Lisanekwas on Tirita 97.6 FM

Lisanekwas on Tirita 97.6 FM የእግርኳስ አንደበት🗣 ⚽

19/03/2025

አሌክሳንደር ኢሳቅ በካራባዎ ፍፃሜ ጨዋታ ሊቨርፑል ላይ ያስቆጠራት ድንቅ ጎል- አጂኢበ ረቢ 🔥

ዌምብሌይ በመጠባበቅ ላይ ነች 🏟️ የዘንድሮው የካራባዎ ዋንጫ ውድድር ዛሬ ፍፃሜውን ያገኛል 🏆ተፋላሚዎቹ ሊቨርፑልና ኒውካስል ናቸው።አርኔ ሰሎት ከቀያዮቹ ጋር የመጀመሪያ ዋንጫውን ያሸንፍ ይሆ...
16/03/2025

ዌምብሌይ በመጠባበቅ ላይ ነች 🏟️ የዘንድሮው የካራባዎ ዋንጫ ውድድር ዛሬ ፍፃሜውን ያገኛል 🏆

ተፋላሚዎቹ ሊቨርፑልና ኒውካስል ናቸው።

አርኔ ሰሎት ከቀያዮቹ ጋር የመጀመሪያ ዋንጫውን ያሸንፍ ይሆን ወይንስ ማግፓይሶች ለ56 አመታት የቆየውን የዋንጫ ጥማታቸውን ይቆርጣሉ? ልሳነኳሶች ነን ምላሹን መሽቶ 1:30 ሲል ከልብዎ በቀረበ ትርታ 97.6 FM ላይ አብረን እንከታለል።

ሀሳብ አስተያየትና የዋንጫውን አሸናፊ ቅድመትንበያ በዚሁ አድራሻችን እንቀበላለን✍️

ሰላም ሰላም የልሳነኳስ ቤተሰቦች?ከተወሰነ ጊዜ ቆይታ በኋላ ልሳነኳስ ዛሬ ሲመለስ ሁለቱ የውድቀት ጎዳና ላይ የሚገኙ ሃያላን ማንቸስተር ዩናይትድና ቶተንሃም ሆስፐርስ፥ ከወገብ በታች ሆነው የ...
16/02/2025

ሰላም ሰላም የልሳነኳስ ቤተሰቦች?

ከተወሰነ ጊዜ ቆይታ በኋላ ልሳነኳስ ዛሬ ሲመለስ ሁለቱ የውድቀት ጎዳና ላይ የሚገኙ ሃያላን ማንቸስተር ዩናይትድና ቶተንሃም ሆስፐርስ፥ ከወገብ በታች ሆነው የሚያደርጉትን ፍልሚያ ከነ ድባቡ ከልብዎ የቀረበ ትርታ 97.6 FM ላይ ይንላችሁ እንቀርባለን።

DO OR DIE👌 ዝግጁ?

ሀሳብ አስተያየትና የጨዋታው ውጤት ቅድመግምት በዚሁ አድራሻችን እንቀበላለን✍️

አሻም አሻም አሻም እንዴት ከረማችሁ የተከበራችሁ የልሳን ቤተሰብ? እነሆ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ልሳነኳስ ተመልሶ ሲመጣ ማንቸስተር ዩናይትድ በኦልድትራፎርድ ሰማይ ስር የለንደኑን ክርስታል ፓ...
02/02/2025

አሻም አሻም አሻም

እንዴት ከረማችሁ የተከበራችሁ የልሳን ቤተሰብ? እነሆ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ልሳነኳስ ተመልሶ ሲመጣ ማንቸስተር ዩናይትድ በኦልድትራፎርድ ሰማይ ስር የለንደኑን ክርስታል ፓላስ አስተናግዶ የሚያደርጉትን ፍልሚያ በደጁ ትርታ 97.6 FM በቀጥታ ስርጭት ይዞ ይቀርባል።

እና ተገናኝተን እናውጋ?

ሀሳብ አስተያየትና የውጤት ግምቶቻችሁን በዚሁ አድራሻችን ከፃፋችሁልን እንቀበላለን✍️

ቤተሰብ ቤተሰብ ቤተሰብ የዛሬዋ ቀጠሮ ከባድ ነች👌ሁሉ አማን? ልሳን ከተፍ አለ እኮ!!ነገር ወዲህ ነው፥ ጫፍ ጫፉን ብቻ ነው በኋላ በሰፊው ስለምንገናኝ። ዛሬ እኮ ነው አመሻሹን ልክ 12:00...
14/12/2024

ቤተሰብ ቤተሰብ ቤተሰብ የዛሬዋ ቀጠሮ ከባድ ነች👌

ሁሉ አማን? ልሳን ከተፍ አለ እኮ!!

ነገር ወዲህ ነው፥ ጫፍ ጫፉን ብቻ ነው በኋላ በሰፊው ስለምንገናኝ። ዛሬ እኮ ነው አመሻሹን ልክ 12:00 ሲል፥ አርሰናል ኤቨርተንን በቤቱ ጋብዟል አሉ። እናማ ልሳነኳስ ጉዳዩን እግር ለእግር ስለሚከታተል ትርታ 97.6 FM ላይ ተገናኝተን ቀሪውን ብንጨርስ አይሻልም?

ድግሱን ደግሞ ሲችልበት ታደሙኣ፥ ለማንኛውም ጠሪ አክባሪ ነው✌️

ሀሳብ አስተያየትና የውጤት ቅድመትንበያ እዚህቹ አስቀምጡልን✍️

ክርስታል ፓላስ ከማንቸስተር ሲቲ12:00 ሰዓት ሲል ከልብዎ የቀረበ ትርታ 97.6 FM ላይ እንገናኝ✌️✌️ሀሳብ አሰተያየትና የውጤት ግምቶቻችሁንም አጋሩን✍️
07/12/2024

ክርስታል ፓላስ ከማንቸስተር ሲቲ

12:00 ሰዓት ሲል ከልብዎ የቀረበ ትርታ 97.6 FM ላይ እንገናኝ✌️✌️

ሀሳብ አሰተያየትና የውጤት ግምቶቻችሁንም አጋሩን✍️

ቤተሰብ ቤተሰብ ቤተሰብ አላችሁ ወይ? ሲመሽ ወደ ማታ ልሳን ከተፍ ይላል በትርታ 🔥🔥 ዝግጁ??ልሳነኳስ ምሽቱን ከ2:30 ጀምሮ በለንደን ደርቢ የሚኬል አርቴታው አርሰናል ከዌስትሃም ዩናይትድ ...
30/11/2024

ቤተሰብ ቤተሰብ ቤተሰብ አላችሁ ወይ? ሲመሽ ወደ ማታ ልሳን ከተፍ ይላል በትርታ 🔥🔥 ዝግጁ??

ልሳነኳስ ምሽቱን ከ2:30 ጀምሮ በለንደን ደርቢ የሚኬል አርቴታው አርሰናል ከዌስትሃም ዩናይትድ ጋራ ከሜዳ ውጪ ተጉዞ በሚያደርገው ጨዋታ ከቤተሰቦቹ ጋር ዳግም ይገናኛል።

በለው በለው ይቀወጣል!! መገኛችን ከልብዎ የቀረበ ትርታ 97.6 FM 📻

ሀሳብ አስተያየትና የጨዋታውን ውጤት ቅድመትንበያ በዚሁ አድራሻችን እንቀበላለን✍️✍️

Ipswich Town vs. Man United  On Tirita 97.6 FM
24/11/2024

Ipswich Town vs. Man United

On Tirita 97.6 FM

#እግርኳስ #ትርታ #እግርኳስ #ትርታኤፍኤም #ትርታስፖርት #ትርታ #እግርኳስ #ትርታኤፍኤም ትርታ ስፖርት (TS 976...

እኛ ዝግጁ፥ እናንተስ?ፖርቱጋላዊው አዲሱ የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሩቤን አሞሪም የመጀመሪያ ጨዋታውን ከሜዳ ውጪ አዲስ አዳጊውን ኢፕስዊች ታወን በመግጠም ያደርጋል። ጨዋታው የሚደረገው ...
24/11/2024

እኛ ዝግጁ፥ እናንተስ?

ፖርቱጋላዊው አዲሱ የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሩቤን አሞሪም የመጀመሪያ ጨዋታውን ከሜዳ ውጪ አዲስ አዳጊውን ኢፕስዊች ታወን በመግጠም ያደርጋል።

ጨዋታው የሚደረገው ከምሽቱ ከ1:30 ጀምሮ ነው። ልሳነኳስ ከልብዎ የቀረበ ትርታ 97.6 FM ላይ በቀጥታ ስርጭት ይዞ ስለሚቀርብ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን።

ሀሳብ አስተያየትና የውጤት ግምቶችን በዚሁ አድራሻችን እንቀበላለን✍️

ከባዱ የለንደን ደርቢ ፍልሚያ አጃኢበ ረቢ🔥🔥ቼልሲ ከአርሰናል ሁለቱ የቀድሞ የፔፕ ረዳቶች እርስበርሳቸው የሚፋለሙበት ቀን፥ ዛሬ ምሽት ከ1:30 ጀምሮ ቼልሲ በስታምፎርድ ብሪጅ አርሰናልን አስ...
10/11/2024

ከባዱ የለንደን ደርቢ ፍልሚያ አጃኢበ ረቢ🔥🔥

ቼልሲ ከአርሰናል

ሁለቱ የቀድሞ የፔፕ ረዳቶች እርስበርሳቸው የሚፋለሙበት ቀን፥ ዛሬ ምሽት ከ1:30 ጀምሮ ቼልሲ በስታምፎርድ ብሪጅ አርሰናልን አስተናግዶ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።

ልሳነኳስ ከልብዎ የቀረበ ትርታ 97.6 FM ላይ ለዚህ ጨዋታ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ስለሚሰጠው እንድከታተሉ እንጋብዛለን።

ሀሳብ አስተያየትና የውጤት ግምቶቻችሁን በዚሁ አድራሻችን እንቀበላለን✍️

አሻም አሻም አሻምፕሪሚየር እስከነ ድራማዎቹ በሳምንቱ መጨረሻ ተመለሰ። ዛሬ በምሳ ሰዓት ጨዋታ ከ9:30 ጀምሮ የሚኬል አርቴታው አርሰናል ወደ ፈታኙ ሴይን ጄምስ ፓርክ አቅንቶ ከኒውካስል ጋራ...
02/11/2024

አሻም አሻም አሻም

ፕሪሚየር እስከነ ድራማዎቹ በሳምንቱ መጨረሻ ተመለሰ። ዛሬ በምሳ ሰዓት ጨዋታ ከ9:30 ጀምሮ የሚኬል አርቴታው አርሰናል ወደ ፈታኙ ሴይን ጄምስ ፓርክ አቅንቶ ከኒውካስል ጋራ የጨዋታ መርሐግብሩን ያደርጋል።

ልሳነኳስ ይህንን ጨዋታ ከልብዎ በቀረበ ትርታ 97.6 FM ላይ በቀጥታ ስርጭት ይዞ ስለሚቀርብ እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል።

ሀሳብ አስተያየትና የውጤት ግምቶቻችሁን በዚሁ አድራሻችን እንቀበላለን✍️

👉አርሰናል ከ ሊቨርፑል ✍️በ9ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር አርሰናል ሊቨርፑልን በሜዳው ኤምሬትስ ስታዲየም ምሽት 1:30 ላይ ያስተናግዳል: ✍️ይህን ልብ አንጠልጣይ ጨዋታ...
27/10/2024

👉አርሰናል ከ ሊቨርፑል

✍️በ9ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር አርሰናል ሊቨርፑልን በሜዳው ኤምሬትስ ስታዲየም ምሽት 1:30 ላይ ያስተናግዳል:

✍️ይህን ልብ አንጠልጣይ ጨዋታ ከልበዎ በቀረበው ትርታ ኤፍ ኤም 97.6 ላይ ምሽት 1:30 ልሳነኳስ ወደናንተ ያደርሳል:

🙏ምሽቱን ከኛ ጋር ያሳልፉ ሃሳብ አስተያየት ያደስሱን :

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lisanekwas on Tirita 97.6 FM posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share