አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ ፔጁን ላይክ በማድረግ ስለ ኢትዮጵያ ቡና
አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ!የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉ
➡️ https://t.me/coffeefc Founded in 1976.
(1)

Ethiopian coffee sc is an ethiopian sport club based in Addis Ababa.

በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጰያ ቡና ስፖርት ክለብ የደጋፊዎች ማህበር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ተቋቋመ። በሰሜን አሜሪካ የተመሰረተዉን ጽ/ቤት አቶ ዘነበ ስንታየሁአቶ ክፍሌ ወልዴአቶ ዩሀንስ ዕድሉ (ጆኒ)...
11/06/2026

በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጰያ ቡና ስፖርት ክለብ የደጋፊዎች ማህበር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ተቋቋመ። በሰሜን አሜሪካ የተመሰረተዉን ጽ/ቤት
አቶ ዘነበ ስንታየሁ
አቶ ክፍሌ ወልዴ
አቶ ዩሀንስ ዕድሉ (ጆኒ) በጊዜአዊነት፣የሚመሩት ሲሆን በቀጣይ ጊዜአዊ ኮሚቴዉ ፣በሚያመቻቸዉ የስብሰባ ቦታና ቀን፣ በሰሜን አሜሪካ ከሚኖሩ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ጋር በሰፊዉ ይወያያሉ።በቀጣይም ጽ/ቤቱን የሚመሩ አባላት ምርጫ ያደርጋሉ።

💛 ቀጣይ ጨዋታ 🤎🆚 ሲዳማ ቡና🗓️ እሁድ  ሰኔ 7-2018🕘 9:00🏟️ አዲስ አበባ  ስታድየም🎫 ትኬት http://ticket.ethiosport.pro 🟢 home
11/06/2026

💛 ቀጣይ ጨዋታ 🤎
🆚 ሲዳማ ቡና
🗓️ እሁድ ሰኔ 7-2018
🕘 9:00
🏟️ አዲስ አበባ ስታድየም
🎫 ትኬት http://ticket.ethiosport.pro 🟢 home

የኢትዮጵያ ቡና የመሀል ተከላካይ ቦታ ተጨዋች የሆነው ራሚኬል ጀምስ የ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26 ጨዋታ Statistcal profile ይሄን ይመስላል።©️ማሊካቦስ
10/06/2026

የኢትዮጵያ ቡና የመሀል ተከላካይ ቦታ ተጨዋች የሆነው ራሚኬል ጀምስ የ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26 ጨዋታ Statistcal profile ይሄን ይመስላል።

©️ማሊካቦስ

ኢትዮጵያ ቡና ከ ሲዳማ ቡና"በሲዳማ ቡና እና በኢትዮጵያ ቡና መካከል የተደረጉ የቅርብ ጊዜ ጨዋታዎች ምን ያስተምሩናል? 🤔ባለፉት 3 ተከታታይ ግጥሚያዎች ሲዳማ ቡና የበላይነቱን ወስዷል፦ 🔹 ...
06/06/2026

ኢትዮጵያ ቡና ከ ሲዳማ ቡና

"በሲዳማ ቡና እና በኢትዮጵያ ቡና መካከል የተደረጉ የቅርብ ጊዜ ጨዋታዎች ምን ያስተምሩናል? 🤔
ባለፉት 3 ተከታታይ ግጥሚያዎች ሲዳማ ቡና የበላይነቱን ወስዷል፦ 🔹 ጥር 2026 (2025/26 የኢትዮጵያ ሻምፒዮና)፦ ሲዳማ ቡና 3-0 ኢትዮጵያ ቡና ⚽️⚽️⚽️ 🔹 ሚያዝያ 2025 (2024/25 የኢትዮጵያ ሻምፒዮና)፦ ኢትዮጵያ ቡና 0-1 ሲዳማ ቡና ⚽️ 🔹 ጥቅምት 2024 (2024/25 የኢትዮጵያ ሻምፒዮና)፦ ሲዳማ ቡና 2-0 ኢትዮጵያ ቡና ⚽️⚽️
ኢትዮጵያ ቡና መጨረሻ ድል ያስመዘገበው መጋቢት 2024 ላይ 3-0 በማሸነፍ ነበር።

የጎል ስታቲስቲክስ 🔢🎯
"በቁጥር ሲገለጽ 📉📈
ኢትዮጵያ ቡና፦ ⚽️ ያስቆጠረው ጎል፦ 21 (በአማካይ 1.11 በጨዋታ) 🥅 የገባበት ጎል፦ 20 (በአማካይ 1.05 በጨዋታ)
ሲዳማ ቡና፦ ⚽️ ያስቆጠረው ጎል፦ 20 (በአማካይ 1.05 በጨዋታ) 🥅 የገባበት ጎል፦ 21 (በአማካይ 1.11 በጨዋታ)
ሁለቱም ቡድኖች በጎል ማስቆጠርም ሆነ በመከላከል ረገድ እጅግ የተቀራረበ አሃዝ አላቸው! ጨዋታው

ሁለቱም ቡድኖች እስካሁን ባደረጓቸው 19 ጨዋታዎች እኩል 6 ድል፣ 7 አቻ እና 6 ሽንፈት በማስመዝገብ ተመሳሳይ ውጤት አላቸው! 🤝

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 🤎
💛 🤎

🇪🇹CBE የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 34ኛ ሳምንት ጨዋታ         ጨዋታው ተጠናቀቀ ኢትዮጵያ ቡና 0–1 ሀዋሳ ከነማ አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ💛  🤎💛  🤎
28/05/2026

🇪🇹CBE የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 34ኛ ሳምንት ጨዋታ

ጨዋታው ተጠናቀቀ

ኢትዮጵያ ቡና 0–1 ሀዋሳ ከነማ

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 🤎
💛 🤎

🟤🟡አሰላለፍሀዋሳ ከነማ  🆚 ኢትዮጵያ ቡናየአሰላለፍ ለውጥ-የለም
28/05/2026

🟤🟡አሰላለፍ
ሀዋሳ ከነማ 🆚 ኢትዮጵያ ቡና
የአሰላለፍ ለውጥ-የለም

✅ የጨዋታ ቀን  🏆 CBE የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 34ኛ ሳምንት ጨዋታሀዋሳ  ከነማ 🆚 ኢትዮጵያ ቡና🕙 9:00 🏟️ አዲስ አበባ ስታድየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና 👆
28/05/2026

✅ የጨዋታ ቀን
🏆 CBE የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 34ኛ ሳምንት ጨዋታ
ሀዋሳ ከነማ 🆚 ኢትዮጵያ ቡና
🕙 9:00
🏟️ አዲስ አበባ ስታድየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና 👆

በ2018 ዓ.ም የሁለቱ ክለቦች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰንጠረዥ እጅግ ተቀራራቢ ነው!ኢትዮጵያ ቡና (5ኛ ደረጃ)፦ 46 ነጥብ ☕️ሀዋሳ ከነማ (7ኛ ደረጃ)፦ 45 ነጥብ 🌊 በሁለቱ ክለቦች ...
26/05/2026

በ2018 ዓ.ም የሁለቱ ክለቦች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰንጠረዥ እጅግ ተቀራራቢ ነው!

ኢትዮጵያ ቡና (5ኛ ደረጃ)፦ 46 ነጥብ ☕️
ሀዋሳ ከነማ (7ኛ ደረጃ)፦ 45 ነጥብ 🌊

በሁለቱ ክለቦች መካከል ያለው ልዩነት 1 ነጥብ ብቻ ነው! 33 ጨዋታዎችን ተጉዘው እንዲህ መተናነቃቸው የሁለቱ ክለብ ጨዋታ ልዩ እንዲሆን ያደርገዋል ።

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 🤎
💛 🤎

✅ቀጣይ ጨዋታ         🎯NEXT MATCH 🇪🇹CBE የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 34ኛ ሳምንት ጨዋታ 👉ኢትዮጲያ ቡና ከ ሀዋሳ ከነማ 🗓ሐሙስ  ግንቦት 20/10/2018           ⌚️9:...
26/05/2026

✅ቀጣይ ጨዋታ
🎯NEXT MATCH

🇪🇹CBE የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 34ኛ ሳምንት ጨዋታ

👉ኢትዮጲያ ቡና ከ ሀዋሳ ከነማ
🗓ሐሙስ ግንቦት 20/10/2018
⌚️9:00 ሰዐት
⛳️አዲስ አበባ ስታድየም

የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉ
👉 https://t.me/coffeefc

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2025/26 የውድድር ዘመን አጠቃላይ ስታቲስቲክስ! 🇪🇹⚽️📊 ጠቅላላ መረጃዎች፦የተደረጉ ጨዋታዎች፦ 329የተቆጠሩ ግቦች፦ 589 (በአማካይ በጨዋታ 1.79 ግቦች)አቻ...
25/05/2026

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2025/26 የውድድር ዘመን አጠቃላይ ስታቲስቲክስ! 🇪🇹⚽️

📊 ጠቅላላ መረጃዎች፦

የተደረጉ ጨዋታዎች፦ 329

የተቆጠሩ ግቦች፦ 589 (በአማካይ በጨዋታ 1.79 ግቦች)

አቻ የተጠናቀቁ ጨዋታዎች፦ 134 (41%)

በብዛት የተመዘገበ ውጤት፦ 0-0 (69 ጊዜ ተመዝግቧል)

🔥 የቡድኖች የውጤት ዝርዝር፦

🎯 ከፍተኛ ግብ ያስቆጠረ፦ መከላከያ (41 ግቦች)

📉 ጥቂት ግብ ያስቆጠረ፦ ድሬዳዋ (20 ግቦች)

🛡️ ጠንካራ ተከላካይ፦ ሲዳማ ቡና (20 ግቦች ብቻ የተቆጠረባቸው)

🧱 ደካማ ተከላካይ፦ አርባ ምንጭ ጨርቃጨርቅ (40 ግቦች የተቆጠረባቸው)

🏆 ከፍተኛ ድል ያስመዘገበ፦ ሲዳማ ቡና (16 ጨዋታዎች)

📉 ዝቅተኛ ድል ያስመዘገበ፦ አርባ ምንጭ ጨርቃጨርቅ (5 ድሎች)

🤝 ብዙ አቻ የወጣ፦ ባሕር ዳር ከነማ (18 ጨዋታዎች)

❌ ብዙ ሽንፈት የገጠመው፦ አርባ ምንጭ (14 ሽንፈቶች)

✅ ትንሽ ሽንፈት የገጠመው፦ መከላከያ (6 ሽንፈቶች)

💪 ሳይሸነፍ ብዙ ጨዋታ የተጓዘ፦ ፋሲል ከነማ (13 ጨዋታዎች)

የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉ
👉 https://t.me/coffeefc

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share