Garo Gere Soccer Agency

Garo Gere Soccer Agency A soccer agency work on football. our services
- player and club representation
- legal support and contract consultation
- contract negotiation.

 #አቤኔዘር  #ዮሐንስ በችሎታና በፈጠራ የተሞላ አማካይ ሲሆን፣ ዕድሎችን በመፍጠር እና ከርቀት በመምታት የተለየ ችሎታ አለው። ባለፈው የውድድር ዘመን ለሀዋሳ ከተማ ሲጫወት ሁለት የማይረሱ ...
17/08/2026

#አቤኔዘር #ዮሐንስ በችሎታና በፈጠራ የተሞላ አማካይ ሲሆን፣ ዕድሎችን በመፍጠር እና ከርቀት በመምታት የተለየ ችሎታ አለው። ባለፈው የውድድር ዘመን ለሀዋሳ ከተማ ሲጫወት ሁለት የማይረሱ የርቀት ጎሎችን በማስቆጠር ለቡድኑ አስፈላጊ ሚና ተጫውቷል። ⚽🔥

 #ዳግም  #ወንድሙ ( #ሙጋቤ) ወጣትና በጣም ችሎታ ያለው ተከላካይ ነው። ኳስን በእግሩ በጥሩ ሁኔታ የሚቆጣጠር ሲሆን በBuild-up play በጣም ጥሩ ነው። አጭር፣ የጎን እና ረጅም ፓሶ...
16/08/2026

#ዳግም #ወንድሙ ( #ሙጋቤ) ወጣትና በጣም ችሎታ ያለው ተከላካይ ነው። ኳስን በእግሩ በጥሩ ሁኔታ የሚቆጣጠር ሲሆን በBuild-up play በጣም ጥሩ ነው። አጭር፣ የጎን እና ረጅም ፓሶችን በትክክልና በፍጥነት የሚያደርግ ሲሆን፣ የቴክኒክ ችሎታውና የጨዋታ ግንዛቤው ተስፋ ሰጪ ዘመናዊ ተከላካይ ያደርገዋል። ⚽🔥

⚽ናትናኤል ሻጋሞ ላለፉት 3 ዓመታት ለሀዋሳ ከተማ በትጋትና በታማኝነት ያገለገለ ምርጥ የተከላካይ አማካይ። 💙⚽**ትጋትህ፣ ጥንካሬህ እና አስተዋፅኦህ አይረሳም! 👏🔥**
12/08/2026

⚽ናትናኤል ሻጋሞ ላለፉት 3 ዓመታት ለሀዋሳ ከተማ በትጋትና በታማኝነት ያገለገለ ምርጥ የተከላካይ አማካይ። 💙⚽

**ትጋትህ፣ ጥንካሬህ እና አስተዋፅኦህ አይረሳም! 👏🔥**

ተሰጥኦ ያለው፣ ታታሪ እና ብሩህ የወደፊት ተስፋ የመስመር አጥቂ 🔥⚽ ተሰጥኦ፣ ትጋት እና ቋሚ አቋም። ተባረክ ሂፋሞ ለሚቀጥለው ፈተና ዝግጁ ነው። መልካም ስኬት! ⚽💙
07/08/2026

ተሰጥኦ ያለው፣ ታታሪ እና ብሩህ የወደፊት ተስፋ የመስመር አጥቂ 🔥⚽ ተሰጥኦ፣ ትጋት እና ቋሚ አቋም። ተባረክ ሂፋሞ ለሚቀጥለው ፈተና ዝግጁ ነው። መልካም ስኬት! ⚽💙

የሲዳማ ቡናው የመሀል ሜዳው መሰሶ ዮሴፍ ዮሃንስ።2018 ሲዳማ ቡና ሻምፒዎን እንዲሆን ትልቅ አስተዋፆ ካደረጉ ተጨዋቾች መካከል አንዱ እሱ ነው ሜዳ ላይ ለክለቡ ሁሉ ነገሩን ሰጥቷል።አልሸነፍ...
01/08/2026

የሲዳማ ቡናው የመሀል ሜዳው መሰሶ ዮሴፍ ዮሃንስ።

2018 ሲዳማ ቡና ሻምፒዎን እንዲሆን ትልቅ አስተዋፆ ካደረጉ ተጨዋቾች መካከል አንዱ እሱ ነው ሜዳ ላይ ለክለቡ ሁሉ ነገሩን ሰጥቷል።

አልሸነፍ ባይነቱ ታታሪነቱ የተቃራኒ ቡንድንን አደገኛ የማጥቃት እንቅስቃሴዎችን በማቋረጥ የቡድኑን ሚዛን በመጠበቅ በማደራጀት ቡድኑን በማነሳሳት በአጠቃላይ ዮሴፍ ዮሃንስ ዘንድሮ ጥሩ የውድድር አመትን ያሳለፈ ድንቅ ተጨዋች መሆኑን አስመስክሯል።

⚽ ዮሴፍ ዮሃንስ 💪💪💪

ከሀዋሳ ከተማ ታዳጊ ቡድን ያደገው በዋናው ቡድን አድጎ ጥሩ ግልጋሎት እየሰጠ ያለው በቀኝም በግራም ተከላካይ ቦታ መጫወት የሚችለው ⚽ፍቃደስላሴ ደሳለኝ (ጫላ) 💪
29/07/2026

ከሀዋሳ ከተማ ታዳጊ ቡድን ያደገው በዋናው ቡድን አድጎ ጥሩ ግልጋሎት እየሰጠ ያለው በቀኝም በግራም ተከላካይ ቦታ መጫወት የሚችለው
⚽ፍቃደስላሴ ደሳለኝ (ጫላ) 💪

ኤፍሬም ታምራት ጥሩ ኳሊቲ ያለው የግራ እግር ተጨዋች ፈጣን ነው ቀልጣፋ ነው ኢነርጄቲክ ነው ግራ መስመር ተከላካይም የመስመር አጥቂም ሆኖ መጫወት ይችላል ግራ ተከላካይ ላይ ሲጫወት በተደጋጋ...
26/07/2026

ኤፍሬም ታምራት ጥሩ ኳሊቲ ያለው የግራ እግር ተጨዋች ፈጣን ነው ቀልጣፋ ነው ኢነርጄቲክ ነው ግራ መስመር ተከላካይም የመስመር አጥቂም ሆኖ መጫወት ይችላል ግራ ተከላካይ ላይ ሲጫወት በተደጋጋሚ over lap ያደርጋል ክሮሶች ያደርጋል ዘንድሮ 9 አሲስት አድርጓል። የመስመር አጥቂ ሲሆን ወደ ጎል አክርሮ የሚመታው ሹት ለግብ ጠባቂዎች ፈታኝ ነው የቆሙ ኳሶች አጠቃቀሙ ጥሩ ነው።

⚽ኤፍሬም ታምራት 💪

ከሲዳማ ቡና ታዳጊ ቡድን ያደገው በግራም በቀኝ ተከላካይ ቦታን የሚጫወተው ፈጣሩ ታታሪው በተሰለፈባቸው ጨዋታዎች ሁሉ ለክለቡ ጥሩ ግልጋሎት የሰጠው ወጣቱ ተስፈኛ ⚽አስቻለው ሙሴ 💪
25/07/2026

ከሲዳማ ቡና ታዳጊ ቡድን ያደገው በግራም በቀኝ ተከላካይ ቦታን የሚጫወተው ፈጣሩ ታታሪው በተሰለፈባቸው ጨዋታዎች ሁሉ ለክለቡ ጥሩ ግልጋሎት የሰጠው ወጣቱ ተስፈኛ
⚽አስቻለው ሙሴ 💪

በዘንድሮው የውድድር ዓመት ብዙ ጫወታዎችን ባያደርግም እንኩአን ያለፉትን ዓመታት የውጭ ሀገር ተጫዋቾችንም በሚገባ ሲፎካከር ተመልክተነዋል:: ⚽መክብብ ደገፉ (የኬሮ) 💪
24/07/2026

በዘንድሮው የውድድር ዓመት ብዙ ጫወታዎችን ባያደርግም እንኩአን ያለፉትን ዓመታት የውጭ ሀገር ተጫዋቾችንም በሚገባ ሲፎካከር ተመልክተነዋል::

⚽መክብብ ደገፉ (የኬሮ) 💪

ሊጉ ላይ ካሉ ጥሩ ችሎታ ካላቸው ጥቂት የግራ መስመር ተከላካዮች መካከል አንዱ የፋሲል ከነማው ኪሩቤል ዳኜ አንዱ ነው።⚽ኪሩቤል ዳኜ ጥሩ Future ያለው ተስፈኛ ተጨዋች ነው።
24/07/2026

ሊጉ ላይ ካሉ ጥሩ ችሎታ ካላቸው ጥቂት የግራ መስመር ተከላካዮች መካከል አንዱ የፋሲል ከነማው ኪሩቤል ዳኜ አንዱ ነው።
⚽ኪሩቤል ዳኜ ጥሩ Future ያለው ተስፈኛ ተጨዋች ነው።

Address

Bole
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 05:00 - 21:00
Tuesday 05:00 - 21:00
Wednesday 05:00 - 21:00
Thursday 05:00 - 21:00
Friday 05:00 - 21:00
Saturday 05:00 - 21:00
Sunday 05:00 - 21:00

Telephone

+251916108385

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Garo Gere Soccer Agency posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Garo Gere Soccer Agency:

Shortcuts

Share