Liyu Commerce

Liyu Commerce Selam, Ethiopia's First E-commerce site,
If you want anything, message us.

ለLaptop ተጠቃኒዎች ብቻእኔ ጀርባዬን የዳነኝን አንድ Product ቢኖር ይህ Laptop Stand ነው ምክንያቱም...Computer አለአግባብ ለብዙ ግዜ አጎብጣቹ የምትጠቀሙ ከሆነ ወይም ...
06/03/2023

ለLaptop ተጠቃኒዎች ብቻ

እኔ ጀርባዬን የዳነኝን አንድ Product ቢኖር ይህ Laptop Stand ነው ምክንያቱም...

Computer አለአግባብ ለብዙ ግዜ አጎብጣቹ የምትጠቀሙ ከሆነ ወይም አቀማመጥ ምቹ ካልሆን የ Back Pain ተጋላጭ ልትሆኑ ስለምትችሉ Please ተጠንቀቁ።

ከባድ የሚባሉትን Laptop አንዳለ በቀላሉ ስለሚሽከምና በኪሳቹ የትምቦታ ይዛችሁት ለመዞር ምቹ ስላሆነ እኔ በጣም ነው የተመቸኝ።

GYM መመላለስ ቀራ እንግዲይህ sit up bar እንዴት ነው የሚሰራው? -በመጀመሪያም ጠፈጣፋ መሬት ላይ በpressure አማካኝነት በቀላሉ ካጣበቃችሁት በውሃላ... -አለቀ... ከቤት ሳትወ...
03/03/2023

GYM መመላለስ ቀራ እንግዲ

ይህ sit up bar እንዴት ነው የሚሰራው?

-በመጀመሪያም ጠፈጣፋ መሬት ላይ በpressure አማካኝነት በቀላሉ ካጣበቃችሁት በውሃላ...
-አለቀ... ከቤት ሳትወጪ ከ 10 በላይ እንቅስቃሴዎችን እየሰራሽ ብቁ ሆና መኖር ያስችልሻልና

የትኛውንም ሜሬት ላይ ስለሚሆን በቀላሉ ሳትፈልጊው እያነሳሽ ቦታ እየቀያየርሽ እንድትጠቀሚ ይራዳሻል።

ብዙ ተመሳስለው የሚሰሩ ስላሉ እንዳትታለሉ....

እናመሰግናለን :)

Selam ይህ ልዩ ኢCommerce ነው :)
03/03/2023

Selam ይህ ልዩ ኢCommerce ነው :)

Address

Addis Ababa
1000

Telephone

+251903488918

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Liyu Commerce posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Liyu Commerce:

Share