Kolfe W5 Youth and Sport Media

Kolfe W5 Youth and Sport Media በስፖርት የታነጹ ትውልዶች እናፍራለን ።

በክፍለ ከተማው  ወረዳ 5 ''የመደመር ትውልድ'' የሀዋሪያት ሜዳ የወጣቶች እና ህጻናት የስፖርት ማዘውተሪያ ማዕከል አሁናዊ ገፅታ
15/08/2023

በክፍለ ከተማው ወረዳ 5 ''የመደመር ትውልድ'' የሀዋሪያት ሜዳ የወጣቶች እና ህጻናት የስፖርት ማዘውተሪያ ማዕከል አሁናዊ ገፅታ

"ለበጎነት እሰራለሁ ደም በመለገስ ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ እናድን"   13/11/2015ዓ.ምየኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት እንዲሁም ህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ...
20/07/2023

"ለበጎነት እሰራለሁ ደም በመለገስ ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ እናድን"
13/11/2015ዓ.ም
የኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት እንዲሁም ህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አስተባባሪነት "ለበጎነት እሰራለሁ ደም በመለገስ ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ እናድን" በሚል መሪ ሀሳብ የክረምት የበጎ ፈቃድ ተግባር አንዱ የሆነው የደም ልገሳ መርሃ ግብር እየተካሄደ ይገኛል።በጎነት አያጎልም፣ሰውን ለመርዳት የሚያስፈልገው ሰው መሆን ብቻ ነው፤በክረምት ከሚከናዎኑ የበጎ ፈቃድ ተግባራት መካከል የደም ልገሳ የቤት እድሳት የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት ወዘተ ተጠቃሽ ናቸው።በመሆኑም በደም እጦት ህይወታቸው አደጋ ውስጥ ያሉ ወገኖችን ልዩና ውድ የሆነውን የሰው ልጅ ደም በመስጠት እንታደጋቸው ሲሉ የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በመርሀ ግብሩ ላይ ተናግረዋል።

በዚህ መሰረት በዚሬው የደም ልገሳ መርሀ ግብር ላይ ከ32 በጎ ፈቃደኞች ውድ ደማቸውን መለገስ እንደቻሉ ማወቅ ተችሏል።

በቀን 10/11/15 ዓ.ም 5 ሚሊዮን ችግኝ በአንድ ጀንበር በሚል መሪ ቃል በኮልፌ ወረዳ 05 ወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከል የስፓርት ቤተሰቡን እና ባለሙያዎችን በማሳተፍ  የአረንጓዴ አሻ...
18/07/2023

በቀን 10/11/15 ዓ.ም 5 ሚሊዮን ችግኝ በአንድ ጀንበር በሚል መሪ ቃል በኮልፌ ወረዳ 05 ወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከል የስፓርት ቤተሰቡን እና ባለሙያዎችን በማሳተፍ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ተካሂዷል።

በክፍለ ከተማው ወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት አዘጋጅነት አዲስ አበባ የሰላም ከተማ"ለሰላም እሮጣለው" በሚል መሪ ቃል የ 5 km የጎዳና ላይ ሩጫ እንዲሁም  ልዩ ልዩ ስፖርት ፌስቲቫል በደማቅ ሁ...
16/07/2023

በክፍለ ከተማው ወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት አዘጋጅነት አዲስ አበባ የሰላም ከተማ"ለሰላም እሮጣለው" በሚል መሪ ቃል የ 5 km የጎዳና ላይ ሩጫ እንዲሁም ልዩ ልዩ ስፖርት ፌስቲቫል በደማቅ ሁኔታ ተከናውነዋል ።

16/07/2023
ሁሉም የራሱን አሻራ ለማስቀመጥ ስራዎች እየተሰሩ የኮ/ቀ/ክ/ከተማ  ወረዳ 5 ወጣት  ሊግ እና ወጣት ማህበር እንዲሁም የስፖርት ቤተሰብ የተሳተፉበት  የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተካሄደ።የአረ...
12/07/2023

ሁሉም የራሱን አሻራ ለማስቀመጥ ስራዎች እየተሰሩ
የኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 5 ወጣት ሊግ እና ወጣት ማህበር እንዲሁም የስፖርት ቤተሰብ የተሳተፉበት የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተካሄደ።

የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ወጣቶች ሃገራዊ ኃላፊነታቸውን የሚወጡ ፣ ሃገር በምትፈልጋቸው ጊዜ ቀዳሚ በመሆን በተለያዩ የወጣቱን ሁለንተናዊ ተሳትፎ በሚያስፈልጉ ጉዳዮች ቀዳሚ ለመሆናችን ማሳያ የዛሬው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አንዱ ነው ብለዋል።

በነበረው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ከ1000 በላይ ችግኞችን የወጣቶች የስፖርት ቤተሰብና የወጣት ማህበር በጋራ ተቀናጅተው መትከላቸውን ገልፀው በሌሎች ስራዎችም ቅንጅታዊ አሰራርን በመድገም የወጣቱን ተሳትፎ የማረጋገጥ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል።

ወረዳ 05 የሰራተኛኞች በቮሊቦል ከ10 ወረዳዎች 1ኛ በመሆን አጠናቋል እንኳን ደስ አለን 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
06/07/2023

ወረዳ 05 የሰራተኛኞች በቮሊቦል ከ10 ወረዳዎች 1ኛ በመሆን አጠናቋል እንኳን ደስ አለን 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

ፕሬስ ሪሊዝ በነገው ዕለት የማስ ስፖርት እንቅስቃሴ እንደሚካሄድ ተገለፀ።ግንቦት 27/2015 የወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ያሲን ሁሴን እንደገለፁት በነገው ዕለት ከጠዋቱ 12 ሰዓት ...
03/06/2023

ፕሬስ ሪሊዝ

በነገው ዕለት የማስ ስፖርት እንቅስቃሴ እንደሚካሄድ ተገለፀ።

ግንቦት 27/2015 የወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ያሲን ሁሴን እንደገለፁት በነገው ዕለት ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት በሚገኘው አስፓልት ላይ የማስ ስፖርት እንደሚካሄድ ገልፀዋል።
የወረዳችን ነዋሪዎች የሆናቹ ፣ ሴቶች ወንዶች ፣ ወጣቶች ህፃናትና አረጋውያን
እንዲሁም በተለያየ የስራ ዘርፍ ላዮ የምትገኙ ነዋሪዎቻችን ማለዳ 12 ሰዓት በመገኘት የስፖርት እንቅስቃሴ ላይ እንድትሳተፉ ሲሉ ጥሪ አስተላልፋዋል።

24/05/2023
የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት በሚሰሩ ተግባራት በተሻለ እውቀትና በተሻለ አፈጻጸም ለመስራት የሚያስችል የወጣቶችና ስፖርት እና የወጣት ስብእና መገንቢያ ማእከላት ምን እንደሚመ...
23/05/2023

የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት በሚሰሩ ተግባራት በተሻለ እውቀትና በተሻለ አፈጻጸም ለመስራት የሚያስችል የወጣቶችና ስፖርት እና የወጣት ስብእና መገንቢያ ማእከላት ምን እንደሚመስሉ አንዱ ወረዳ ከአንዱ ጠንካራውን ጎኑን ለማስቀጠል ደካማውን ለማረም በቀሪ ወራቶች የተሻለ የተቀራረበ አፈጻጸም ለማምጣት በሚያስችል መልኩ መግባባት ላይ ተደርሷል።

የታቦት ማደሪያ 7ኛ ዙር የፍጻሚ ጨዋታ በአብ ሆቴል አሸናፊነት ተጠናቋል ።
30/04/2023

የታቦት ማደሪያ 7ኛ ዙር የፍጻሚ ጨዋታ በአብ ሆቴል አሸናፊነት ተጠናቋል ።

Address

Kolfe Keraniyo
Addis Ababa

Telephone

+251932183260

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kolfe W5 Youth and Sport Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share