Maleda Sport ማለዳ ስፖርት

Maleda Sport ማለዳ ስፖርት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Maleda Sport ማለዳ ስፖርት, Sport & recreation, Addis Abeba, Addis Ababa.

በ1ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ብዙ ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ ያደረጉ ክለቦች ፦9⃣ ⚒ ዌስትሀም 8⃣ 🔵 ብራይተን 8⃣ 🔴 ሊቨርፑል8⃣ 🔴 ማንቸስተር ዩናይትድ7⃣ 🟡 ዋትፎርድ 6⃣ 🔵 ...
18/08/2021

በ1ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ብዙ ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ ያደረጉ ክለቦች ፦

9⃣ ⚒ ዌስትሀም
8⃣ 🔵 ብራይተን
8⃣ 🔴 ሊቨርፑል
8⃣ 🔴 ማንቸስተር ዩናይትድ
7⃣ 🟡 ዋትፎርድ
6⃣ 🔵 ቼልሲ
6⃣ 🔵 ኤቨርተን

MaledaMaleda Sport ማለዳ ስፖርት Maleda Sport ማለዳ ስፖርትፖMaleda Sport ማለዳ ስፖርትMaleda Sport ማለዳ ስፖርት

👕| ማን.ሲቲ በ 2021/22 የውድድር ዘመን የሚለብሰውን ሶስተኛውን መለያ ይፋ አድርጓል!MMaleda Sport ማለዳ ስፖርትSMaleda Sport ማለዳ ስፖርትማMaleda Sport ማለዳ ስ...
18/08/2021

👕| ማን.ሲቲ በ 2021/22 የውድድር ዘመን የሚለብሰውን ሶስተኛውን መለያ ይፋ አድርጓል!

MMaleda Sport ማለዳ ስፖርትSMaleda Sport ማለዳ ስፖርትማMaleda Sport ማለዳ ስፖርትስMaleda Sport ማለዳ ስፖርት

የቼልሲው ቤልጂየማዊ አጥቂ ሮሜሎ ሉካኩ በስታምፎርድ ብሪጅ በመገኘት በክለቡ የመጀመሪያ ልምምዱን ሰርቷል።Maleda Sport ማለዳ ስፖርት
18/08/2021

የቼልሲው ቤልጂየማዊ አጥቂ ሮሜሎ ሉካኩ በስታምፎርድ ብሪጅ በመገኘት በክለቡ የመጀመሪያ ልምምዱን ሰርቷል።

Maleda Sport ማለዳ ስፖርት

ሳዉዝሀምፕተኖች ከጀምስ ዋርድ ፕሮዉስ ዝውውር  50 ሚሊየን ፓወንድ  እንደሚፈልጉ ተዘግቧል። አስቶንቪላ ከወር በፊት ለተከላካይ አማካይ መስመር ተጫዋቹ ዝውውር 25 ሚሊየን ፓወንድ አቅርቦ በ...
18/08/2021

ሳዉዝሀምፕተኖች ከጀምስ ዋርድ ፕሮዉስ ዝውውር 50 ሚሊየን ፓወንድ እንደሚፈልጉ ተዘግቧል።

አስቶንቪላ ከወር በፊት ለተከላካይ አማካይ መስመር ተጫዋቹ ዝውውር 25 ሚሊየን ፓወንድ አቅርቦ በቅዱሳኖቹ ዉድቅ እንደተደረገበት አይዘነጋም ።

SHARE ◊◊➤ Maleda Sport ማለዳ ስፖርት

ኢንተር ሚላን ለሮሜሉ ሉካኩ ምትክ ሲባል የቦርሲያ ሞንቼግላድባውን ተጫዋች ማርከስ ቱርሀም ማስፈረም ይፈልጋሉ።SHARE ◊◊➤ Maleda Sport ማለዳ ስፖርት
18/08/2021

ኢንተር ሚላን ለሮሜሉ ሉካኩ ምትክ ሲባል የቦርሲያ ሞንቼግላድባውን ተጫዋች ማርከስ ቱርሀም ማስፈረም ይፈልጋሉ።

SHARE ◊◊➤ Maleda Sport ማለዳ ስፖርት

18/08/2021

አርሰናልና ማድሪድ በ35 ሚሊየን ዩሮ+ተጨማሪ ክፍያ ከስምምነት ደርሰዋል።

ኦዴጋርድ በአርሰናል አራት አመት ኮንትራት ይፈርማል ክለቡ ኮንትራቱን በአንድ አመት የመጨመር መብት አለው።[The Athletic]

Maleda Sport ማለዳ ስፖርት

"SHARE"

📝 DEAL DONE: ጁቬንቱስ ማኑል ሎካቴልኒን ከሳሱሎ በ€35ሚሊዮን ዩሮ አስፈርመዋል ። ተጫዋቹም በጁቬንትስ ቤት እስከ 2026 የሚያቆመውን ውል ፈርሟል ። SHARE"  MMaleda Spor...
18/08/2021

📝 DEAL DONE: ጁቬንቱስ ማኑል ሎካቴልኒን ከሳሱሎ በ€35ሚሊዮን ዩሮ አስፈርመዋል ። ተጫዋቹም በጁቬንትስ ቤት እስከ 2026 የሚያቆመውን ውል ፈርሟል ።

SHARE" MMaleda Sport ማለዳ ስፖርትSMaleda Sport ማለዳ ስፖርትማMaleda Sport ማለዳ ስፖርትስMaleda Sport ማለዳ ስፖርት

በዓለም ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የወርቅ እና የብር ሜዳሊያዎችን አሸነፈች...በናይሮቢ ኬንያ እየተካሄደ ባለው የዓለም ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ3000 ሜትር የወን...
18/08/2021

በዓለም ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የወርቅ እና የብር ሜዳሊያዎችን አሸነፈች...

በናይሮቢ ኬንያ እየተካሄደ ባለው የዓለም ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ3000 ሜትር የወንዶች ውድድር የወርቅ እና የብር ሜዳሊያዎችን አሸንፋለች።

በውድድሩ ኢትዮጵያን የወከሉት አትሌት ታደሰ ወርቁ በ7:42.09 1ኛ በሆነ ሰዓት በመግባት የወርቅ ሜዳሊያ ሲያሸንፍ፤ አትሌት አሊ አብዱልመና ደግሞ በ7:44:55 በሆነ ሰዓት የብር ሜዳሊያ አሸናፊ ሆኗል።[ጎል ስፖርት]

🚨 ቶተንሀም ለዎልቭሱ ተጫዋች አዳማ ትራውሬ 40 ሚልዮን ፓውንድ የዝውውር ገንዘብ ሊያቀርቡ ተዘጋጅተዋል። የቀድሞ የዎልቭስ የአሁኑ የቶተንሀም አሰልጣኝ ኑኖ ስፕሪቶ ሳንቶ ከቀድሞ ተጫዋቻቸው ...
18/08/2021

🚨 ቶተንሀም ለዎልቭሱ ተጫዋች አዳማ ትራውሬ 40 ሚልዮን ፓውንድ የዝውውር ገንዘብ ሊያቀርቡ ተዘጋጅተዋል። የቀድሞ የዎልቭስ የአሁኑ የቶተንሀም አሰልጣኝ ኑኖ ስፕሪቶ ሳንቶ ከቀድሞ ተጫዋቻቸው ጋር ዳግም ለመስራት ፈልገዋል።

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Telephone

+251910282021

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Maleda Sport ማለዳ ስፖርት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share