TURBE SPORT ጡርቤ ስፖርት

TURBE SPORT ጡርቤ ስፖርት ለስፖርታዊ መረጃዎች
Telegram ⏩ https://t.me/turbysport
(3)

‎🏆 ፒኤስጂ የ2025/26 የአዉሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ አሸናፊ ሆኗል 🎉‎‎⏱️ ተጠናቀቀ‎🔵 ፒኤስጂ 1 - 1 አርሰናል 🔴‎⚽️65' ዴምቤሌ (P)  ⚽️6' ሃቨርትዝ‎‎( በመለያ ምት: 4 - 3 ...
30/05/2026

‎🏆 ፒኤስጂ የ2025/26 የአዉሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ አሸናፊ ሆኗል 🎉
‎‎⏱️ ተጠናቀቀ
‎🔵 ፒኤስጂ 1 - 1 አርሰናል 🔴
‎⚽️65' ዴምቤሌ (P) ⚽️6' ሃቨርትዝ

‎( በመለያ ምት: 4 - 3 )
‎ #ጡርቤስፖርት

አርሰናል 1 - 1 ፒኤስጂ  *************  🚶‍♂️
30/05/2026

አርሰናል 1 - 1 ፒኤስጂ
*************
🚶‍♂️

አርሰናል 1 : 0 ፒኤስጂ (የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት)*****በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ አርሰናል ፒኤስጂን 1 ለ 0 እየመራ የመጀመሪያው 45 ደቂቃ ተጠናቅቋል።
30/05/2026

አርሰናል 1 : 0 ፒኤስጂ (የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት)
*****

በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ አርሰናል ፒኤስጂን 1 ለ 0 እየመራ የመጀመሪያው 45 ደቂቃ ተጠናቅቋል።

የሩብ ፍፃሜ (የጥሎ ማለፍ) ተጠባቂ ጨዋታ!! #​በምዕራብ አዘርነት በርበሬ  #አረፋ ካፕ ወደ ግማሽ ፍፃሜው (4 ውስጥ) ለመቀላቀል  በሀጅ ሻሚል ሁልሰቦ መታሰቢያ ስታዲየም ዛሬ ጡዋት የተደ...
30/05/2026

የሩብ ፍፃሜ (የጥሎ ማለፍ) ተጠባቂ ጨዋታ!!

#​በምዕራብ አዘርነት በርበሬ #አረፋ ካፕ ወደ ግማሽ ፍፃሜው (4 ውስጥ) ለመቀላቀል በሀጅ ሻሚል ሁልሰቦ መታሰቢያ ስታዲየም ዛሬ ጡዋት የተደረገው ጫወታ #30ኛው ደቂቃ ላይ #ካበድ #ዝናብ ለረጅም ሰዓት የለ ማቆረጥ በመጣሉ ሌራ ከነማ ከ ቦልፌ መካከል የንበረው ጫወታ ለነገ ተላልፎዋል ዛሬ ፕሮግራም ተይዞለት የነበረውም ለነገ ተቀይሮዋል።

 #በአልቾ ዉሪሮ ወራዳ   #ለምለም  #አራፋ ካፕ ውድድር በደመቅ ሁኔተ እየተከሄደ ይጋኛል  በዘሬ  #3ኛ ቀን   ውሎ ባርካታ ጫወታዎች በታላያየ ሜደ ይደረጋል።​⚽️ የ #3ኛ ቀን የምድብ ...
30/05/2026

#በአልቾ ዉሪሮ ወራዳ #ለምለም #አራፋ ካፕ ውድድር በደመቅ ሁኔተ እየተከሄደ ይጋኛል በዘሬ #3ኛ ቀን ውሎ ባርካታ ጫወታዎች በታላያየ ሜደ ይደረጋል።

​⚽️ የ #3ኛ ቀን የምድብ ጨዋታዎች ፕሮግራም
​ቀን፦ ግንቦት 22/09/2018 (ቅዳሜ)
👉​Al ዓፊያ 🆚 ኑር ማሊቅ ​⏰ ሰዓት፦ 3:00 ​ 🏟 ሜዳ፦ አረመር
👉​አሊፍ 🆚 አፍራን ​⏰ ሰዓት፦ 3:00 ​🏟 ሜዳ፦ የራጬ

👉​ኒየኒ 🆚 ማሊቅ ​⏰ ሰዓት፦ 4:30 ​🏟 ሜዳ፦ አማርድ
👉​ሀምቡቄ 🆚 አግኖት ​⏰ ሰዓት፦ 4:30 ​🏟 ሜዳ፦ የረጬ

📢 3ኛው ዙር  #የአድበር  #አብዘና ቀበሌ የአረፋ ካፕ ውድድር 2018 ዓ.ም ተጀመረ!!!⚽ በየዓመቱ በአረፋ በዓል አከባበር የሚዘጋጅ ይህ የእግር ኳስ ውድድር፣ ወጣቶች በአንድነት እንዲገና...
30/05/2026

📢 3ኛው ዙር #የአድበር #አብዘና ቀበሌ የአረፋ ካፕ ውድድር 2018 ዓ.ም ተጀመረ!!!

⚽ በየዓመቱ በአረፋ በዓል አከባበር የሚዘጋጅ ይህ የእግር ኳስ ውድድር፣ ወጣቶች በአንድነት እንዲገናኙ፣ #መቻቻልና መግባባት እንዲጠናከር እንዲሁም #ከሱስ የፀዳ ትውልድ እንዲፈጠር በሚል ዓላማ የሚዘጋጀው ውድድር ትላንት በአረፋ ማግስት ጅማሮውን አድርጓል ።

📍 በዚሂም አስከአሁን የተደረጉ ጫወታዎች ውጤት
ንስሮቹ 1: 1 በድዋን
አማርድ 1 :1 አስሚድ
ኤክለስ 2 :1 ሙራድ
ዤልቻይ 2: 1 ሶጃን
ፍርቄ 2 : 0 አጥራምት

#ስልጢ ወረዳ – አድበር እና አብዘና ቀበሌዎች
🏟️ አዋዬ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ግቢ ውስጥ

🔥 “ስፖርት ለአንድነት • ለመቻቻል • ከሱስ የፀዳ ትውልድ”

ሀላባ  ከነማ ብልጭ ብሎ የሚጠፋ ሳይሆንአላማውም እሳቤውም አደረጃጀቱም  በአፍሪካ ትልቅ ከሚባሉት ክለቦች ጋር እንዲፎካከር እና ለሌሎች ክለቦችም ምሳሌ እንዲሆን ነው   ።ክለባችን ወደ ፕሪሜ...
29/05/2026

ሀላባ ከነማ ብልጭ ብሎ የሚጠፋ ሳይሆን
አላማውም እሳቤውም አደረጃጀቱም በአፍሪካ ትልቅ ከሚባሉት ክለቦች ጋር እንዲፎካከር እና ለሌሎች ክለቦችም ምሳሌ እንዲሆን ነው ።

ክለባችን ወደ ፕሪሜርሊጉ በአስፈላጊው እና በውሳኝ ሰዓት መቷል ህልማችን ደግሞ እዚህ በዙሪያችን ያሉ ክለቦች ጋር ሳይሆን

በአፍሪካ መድረክ ትልቅ ከሚባሉት ክለቦች ጋር መፎካከር ነው

እኛ ሀገር ብዙ እድሜ አላቸው እምትላቸው ክለቦች
እዚሁ ሀገራቸው ላይ የአንድ ወይም የሁለት ክለቦች ደርቢ
ይሆኑ እና ሁሌም ስኬታቸው እነሱን ማሸነፍ እና ከነሱ በልጦ መገኘት ነው ይህ አካሄድ ደግሞ የጋን መብራት
ሁነህ እንድትቀር ያረግሀል

ሀገራችን የአፍሪካ ዋንጫ መስራች እንደመሆኗ
እና በእግር ኳሱ እረጅም እድሜ እንዳላት ስናስብ
እንዴት አንድም ክለብ በአፍሪካ ክለቦች ሻፒወን አልሆነም እሚል እሳቤ አይምሮ ላይ ይመጣል

የነዚህን እና ሌሎች ችግሮችን መልሰ ይዞ ክለባችን ሀላባ ከነማ
ለቀጣይ ብዙ አመታቶች በአፍሪካ መድረክ
ማንም ያላሳካውን ጉዞ እንደሚያሳካ እና ሀገራችንን
በክለብ ታሪክ ደረጃ ከፍ እንደሚያደርግ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ

✍ በስመኘው ደመላሽ

በወራቤ ከተማ አስተዳደር ፉጌ ቀበሌ የአረፋ ካፕ እግርኳስ ውድድር መካሄድ ጀመረ!!በወራቤ ከተማ አስተዳደር ፉጌ ቀበሌ አዘጋጅነት በየ አመቱ የሚደረገው የአረፋ ካፕ በዘንድሮ አመት በደማቅ ሁ...
29/05/2026

በወራቤ ከተማ አስተዳደር ፉጌ ቀበሌ የአረፋ ካፕ እግርኳስ ውድድር መካሄድ ጀመረ!!

በወራቤ ከተማ አስተዳደር ፉጌ ቀበሌ አዘጋጅነት በየ አመቱ የሚደረገው የአረፋ ካፕ በዘንድሮ አመት በደማቅ ሁኔታ እየተካሄደ ሲሆን 10 ቡድኖችን በማሳተፍ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል።

በበዓል ሰሞን ወጣቱ አልባሌ ቦታ እንዳይውል አላማ ሰንቆ የተጀመረው ይህ ውድድር ዛሬ በአቢዥ እና በወሎ የመክፈቻ ጨዋታ የተደረገ ሲሆን 1 ለ 1 በሀሆነ ውጤት ተለያይተዋል።

በመርሃ ግብሩ የወራቤ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት ባለሞያዎች እንዲሁም ሌሎች እንግዶች ተገኝተው አስጀምረዋል።

በተመሳሳይ የአረፋ ካፕ ውድድሮ በዳጤ ወዚር ቀበሌ በትናንትናው ዕለት መጀመሩ ይታወቃል።
✍️የወራቤ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ፅ/ቤት

በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2026ቱ ዓለም ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ብሩንዲን በነገው ዕለት የሚገጥመው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በቡጅንቡራ ኢ...
29/05/2026

በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2026ቱ ዓለም ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ብሩንዲን በነገው ዕለት የሚገጥመው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በቡጅንቡራ ኢንትዋሪ ስታዲየም የመጨረሻ ልምምዱን በዛሬው ዕለት አከናውኗል።
EFF

🏆 የምዕራብ አዘርነት በርበሬ አረፋ ካፕ 🏆​የሩብ ፍፃሜ (የጥሎ ማለፍ) ተጠባቂ ጨዋታዎች ውጤት!​በምዕራብ አዘርነት በርበሬ አረፋ ካፕ ወደ ግማሽ ፍፃሜው (4 ውስጥ) ለመቀላቀል የተደረጉ እ...
29/05/2026

🏆 የምዕራብ አዘርነት በርበሬ አረፋ ካፕ 🏆

​የሩብ ፍፃሜ (የጥሎ ማለፍ) ተጠባቂ ጨዋታዎች ውጤት!

​በምዕራብ አዘርነት በርበሬ አረፋ ካፕ ወደ ግማሽ ፍፃሜው (4 ውስጥ) ለመቀላቀል የተደረጉ እጅግ ተጠባቂ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች በሀጅ ሻሚል ሁልሰቦ መታሰቢያ ስታዲየም ዛሬ ተደርገዋል !!

​-የጫወታ ውጤት
#ሱጋቶ 0-0 #ዳውቾ በፔናልቲ ሱጋቶ 4 ለ2 በሆነ ውጤት አሸንፎን ግማሽ ፍፃሜ ማለፉን አረጋግጦዋል

ከሰዓት በነበረው ጫወተሰ:- #ጃረሞ 5 - 0 #ኑር ሰፈር ጃረሞ ግማሽ ፍፃሜ መግባቱን አረጋግጦዋል

Address

Worabe
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when TURBE SPORT ጡርቤ ስፖርት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to TURBE SPORT ጡርቤ ስፖርት:

Share

Category