Yaredo Arsenal Buna

Yaredo Arsenal Buna Daily sport news

Riyad Maharez በ41.8 ሚሊዮን ፓዉንድ አርሰናልን ለመቀላቀል መስማማቱን Eurosport Franceን ጠቅሶ The Independent አስነብቧል ዘናው እውነት ከሆነ ለአርሰናል በክረም...
23/07/2016

Riyad Maharez በ41.8 ሚሊዮን ፓዉንድ አርሰናልን ለመቀላቀል መስማማቱን Eurosport Franceን ጠቅሶ The Independent አስነብቧል ዘናው እውነት ከሆነ ለአርሰናል በክረምቱ ከGranight xahka ቀጥሎ ሀለተኛ ትልቁ ፈራሚ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ እኔ እውነት ቢሆን ደስ ይለኛል እናንተስ?

አርሰናል 2016_2017 በሜዳው እና ከ ሜዳዉ ዉጪ የሚለብሰዉ  መለያ ይፋ ሇነ Alexis Sanchez 7 ቁጥር የሚለብስ ይሇናል እንዴት ነዉ ወደዳችሁት
23/05/2016

አርሰናል 2016_2017 በሜዳው እና ከ ሜዳዉ ዉጪ የሚለብሰዉ መለያ ይፋ ሇነ Alexis Sanchez 7 ቁጥር የሚለብስ ይሇናል እንዴት ነዉ ወደዳችሁት

21/05/2016

አርሠናል ለሌሥተር ሲቲ ባለሥልጣናት ቲዎ ዋልኮትን የሪያድ ማህሬዝ ይዝውውር አካል በማድረግ ከባለሥልጣናት ጋር የዝውውር ዋጋውን እና 10 አመት በአርሠናል ቤት የቆየውን ቴዎ ዎልኮትን የዝውውር አካል አድርጎ እየተነጋገር መሆኑን እየተዘገበ ይገኛል ውድ የአርሴ ቤተሠቦች ዝውውሩ ቢሳካ የሜሱት ኦዚል እና የማህሬዝን ጥምረት ምን ሊሆን እንደሚችል ሣሥበው የ2004 የፔሬሥ የሊዩንበርግን እና የሄነሪን ታእምራትን በድጋሚ በአምሬት ይመቻችሁ ምችት ያለ ቅዳሜ ምሽት ይሁንላችሁ።
SOURCE; Arsenal fans page ኢትዮጵያ

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yaredo Arsenal Buna posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category