Ethio Addis Health Association

Ethio Addis Health  Association Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Addis Health Association, Sports Club, Addis Ababa.

ቀጣይ ተጋጣሚያችን ታውቋል...ኢትዮ አዲስ የጤና ስፖርት ማህበር ግማሾ ፍፃሜ መግባቱን ተከትሎ ከሻለ ጤና ስፖርት ማህበር ጋር የሚጫወት ይሆናል። ካሸነፈ ለፍፃሜ ማለፉን የሚያረጋግጥ ይሆናል።...
08/05/2023

ቀጣይ ተጋጣሚያችን ታውቋል...

ኢትዮ አዲስ የጤና ስፖርት ማህበር ግማሾ ፍፃሜ መግባቱን ተከትሎ ከሻለ ጤና ስፖርት ማህበር ጋር የሚጫወት ይሆናል። ካሸነፈ ለፍፃሜ ማለፉን የሚያረጋግጥ ይሆናል።

እናሸንፋለን....

ግማሽ ፍፃሜ ገብተናል...ቡድናችን ኢትዮ አዲስ የጤና ስፖርት ማህበር ቪኦማን 2-1 አሸንፎ ግማሽ ፍፃሜ ገብቷል።ቡድኑ በምድቡ አራት ጨዋታዎችን አድርጎ በሶስቱ አሸንፎ ዘጠኝ ነጥብ በመሰብሰብ...
08/05/2023

ግማሽ ፍፃሜ ገብተናል...

ቡድናችን ኢትዮ አዲስ የጤና ስፖርት ማህበር ቪኦማን 2-1 አሸንፎ ግማሽ ፍፃሜ ገብቷል።
ቡድኑ በምድቡ አራት ጨዋታዎችን አድርጎ በሶስቱ አሸንፎ ዘጠኝ ነጥብ በመሰብሰብ ነው ምድቡን በበላይነት በማጠናቀቅ ወደ ግማሽ ፍፃሜ የገባው።

ኢትዮ አዲስ በበጎ አድራጎት ውድድር ላይ ይሳታፈል.....ኢትዮ አዲስ የጤና ስፖርት ማህበር ከአዲስ አበባ ስፖርት ቢሮ እውቅና ካገኘ ወዲህ በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ሲሳተፍ መሳተፉን ቀጥሏል።በ...
28/02/2023

ኢትዮ አዲስ በበጎ አድራጎት ውድድር ላይ ይሳታፈል.....

ኢትዮ አዲስ የጤና ስፖርት ማህበር ከአዲስ አበባ ስፖርት ቢሮ እውቅና ካገኘ ወዲህ በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ሲሳተፍ መሳተፉን ቀጥሏል።
በዚህ መሠረት ዘንድሮም "ባዕልን ከነዲያን ጋር" የእግር ኳስ ውድድር ላይ እንደሚሳተፍ አረጋግጧል።
በውድድሩ 10 ቡድኖች የሚሳተፉ ሲሆን የውድድሩ አላማ ለነዲያን ለበዓል የሚሆን ድጋፍ ለማድረግ ነው። ውድድሩ በ35 ሜዳ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ የሚከናወን ሲሆን ባለፈው የውድድር አመት ኢትዮ አዲስ መሳተፉ የሚታወስ ነው።

21/06/2015 ዓ.ም

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Addis Health Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category