Soccer Addis

Soccer Addis SoccerAddis Sport Media

ምርጥ ፣ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራም ከ EthioFm 107.8
29/09/2025

ምርጥ ፣ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራም ከ EthioFm 107.8

16/08/2022

በጭቅላ እድሜው የተቀጭው ብራድሊ ላውሪይ!

15/08/2022

Amharic - መረጃ ፔጅ → ወቅታዊ • ትምህርታዊ • አዝናኝ

ከነገው ወሳኝ ፍልሚያ በፊት አሠልጣ ኝ ሚኬል አርቴታ ሥለ ጫወታው እና ሥለ አርሠናል አሁናዊ ሁኔታ መግለጫ ሠጥቷል
12/08/2022

ከነገው ወሳኝ ፍልሚያ በፊት አሠልጣ ኝ ሚኬል አርቴታ ሥለ ጫወታው እና ሥለ አርሠናል አሁናዊ ሁኔታ መግለጫ ሠጥቷል

Amharic - መረጃ ፔጅ → ወቅታዊ • ትምህርታዊ • አዝናኝ

Gooooooaaaaaaal
26/10/2021

Gooooooaaaaaaal

መልካም ልደት ኦዛ❤
18/10/2021

መልካም ልደት ኦዛ❤

👉ብዙ ክሊንሺት አስመዝግቧል 👉ሁለት ትላልቅ ዋንጫዎቸን ከቼልሲ ጋር አሳክቷል👉 የቻምፒዮንስ ሊግ የዉድድሩ ኮከብ ግብ ጠባቂ በመባል ተሸልሟል 👉ሀገሩ ሴኔጋል በእግር ኳስ ከአፍሪካ አንደኛ ደረ...
18/10/2021

👉ብዙ ክሊንሺት አስመዝግቧል
👉ሁለት ትላልቅ ዋንጫዎቸን ከቼልሲ ጋር አሳክቷል
👉 የቻምፒዮንስ ሊግ የዉድድሩ ኮከብ ግብ ጠባቂ በመባል ተሸልሟል
👉ሀገሩ ሴኔጋል በእግር ኳስ ከአፍሪካ አንደኛ ደረጃን እንድትይዝ የራሱን አሻራ አሳርፏል
ነገር ግን የባላንዲዮር እጩ ምርጥ አስር ዉስጥ መካተት አልቻለም😠

ለትዝታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
12/10/2021

ለትዝታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

በሴካፋ ዞን የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ለፍፃሜ የደረሰው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከኬንያው ቪሂጋ ኩዊንስ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ የኮቪድ ምርመራ በማድረግ የመጨረሻ ልምምድ ከረፋዱ 3:30 ...
09/09/2021

በሴካፋ ዞን የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ለፍፃሜ የደረሰው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከኬንያው ቪሂጋ ኩዊንስ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ የኮቪድ ምርመራ በማድረግ የመጨረሻ ልምምድ ከረፋዱ 3:30 ጀምሮ አከናውኗል። ሶከር ኢትዮጵያ ከስፍራው ባገኘችው መረጃም በስብስቡ ውስጥ የሚገኙት ሁሉም ተጫዋቾች በመልካም ጤንነት ላይ መገኘታቸውን ያመላክታል። የቡድኑ ተጫዋቾች ልምምድ በሚሰሩበት ሰዓት ጎን ለጎን የቅድመ ጨዋታ ስብሰባ እንደተደረገ እና ክለቡ የሚለብሰው መለያ እንደተለየ ተጠቁሟል።

የቡሩንዲ ዜግነት ባላቸው የመሐል ዳኛ ሱዋቪስ ኢራቱንጋ የሚመራው ጨዋታም ነገ 10 ሰዓት የሚከናወን ይሆናል።
https://t.me/SoccerAddis

ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ሰባት ቁጥር ለብሶ እንደሚጫወት ተረጋግጧል  # # # # # # # # # # # # # # # # # # # #ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሰባት ቁጥር ማሊያ ለብሶ እንደሚጫወት ማንችስተ...
03/09/2021

ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ሰባት ቁጥር ለብሶ እንደሚጫወት ተረጋግጧል
# # # # # # # # # # # # # # # # # # # #
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሰባት ቁጥር ማሊያ ለብሶ እንደሚጫወት ማንችስተር ዩናይትድ አረጋገጠ።

የ36 ዓመቱ ተጫዋች በኦልትራፎርድ ለብሶ የተጫወተበትን 7 ቁጥር ከኤዲሰን ካቫኒ ተረክቧል። ኡራጓዊው አጥቂ ደግሞ 21 ቁጥር ለብሶ ይጫወታል።

ሮናልዶ በቅጣት ምክንያት በቀጣይ ጨዋታ ላይ ስለማይጫወት ከፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ውጭ እንዲሆን ከስምምነት ተደርሷል።

ሮናልዶ ለአምስት ቀናት በለይቶ ማቆያ ከቆየ በኋላ ከቀዮቹ ጋር ልምምድ ይጀምራል።

“ሰባት ቁጥር ማሊያን እንደገና ማግኘት ስለመቻሌ እርግጠኛ አልነበርኩም። ለዚህ አስደናቂ ምግባሩ ለኤዲ [ካቫኒ] ታላቅ ምስጋናዬን ማቅረብ እፈልጋለሁ” ብሏል ሮናልዶ።

“የፖርቹጋላዊው ኮከብ በዩናይትድ ለመጀመሪያ ጊዜ በተጫወተበት ወቅት ታዋቂውን ሰባት ቁጥር ለብሷል። አሁንም ሮናልዶ ይህንኑ ቁጥር እንደሚለብስ ለማረጋገጥ እንወዳለን” ብሏል ማንችስተር ዩናይትድ በድረ-ገጹ።

ሮናልዶ በዝውውር ቀነ-ገደቡ መጠናቀቂያ ዕለት ወደ ኦልድትራፎርድ መመለሱ መነጋገሪያ አድረጎት ነበር። ቀያዮቹ ሰይጣኖቹ በፕሪምየር ሊጉ ቅዳሜ መስከረም 1 ከኒውካስል ጋር ሲጫወቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ይጫወታል ተብሎ ይጠበቃል።

ሮናልዶ ማክሰኞ ዕለት በአየርላንድ ሪፐብሊክ ላይ ሁለት ግቦችን በማስቆጠር የወንዶች ዓለም አቀፍ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ መሆኑ ይታወሳል።

ሮናልዶ ደስታውን ሲገልጽ ማሊያውን በማውለቁ ዳኛው ቢጫ ካርድ ስለሰጡት ነው በቀጣይ ጨዋታ ላይ መሰለፍ እንዳይችል የሆነው።

ለፖርቹጋል 111 ግቦች ለመድረስ ሮናልዶ ባለቀ ሰዓት ሁለት ጎሎችን አስቆጥሯል። ክብረ ወሰኑ እአአ ከ 1993 እስከ 2006 ድረስ ለኢራን 109 ግቦችን ባስቆጠረው በአሊ ዳዬ እጅ ነበር።

ምስል፡ gettyimage

FIFA World Cup African Qualifiers14'Ghana 🇬🇭 0-0 🇪🇹Ethiopia
03/09/2021

FIFA World Cup African Qualifiers

14'

Ghana 🇬🇭 0-0 🇪🇹Ethiopia

Address

Africa Avenue, Addis Abeba
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Soccer Addis posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share