Frezer Kassa

Frezer Kassa Football Player

በከፍታውም በዝቅታውም ጊዜ አብራችሁን ለነበራችሁና የማያልቀውን ፍቅራችሁን ሳትሰስቱ ለሰጣችሁን የመቀለ 70 እንደርታ ደጋፊዎች እንዲሁም በተለያየ አጋጣሚ ላሰለጠናችሁኝ አሰልጣኞች፣ኮቺንግ አባ...
03/08/2026

በከፍታውም በዝቅታውም ጊዜ አብራችሁን ለነበራችሁና የማያልቀውን ፍቅራችሁን ሳትሰስቱ ለሰጣችሁን የመቀለ 70 እንደርታ ደጋፊዎች እንዲሁም በተለያየ አጋጣሚ ላሰለጠናችሁኝ አሰልጣኞች፣ኮቺንግ አባላት እና ተጫዋቾች በነበረኝ ቆይታ ለሰጣችሁኝ ጥልቅ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ:: ነገ የተሻለና አዲስ ቀን ይመጣል እወዳቹሀለው❤️🤍🙌

ውድ የባህርዳር አመራሮችና የተከበራችሁ ውድ የክለቡ ደጋፉዎች እንዲሁም የክለቡ ኮቺንግ እስታፍና ተጫዋቾች ባለፉት ሁለት አመታት በነበረኝ ጥሩ አስደሳች ጊዜ ለሰጣችሁኝ ጥልቅ ፍቅርና አክብሮት...
21/08/2025

ውድ የባህርዳር አመራሮችና የተከበራችሁ ውድ የክለቡ ደጋፉዎች እንዲሁም የክለቡ ኮቺንግ እስታፍና ተጫዋቾች ባለፉት ሁለት አመታት በነበረኝ ጥሩ አስደሳች ጊዜ ለሰጣችሁኝ ጥልቅ ፍቅርና አክብሮት እያመሰገንኩ ቀጣዩ ጊዜ የስኬት እንዲሆንላችሁ እየተመኘሁ በድጋሚ አንድ ቀን በዛ ውብ ደጋፉ ፊት እንደምገኝ ተስፋ አደርጋለሁ 🙏እወዳቹሀለው🩵🤍🌴
ፍሬዘር ካሳ

On the field, for the nation. 🇪🇹🤗📷:- TIKVAH SPORT Image
12/11/2024

On the field, for the nation. 🇪🇹🤗
📷:- TIKVAH SPORT Image

05/09/2024

National Team Duty 🇪🇹

Football Player

04/09/2024

🇪🇹

Football Player

28/07/2024

Back to reality 🤗

25/06/2024

My princess ❤️

Football Player

💫🩵🤍📸:- TIKVAH SPORT Image 🙏🙏🙏
17/05/2024

💫🩵🤍
📸:- TIKVAH SPORT Image 🙏🙏🙏

አሌ አመለጥከን እንዴትስ አስቻለህ ወንድሜ እንዴት ጨከንክብን....... እየሳክ አታለልከን ..........ድንግል ሆይ በዚህች ነፍስ ላይ ጥላሽን ጣይበት ምልጃሽ ይደግፈው….. 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 ነ...
28/03/2024

አሌ አመለጥከን እንዴትስ አስቻለህ ወንድሜ እንዴት ጨከንክብን....... እየሳክ አታለልከን ..........ድንግል ሆይ በዚህች ነፍስ ላይ ጥላሽን ጣይበት ምልጃሽ ይደግፈው….. 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 ነፍስ ይማር ወንድሜ 💔😭

Fly up 🩵📸 Aku Sport Images 🙏🏽
16/10/2023

Fly up 🩵
📸 Aku Sport Images 🙏🏽

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Frezer Kassa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category