አፍሮ ስፖርት - Afro Sport

አፍሮ ስፖርት - Afro Sport ለዉጥ እንፈጥራለን

"ሮናልዶን በእግርኳስ ህይወቴ አርአያዬ ስለሆነ እና እግርኳስ ተጫዋች እንድሆን ስላደረገኝ አጊንቼዉ ማመስገን እፈልጋለሁ ።" - ኤርሊንግ ሀላንድ
20/09/2022

"ሮናልዶን በእግርኳስ ህይወቴ አርአያዬ ስለሆነ እና እግርኳስ ተጫዋች እንድሆን ስላደረገኝ አጊንቼዉ ማመስገን እፈልጋለሁ ።" - ኤርሊንግ ሀላንድ

ጎልልልልልልልል አርሰናልልልልልልልል ብሬንትፎርድ 0-1 አርሰናል☑️ጨዋታውን ለመከታተል ፔጁን ላይክ ያርጉ
18/09/2022

ጎልልልልልልልል አርሰናልልልልልልልል
ብሬንትፎርድ 0-1 አርሰናል

☑️ጨዋታውን ለመከታተል ፔጁን ላይክ ያርጉ

ጨዋታዉ ተጀመረረረ1' ብሬንትፎርድ 0-0 አርሰናል☑️ጨዋታውን ለመከታተል ፔጁን ላይክ ያርጉ
18/09/2022

ጨዋታዉ ተጀመረረረ
1' ብሬንትፎርድ 0-0 አርሰናል

☑️ጨዋታውን ለመከታተል ፔጁን ላይክ ያርጉ

የዊሊያምስ ወንድማማቾች ኢናኪ እና ኒኮ ዊሊያምስ በአንድ የነጥብ ጨዋታ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ጎል አስቆጥረዋል።
18/09/2022

የዊሊያምስ ወንድማማቾች ኢናኪ እና ኒኮ ዊሊያምስ በአንድ የነጥብ ጨዋታ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ጎል አስቆጥረዋል።

ሉዋም ክንፈ ትባላለች! ከደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ኤሌክትሪካልና ኮምፒዩተር ኢንጅነሪንግ ተመርቃለች።ለአንድ አመት በስራ ላይ ከቆየች በኋላ በአንጀት ካንሰር ተይዛ አልጋ ላይ ውሎ ለማደር ተገዳ...
17/09/2022

ሉዋም ክንፈ ትባላለች! ከደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ኤሌክትሪካልና ኮምፒዩተር ኢንጅነሪንግ ተመርቃለች።

ለአንድ አመት በስራ ላይ ከቆየች በኋላ በአንጀት ካንሰር ተይዛ አልጋ ላይ ውሎ ለማደር ተገዳኛለች።

ከዚህ ለስቃይ ከሚዳርግ ሕመም ለመዳን ህክምና ያስፈልጋታል። ተከታታይ ህክምናውን ባለማቋረጥ ለማከናወን ደግሞ አድካሚ እና ብዙ ወጪ የሚጠይቅ ሆኗል።

ቤተሰቦቿ አጠገቧ ባለመኖራቸው ምክንያትም መናገር ለሚያስቸግር ከባድ ችግር ተዳርጋለች። ከቅርብ ጓደኞቿ የምታገኘው ድጋፍ የኑሮ እና የህክምና ወጪዋን የሚሸፍን አይደለምና እናንተ ወገኖቿ የእርዳታ እጃችሁን እንድትዘረጉላት ትማፀናለች።

ድና ወደ ስራ ለመመለስ ከፍተኛ ጉጉት ያላት ይህች የ26ዓመት እህታችን ቢያንስ ካለችበት የየቀኑ ሕመም እንድታገግም የምንችለውን ዕገዛ ማድረግ እንድንችል በንግድ ባንክ የተከፈተውን አካውንት እንድትጠቀሙ ተማጽኖዋን አስተላልፋለች።

በተጨማሪም የነገ ሳምንት መስከረም 15 በጋዜጠኞች እና በእጩ ጋዜጠኞች መካከል በሴት እና በወንድ የእግር ኳስ ጨዋታ ስለሚደረግ የተዘጋጁትን ቲኬቶች በመግዛት እገዛ ማድረግ ይቻላል ፤ በህትመት ስራ ላይ የተሰማራችሁ የEAS ቤተሰቦች እገዛችሁ እንደሚያስፈልገን በዚህ አጋጣሚ ልናስታውስ እንወዳለን።

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000498897669 - ሰለሞን ተስፋው/ብስራት/ ዓይንእንግዳ
ስልክ
0920756583
0910105261
0912452017
አለንልሽ እንበላት።
ከፀሎታችን ባሻገር የተቻለንን በማድረግ እንድረስላት!

⚽ የስፖርት ዜናዎች| The Latest Sport News The Latest Sport News  Sport News የስፖርት ዜናዎች  📲⤵️ ሙሉ ዝርዝር ዜናዎቹን እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ በርካታ ...
15/09/2022

⚽ የስፖርት ዜናዎች| The Latest Sport News The Latest Sport News Sport News የስፖርት ዜናዎች 📲⤵️ ሙሉ ዝርዝር ዜናዎቹን እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ በርካታ ወቅታዊ የስፖርት መረጃዎችን ቀን በቀን ለማድመጥ ይሄንን አድርጉ! ከታች ያስቀመጥንላችሁን ሊንክ ከፍታችሁም ሁሌም መከታተል ትችላላችሁ) 📲 More: ⤵️ 👇

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አፍሮ ስፖርት - Afro Sport posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share