Journalist of bhu

Journalist of  bhu Sport for all

03/08/2024

- ምባፔ፣ ቪኒሲየስ፣ ቤሊንግሃም፣ ሮድሪጎ፣ ቫልቬርዴ፣ ጉለር፣ ኤንደሪክ...(ወዘተ) በአሁኑ ገበያ የሚሸጡበት ዋጋቸው ካሰላነው የሪያል ማድሪድ ተጫዋቾች €1.8 ቢሊዮን ያወጣሉ። ክለቡ ለማየት የሚያስጎመጅ ወጣት ስብስብ ይዟል።

በመጪው የውድድር ዘመን ከዚህ ቡድን ምን ትጠብቃላችሁ? በተወዳደረበት ሁሉ አሸናፊነቱ ቀድሞ የሚታወቅና ዋንጫዎችን ጠራርጎ የሚወስድ ኃያል ቡድን? ወይስ ባልተገመተ የውስጥና የቅንጅት ችግር ያልተሳካለት ስብስብ?

ባለተሰጥኦ ወጣቶች በጨዋታ ዕድል ማጣት የሚከስሙበት? ወይስ የመጪዎቹ ተከታታይ ዓመታት የባሎን ዶር አሸናፊዎች የሚፈልቁበት?

ሃሳባችሁን አጋሩን።

የሚከተለውን👇 ሊንክ ተጭነው የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ።

https://t.me/mensurabdulkeniofficial..............
- በYouTube ቻነላችን በኩል ፕሮግራሞቻችንን በላይቭ ስትሪምም ሆነ ባሻዎ ሰዓት ማድመጥ ይችላሉ። 👇የሚከተለውን ሊንክ ተጭነው፣ Subscribe ያድርጉ።

https://www.youtube.com//stream

Arsenal Fan's
25/03/2024

Arsenal Fan's

17/09/2022
17/09/2022
09/09/2022

12 goals in seven games this season 🤖

09/09/2022

😍 Happy birthday 🎂🎉🎈 Bruno Fernandes❤️

09/09/2022
09/09/2022
09/09/2022

⭐ 𝙈𝘼𝙉 𝙊𝙁 𝙏𝙃𝙀 𝙈𝘼𝙏𝘾𝙃 ⭐

Fully deserved, Leroy Sané 👏

09/09/2022

We love you, Ousmane!

09/09/2022

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Journalist of bhu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Journalist of bhu:

Share

Category