Addis Ababa University Football Team

Addis Ababa University Football Team Addis Ababa University Football club represents the univesity community.

Next year  Higher League!
08/07/2024

Next year Higher League!

የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ  እግር ኳስ ክለባችን  የአፍጥር ፕሮግራም አካሂዷል።በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ምድብ ለ ተደልድሎ ደብረ ማርቆስ ከተማ ላይ እየተወዳደረ የሚገኘው እግር ኳስ ክለባችን የ...
06/04/2023

የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ እግር ኳስ ክለባችን የአፍጥር ፕሮግራም አካሂዷል።
በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ምድብ ለ ተደልድሎ ደብረ ማርቆስ ከተማ ላይ እየተወዳደረ የሚገኘው እግር ኳስ ክለባችን የረመዳን ፆም ምክንያት በማድረግ በቡድኑ ውስጥ ላሉ ሁለት ተጨዋቾችን አቡበከር ሸምሱ እና ሀምዲ ኡስማን አብሮነት እና ፍቅር እንድሁም በልዩነት ላይ ያለውን አንድነት ለማሳየት ዛሬ ምሽት የአፍጥር ፕሮግራም በደብረ ማርቆስ ከተማ በሚገኘው መገናኛ ካፌና ሬስቶራን አካሂደዋል፡፡

09/12/2022

ሰኞ ታህሳስ 03/2015 ዓ.ም ረፋድ 5:00 ላይ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እግር ኳስ ክለብ
Vs
ሻኪሶ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
መልካም ጨዋታ መልካም ዉጤት አአዩ💪

Address

Addis Ababa University
Addis Ababa
1000

Telephone

+251111223836

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Ababa University Football Team posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category