Addis Ababa Police Cycling Team

Addis Ababa Police Cycling Team Addis Ababa police Cycling Team page.

አዲስ አበባ ፖሊስ የ ብስክሌት ቡድን አሸናፊነቱ እንደቀጠለ ነዉ 23/08/2017 በተደረገዉ የ አዲስ አበባ  የክለቦች ሻምፒዮና የ ቡድን ክሮኖ ሜትር ዉድድር የ 1ኛ ደረጃ ይዞ አጠናቋል
02/05/2025

አዲስ አበባ ፖሊስ የ ብስክሌት ቡድን አሸናፊነቱ እንደቀጠለ ነዉ 23/08/2017 በተደረገዉ የ አዲስ አበባ የክለቦች ሻምፒዮና የ ቡድን ክሮኖ ሜትር ዉድድር የ 1ኛ ደረጃ ይዞ አጠናቋል

አዲስ አበባ ፖሊስ የ 2017 የክለቦች ሻምፒዮና ዉድድር እያካሄደ መሆኑ ይታወቃል ሆኖም በ 23/08/2017 የተካሄደዉን የቡድን ክሮኖ ሜት ዉድድር አዲስ አበባ ፖሊስ 1ኛ ደረጃን ይዞ አጠና...
02/05/2025

አዲስ አበባ ፖሊስ የ 2017 የክለቦች ሻምፒዮና ዉድድር እያካሄደ መሆኑ ይታወቃል ሆኖም በ 23/08/2017 የተካሄደዉን የቡድን ክሮኖ ሜት ዉድድር አዲስ አበባ ፖሊስ 1ኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል ቀሪዉን 4ዉድድሮች በጥሩ ዉጤት እንደምናጠናቅቅ ባለሙሉ ተስፋ ነን በቀጣይ እስክንገናኝ መልካም ግዜ

አዲስ አበባ ፖሊስ የብስክሌት ቡድን ባለፉት አመታት በ ግል አቋም መለኪያ፣በ አሮ ወንጪ በተደረገዉ የዳገት ዉድድር፣ አ/አ የክለቦች ሻምፒዮን እና በ ኢ/ት ሻምፒዮና ዉድድር አመርቂ የሚባል ...
09/04/2025

አዲስ አበባ ፖሊስ የብስክሌት ቡድን ባለፉት አመታት በ ግል አቋም መለኪያ፣በ አሮ ወንጪ በተደረገዉ የዳገት ዉድድር፣ አ/አ የክለቦች ሻምፒዮን እና በ ኢ/ት ሻምፒዮና ዉድድር አመርቂ የሚባል ዉጤት ማስመዝገቡ ይታወሳል ሆኖም ከዚ የበለጠ ጠንሮ በመስራ ከዚ የተሻለ ሆኖ ለመቅረብ ዘመናዊ የመወዳደርያ ብስክሌቶችን ከ 2,900,000 (ሁለት ሚሊየን ዘጠኝ መቶ ሺ ) ብር በላይ አዉጥቶ በመግዛት የብስክሌት ቡድኑን አጠናክሯል ።
በ 28/07/2017 በጀመረዉ የ አ/አ የክለቦች ሻምፒዮና በግል ሰአት ሙከራ(ክሮኖ ሜትር)ዉድድር ከ ሁለተኛ እስከ አራተኛ ያለዉን ዉጤት ይዘን ጨርሰናል 2ኛ ሰለሞን አለሙ የ ብር ሜዳልያ
3ኛ አይሮ መንግስቱ የነሀስ ሜዳልያ
4ኛ ያሬድ ተካ በ መሆን ዉድድሩን
አጠናቀዋል በቀጣዮቹ ሰባት ዉድድሮች ከዚ የተሻለ ዉጤት ለማምጣት ጥረት እናደርጋለን።

ክለባችን አዲስ አበባ ፖሊስ ብስክሌት ቡድን ለ2017 የውድድር አመት 4 የነባር ስፖርተኞችን ውል ሲያድስ ሁለት አዳዲስ ስፖርተኞችን ወደ ቡድናችን ቀላቅለናል:: ውል ያራዘሙ🔰 ጌታሁን ቡልቡላ...
23/08/2024

ክለባችን አዲስ አበባ ፖሊስ ብስክሌት ቡድን ለ2017 የውድድር አመት 4 የነባር ስፖርተኞችን ውል ሲያድስ ሁለት አዳዲስ ስፖርተኞችን ወደ ቡድናችን ቀላቅለናል::

ውል ያራዘሙ
🔰 ጌታሁን ቡልቡላ ➖ አሰልጣኝ
🔰 ሰለሞን አለሙ ➖ ተወዳዳሪ
🔰 ፉአድ ሻሚል➖ተወዳዳሪ
🔰 ያሬድ ተካ➖ተወዳዳሪ
🔰 አዕምሮ መንግስቱ➖ ተወዳዳሪ

አዲስ የፈረሙ
🔰 ፍራኦል ወ/ኪዳን➖ተወዳዳሪ
🔰 ነብዩ ደምል➖ተወዳዳሪ

ተጨማሪ አዲስ የሚፈርሙትን የምናሳውቅ ይሆናል

ለአዳዲስ ተጫዎቾቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ እያልን ሙሉ ለኩለባችን ልዑካን ቡድን ለ2017 መልካም የውድድር ዘመን እንመኛለን::

የአዲስ አበባ ፓሊስ ብስክሌት ቡድን የ2015 የአመቱን የመጀመሪያ ውድድር ነገ ይጀምራል። ቡድኑ ለውድድር የሚመጥን በቂ ዝግጅት ሲያደርግ ቆይቷል።
24/12/2022

የአዲስ አበባ ፓሊስ ብስክሌት ቡድን የ2015 የአመቱን የመጀመሪያ ውድድር ነገ ይጀምራል። ቡድኑ ለውድድር የሚመጥን በቂ ዝግጅት ሲያደርግ ቆይቷል።

ክለባችን አዲስ አበባ ፖሊስ ስፖርት ክለብ በያዝነዉ የዉድድር አመት አሸናፊነቱን ለማስቀጠል የነባር ተወዳዳሪዎችን ዉል ሲያራዝም የቆየ ሲሆን ፣ አሁን ደግሞ የመጀመሪያ አዲስ ሁለገቡን ተወዳዳ...
12/10/2022

ክለባችን አዲስ አበባ ፖሊስ ስፖርት ክለብ በያዝነዉ የዉድድር አመት አሸናፊነቱን ለማስቀጠል የነባር ተወዳዳሪዎችን ዉል ሲያራዝም የቆየ ሲሆን ፣ አሁን ደግሞ የመጀመሪያ አዲስ ሁለገቡን ተወዳዳሪ አስፈርሟል::

ስም :- ፉአድ ሻሚል
የነበረበት ክለብ :- የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ

መልካም የዉድድር አመት ይሁንልክ! Fuad Umi

በክለባችን ጥሩ ግዜ ያሳለፈዉ ደጋጋ ዘላለም ዉሉን በመጨረሱ ከክለባችን ጋር በስምምነት ተለያይቷል::Degaga Zelalem, who spent a good time in our club, ended ...
12/09/2022

በክለባችን ጥሩ ግዜ ያሳለፈዉ ደጋጋ ዘላለም ዉሉን በመጨረሱ ከክለባችን ጋር በስምምነት ተለያይቷል::

Degaga Zelalem, who spent a good time in our club, ended his contract and parted ways with our Addis Ababa police cycling team.

THANK YOU- DEGAGA ZELALEM

ክለባችን አዲስ አበባ ፖሊስ ለ2015 የዉድድር ጊዜ ተጠናክሮ ለመቅረብ የነባር እና  አዳዲስ ተጨዋቾችን  በማስፈረም ላይ ይገኛልዉላቸዉን ያደሱ ነባር ተጨዋቾቻችን1/ታደሰ ሙሉዬ2/ሰለሞን አለ...
14/07/2022

ክለባችን አዲስ አበባ ፖሊስ ለ2015 የዉድድር ጊዜ ተጠናክሮ ለመቅረብ የነባር እና አዳዲስ ተጨዋቾችን በማስፈረም ላይ ይገኛል

ዉላቸዉን ያደሱ ነባር ተጨዋቾቻችን
1/ታደሰ ሙሉዬ
2/ሰለሞን አለሙ
3/ጌታሁን ቡልቡላ
4/በሃይሉ ፍቅሬ

*በቀጣይም አዳዲስ ተጨዋቾችን ወደ ቡድኑ ለመቀላቀል በዝግጅት ላይ እንገኛለን፡፡

Addis Ababa Club's Championship Team Time Trial champion Addis Ababa Police cycling team🏆 🥇🥇🥇
04/06/2022

Addis Ababa Club's Championship Team Time Trial champion Addis Ababa Police cycling team🏆 🥇🥇🥇

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Ababa Police Cycling Team posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category