01/09/2022
እባካችሁ የትግራይ እናቶችና አባቶች ጩኹ፣ አልቅሱ!
በስማም! የህወሃት ምሽጎች ሲሰባበሩ ያለቁ የህወሃት ታጣቂ ፎቶግራፎች በብዛት ደርሰውኝ ተመለከትኳቸው እውነት ለመናገር ሰው ሆኖ መፈጠርን ያስጠላል።
ለማይጨበጠው ቅዠታቸው ሲባል ይህን ሁሉ ወጣት ማስጨረስ ምን አይነት እብደት ነው? አይ ህወሃት! እባካችሁ የትግራይ እናቶችና አባቶች ጩኹ፣ አልቅሱ!
ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለም