Tikvah-Sport

Tikvah-Sport Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tikvah-Sport, Sports, Addis Ababa.

ላሊጋው ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል...የስፔን ላሊጋ አስተዳዳሪ አካል ከደቂቃዎች በፊት ባወጣው መግለጫ መሰረት ከዚህ ቀደም ለሁለት ሳምንት ተቋርጧል ተብሎ የነበርው ላሊጋ በድጋሚ ለቀጣይ ላልተ...
23/03/2020

ላሊጋው ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል...

የስፔን ላሊጋ አስተዳዳሪ አካል ከደቂቃዎች በፊት ባወጣው መግለጫ መሰረት ከዚህ ቀደም ለሁለት ሳምንት ተቋርጧል ተብሎ የነበርው ላሊጋ በድጋሚ ለቀጣይ ላልተወሰነ ጊዜ መራዝው ታውቋል።

ሆኖም ግን አሁንም የላሊጋው ፕሬዝደንት ሀቭየር ቴባስ ሊጉ እንደምንም መጠናቀቅ እንዳለበት የተናገሩ ሲሆን በተጨማሪም በትንሽ ጊዜ ውስጥ በርካታ ጨዋታዎችን በማድረግ ሊጉን ሊፈፅሙት እንደሚችሉ ለማወቅ ተችሏል።

 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና የሊግ ካምፓኒ ዛሬ ከሰዓት በፌዴሬሽኑ መሰብሰቢያ አዳራሽ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪሚር ሊግ ውድድር በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ላልተ...
23/03/2020



የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና የሊግ ካምፓኒ ዛሬ ከሰዓት በፌዴሬሽኑ መሰብሰቢያ አዳራሽ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪሚር ሊግ ውድድር በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ መቋረጡን ይፋ አድርገዋል፡፡

ክለቦችም ተጫዋቾችን ለመጠበቅ በዚህ ጊዜ ልምምዶችን ማቋረጥ እንዳለባቸው የእግር ኳሱ አስተዳዳሪው አካል አሳውቋል፡፡

Welcome to Tikvah-sport on Facebook
23/03/2020

Welcome to Tikvah-sport on Facebook

Address

Addis Ababa
4444

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tikvah-Sport posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category