Shemales Gashu

Shemales Gashu ፊትህን በባሪያህ ላይ አብራ ስለ ምረትህም አድነኝ መዝ 30:16

31/03/2025
12/02/2025

"" የፑቲን ማስታወሻ "
.........................
የፑቲን አስደናቂ ንግግር ስለ አፍሪካውያን!
አፍሪካ ለአፍሪካውያን የቀብር ቦታ ብቻ ናት
የራሺያ ፕሬዘዳንት ቪላድሚር ፑቲን ከተናገሩት:-
አንድ አፍሪካዊ ሃብታም ሲሆን....
❖ገንዘቡን የሚያስቀምጠው በስዊዝ ባንክ ነው፣
❖ለህክምና የሚሄደው ፈረንሳይ ነው፣
❖ኢንቨስት የሚያደርገው ጀርመን ውስጥ ነው፣
❖ዕቃ የሚገዛው ዱባይ ነው፣
❖የሚጠቀመው ቻይና ነው፣
❖ለፀሎት የሚሄደው ሮም እና መካ ነው፣
❖ልጆቹ የሚማሩት አውሮፓ ነው፣
❖ለቱሪዝም ጉብኝት የሚሄደው አሜሪካ እና ካናዳ ነው።
️ሲሞት ግን የሚቀበረው በእናት ሃገሩ አፍሪካ ውስጥ ነው።

አፍሪካ ለአፍሪካውያን የቀብር ስፍራ ብቻ እንጂ ሌላ አይደለችም።
የመቃብር ቦታ ደግሞ እንዴት ያድጋል? "ሲል ይጠይቃል?

@ፍፁም ተስፋዬ(Erbeeto)

ለ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎች
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/Hulumereja123
❤❤🙏🙏

12/02/2025
12/02/2025
12/02/2025
10/02/2025
09/02/2025
09/02/2025

Address

Sss
Addis Ababa
KUK

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shemales Gashu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share