።
30/08/2026

ጋብሪኤል ማርቲኔሊ በ€65m ከአርሰናል ወደ አል ሂላል ሊፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷዋል።

ገብሬል ጀሱስ ወደ ባርሴሎና ለመሄድ በመርህ ስምምነት ደርሷል።‼️
30/08/2026

ገብሬል ጀሱስ ወደ ባርሴሎና ለመሄድ በመርህ ስምምነት ደርሷል።‼️

🚨 ሰበር ዜና፦ ማንቸስተር ሲቲ ለኮዲ ጋክፖ የ€100M ጥያቄ ለማቅረብ ተዘጋጅቷል፤ የሊቨርፑልን ምላሽ በመጠበቅ ላይ ይገኛል ‼️ኮዲ ጋክፖ ከክለቡ ጋር ከተስማማ በኋላ ማንቸስተር ሲቲ ዝውውሩ...
30/08/2026

🚨 ሰበር ዜና፦

ማንቸስተር ሲቲ ለኮዲ ጋክፖ የ€100M ጥያቄ ለማቅረብ ተዘጋጅቷል፤ የሊቨርፑልን ምላሽ በመጠበቅ ላይ ይገኛል ‼️

ኮዲ ጋክፖ ከክለቡ ጋር ከተስማማ በኋላ ማንቸስተር ሲቲ ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ይፋዊ ጥያቄውን ዝግጁ አድርጓል ⚡️

ሊቨርፑል የተተኪ ተጫዋች ፍለጋ ላይ ሲሆን፣ ኤንዞ ማሬስካ ጋክፖን ለማንቸስተር ሲቲ ፕሮጀክት ቀጣይ ፈራሚ አድርጎ ለመቀበል በመጠባበቅ ላይ ነው።

እናንተስ ምን ትላላችሁ £100m አልበዛም??🤔


ቸልሲ ኢሚላኖ ማርትኔዝን ማስፈረሙን ይፍ አድርጓል ‼️Chelsea Football Club Premier League
30/08/2026

ቸልሲ ኢሚላኖ ማርትኔዝን ማስፈረሙን ይፍ አድርጓል ‼️

Chelsea Football Club
Premier League

አዲስ የዩቲዩብ ቻናል ነው📶🛑subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ‼️
29/08/2026

አዲስ የዩቲዩብ ቻናል ነው📶
🛑subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ‼️

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

🚨 ሊቨርፑል ብራድሌይ ባርኮላን ከፓሪስ ሴንት ዠርሜይን (PSG) ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደረሰ! ፓሪስ ሴንት ዠርሜይን ተጨማሪ ክፍያዎችን  ጨምሮ በአጠቃላይ እስከ €140m የሚያገኝ ሲሆን...
27/08/2026

🚨 ሊቨርፑል ብራድሌይ ባርኮላን ከፓሪስ ሴንት ዠርሜይን (PSG) ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደረሰ!

ፓሪስ ሴንት ዠርሜይን ተጨማሪ ክፍያዎችን ጨምሮ በአጠቃላይ እስከ €140m የሚያገኝ ሲሆን፣ የተረጋገጠው የመጀመሪያው የዝውውር ክፍያ £100m ነው።

ባርኮላ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ከሊቨርፑል ጋር የረጅም ጊዜ ውል የሚፈርም ሲሆን፣ ሁለቱ ክለቦች በሚቀጥሉት 24 ሰዓታት ውስጥ ሁሉንም ሰነዶች ይለዋወጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ባርኮላ አይሸጥም ወይም የዝውውር ጥያቄ አይስተናገድበትም የሚሉ ዘገባዎች ቢኖሩም፣ የተጫዋቹ ፍላጎት ግልጽ ነበር — ሊቨርፑልም ብራድሌይን አጥብቆ ይፈልገው ነበር።
Fabrizio Romano Romano

🔵 ቼልሲ ለአስቶን ቪላው ግብ ጠባቂ ኤሚ ማርቲኔዝ በዝውውር መስኮቱ መዝጊያ አካባቢ ዘግይቶ ጥያቄ ለማቅረብ እያሰበበት ይገኛል።የአርጀንቲናው ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ ተወካዮች ማርቲኔዝን ለጃ...
26/08/2026

🔵 ቼልሲ ለአስቶን ቪላው ግብ ጠባቂ ኤሚ ማርቲኔዝ በዝውውር መስኮቱ መዝጊያ አካባቢ ዘግይቶ ጥያቄ ለማቅረብ እያሰበበት ይገኛል።

የአርጀንቲናው ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ ተወካዮች ማርቲኔዝን ለጃቢ አሎንሶ ቡድን ፍላጎት እንዳለው አቅርበዋል 🚨

በመጀመሪያ ጨዋታው ግብ ጠባቂው ሳንቸዝ የበርካቶች ሀሳብ ለቼልሲ ለዋንጫ አይመጥንም ትችት ክለቡ የተቀበለውም ይመስላል ::

🔵የቸልሲው   ተጨዋች ኮል ፓልመር የ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል🔵Premier League
26/08/2026

🔵የቸልሲው ተጨዋች ኮል ፓልመር የ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል🔵

Premier League

🔵ማንቼስተር ሲቲ ሞሮኳዊውን አማካይ አዩብ ቡአዲን አስፈረመ
26/08/2026

🔵ማንቼስተር ሲቲ ሞሮኳዊውን አማካይ አዩብ ቡአዲን አስፈረመ

Address

Stadium
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፍቅር ስፖርት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category