26/05/2026
ለመላው የፕላቲነም (Platinum) ቤተሰቦቻችን፣ ለኩባንያችን አባላት እና ለወዳጆቻችሁ በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የደስታ፣ የሰላም፣ የፍቅርና የመረዳዳት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። ዛሬን ከምትወዷቸው ጋር በደስታ እያሳለፋችሁ፣ ለጤናችሁና ለራሳችሁ መልካም እንክብካቤ የምታደርጉበት ይሁንልን። ስላለን ትልቅና ጠንካራ ማህበረሰብ ሁልጊዜም ኩራት ይሰማናል።
መልካም በዓል! ኢድ ሙባረክ!
አረፋ ኢድሙባረክ