MINI SPORT

MINI SPORT ★አመቱን ሙሉ ስለ ስፖርት ይዘገባል!

 #የጨዋታ ቀን #ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 - 24ኛ ሳምንት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየምእሁድ ግንቦት 06/ 20159:00 ኢትዮጵያ ቡና - ኢትዮ ኤሌክትሪክ12:00 አዳማ ከ...
14/05/2023

#የጨዋታ ቀን

#ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 - 24ኛ ሳምንት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም

እሁድ ግንቦት 06/ 2015

9:00 ኢትዮጵያ ቡና - ኢትዮ ኤሌክትሪክ
12:00 አዳማ ከተማ - ባህርዳር ከተማ

ሰኞ ግንቦት 07/ 2015

9:00 አርባምንጭ ከተማ - ወላይታ ድቻ
12:00 ሀድያ ሆሳዕና - ወልቂጤ ከተማ

ማክሰኞ ግንቦት 08/ 2015

9:00 ለገጣፎ ለገዳዲ - ፋሲል ከነማ
12:00 ድሬደዋ ከተማ - ኢትዮጵያ መድን

ረቡዕ ግንቦት 09/ 2015

9፡00 ቅዱስ ጊዮርጊስ - ሃዋሳ ከተማ
12፡00 ሲዳማ ቡና - መቻል

ፈጣንና ታማኝ መረጃዎችን በቴሌግራም ያግኙን
#በቴሌግራም :-

https://t.me/mnisport

" ለሊቨርፑል ፍንጭ አልሰጥም "ዋና አሰልጣኙን ያሰናበተው የለንደኑ ክለብ ቼልሲ በነገው የሊቨርፑል ግጥሚያ ቡድኑን የሚመሩት ጊዜያዊ አሰልጣኝ ብሩኖ ሳልተር ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።ጊዜያዊ ...
03/04/2023

" ለሊቨርፑል ፍንጭ አልሰጥም "

ዋና አሰልጣኙን ያሰናበተው የለንደኑ ክለብ ቼልሲ በነገው የሊቨርፑል ግጥሚያ ቡድኑን የሚመሩት ጊዜያዊ አሰልጣኝ ብሩኖ ሳልተር ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።

ጊዜያዊ አሰልጣኝ ብሩኖ ሳልተር በቆይታቸውም :-

" እዚህ የመጣሁት ክለቡ ይህ ትክክለኛ እርምጃ ነው ብሎ ስለሚያስብ ነው ፣ ትልቅ ፈተና ነው ነገር ግን ብዙ ልምድ አለኝ ተጫዋቾቹን ለመርዳት እሞክራለሁ እንደምችል ይሰማኛል።

- ከክለቡ አስተዳደር ጋር አውርቼ ነበር ከጎኔ እንደሆኑ እና እንደግለሰብ እንደሚደግፉኝ ነግረውኛል።

- ከአስቶን ቪላ ጋር በነበረን ግጥሚያ ጨዋታውን ተቆጣጥረን ነበር እንቅስቃሴው ጥሩ ነበር ነገር ግን በአንዳንድ ስህተቶች ተሸንፈናል።

- ያለፉትን ሀያ አራት ሰዓታት መግለጽ አልችልም በጣም ከባድ ነበር አሁን በጋዜጣዊ መግለጫ ላይ መገኘት እና ከተጫዋቾች ጋር ተገናኝቶ መነጋገር ትንሽ ይከብዳል።

- በነገው ጨዋታ የምንጠቀመውን አሰላለፍ በተመለከተ ለሊቨርፑል ምንም አይነት ፍንጭ መስጠት ስለሌለብኝ አልናገርም።

- ሊቨርፑል መጥፎ የውድድር አመት በማሳለፍ ላይ ናቸው ነገር ግን ምርጥ ተጫዋቾች አሏቸው ፣ ዝግጁ መሆን አለብን።" ሲሉ ተደምጠዋል።

ለፈጣን መረጃዎች እና በቀጥታ ስርጭት ጨዋታዎችን ለመከታተል በቴሌግራም ይከተሉን

👉👉👉👉👉👉👉👉👉 https://t.me/mnisport

 #ከምሽቱ ጨዋታ በኃላ አሰልጣኝ ውበቱ እንዲህ ብለዋል"ከእኔ በብዙ እጥፍ አቅም ያለው ሰው በዚህ ቦታ ላይ ቢቀመጥም አቅም ያላቸው  ተጫዋቾች እነዚሁ ናቸው" 👇 #አሰልጣኙ ውበቱ ካነሷቸው  ...
28/03/2023

#ከምሽቱ ጨዋታ በኃላ አሰልጣኝ ውበቱ እንዲህ ብለዋል

"ከእኔ በብዙ እጥፍ አቅም ያለው ሰው በዚህ ቦታ ላይ ቢቀመጥም አቅም ያላቸው ተጫዋቾች እነዚሁ ናቸው"

👇
#አሰልጣኙ ውበቱ ካነሷቸው ነጥቦች መካከል:-

➡በባለፈው ጨዋታ ከመሸነፋችን ጋር ተያይዞ ተጫዋቾቹ ላይ ትንሽ ከአህምሮ ጋር የሥነ-ልቦና ትግል ጋር ነበረን.....
➡ከዓርቡ ጨዋታ ዛሬ በኳስ ቁጥጥርም ሆነ ወደ ጎል በመድረስ የተሻለን ነበር.....
➡ለአፍሪካ ዋንጫው ለማለፍ ያለን ዕድል በጣም ጠባብ ነው።እርግጥ 100% የማለፍ ዕድላችን አክትሟል ማለት አይቻልም

➡ለረጅም ጊዜ የሚጫወቱ ተጫዋቾችን ማግኘት ከባድ ነው።
➡ ከእኔ በብዙ እጥፍ አቅም ያለው ሰው በዚህ ቦታ ላይ ቢቀመጥ አቅም ያላቸው ተጫዋቾች እነዚሁ ናቸው..... ጥራት ያላቸው ተጫዋቾችን የማፍራት ስራ ላይ መሰራት አለበት። ባለው ነገር ግን የምንችለውን ነገር ለማሳየት ሞክረናል....

🔛እንደ ሀገር የ 9 ቁጥር አጥቂ ተጫዋች የለንም። 9 ቁጥር ሆኖ በዛ ቦታ ልብ የሚያስደፍር ተጫዋች የለንም ፣ አንዳንዴ ማነፃፀር ይገባናል.....

➡ ከባለፈው ጨዋታ ስናነፃፅረው የዛሬው ጨዋታ የተሻለ ነበረ... ከጎል ጋር ተያይዞ ግን በርካታ ተጫዋቾች ጎል ጋር እየደረሱ እና የግብ ዕድሎችን እየፈጠሩ ነበረ ....

# ማጣሪያውን ለማለፍ በእርግጥ 100% ዕድላችን አክትሟል ማለት አይቻልም። በሂሳባዊ ስሌት ሙሉ ለሙሉ ውጪ አይደለንም ፤ ግን ዕድሉ ጠባብ ነው....

በብሔራዊ ቡድናችን ላይ ያለዎትን ሀሳብ ያጋሩን ?

ለፈጣን ስፖርታዊ መረጃዎች በቴሌግራም ፦

https://t.me/mnisport

  የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድብ አራተኛ ጨዋታቸውን ያደረጉት ዋልያዎቹ 3ለ2 በሆነ ውጤት በጊኒ አቻቸው ተሸንፈዋል።- ከንአን ማርከነህ እና ኪቲካ ጅማ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ሁለት ግቦ...
27/03/2023



የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድብ አራተኛ ጨዋታቸውን ያደረጉት ዋልያዎቹ 3ለ2 በሆነ ውጤት በጊኒ አቻቸው ተሸንፈዋል።

- ከንአን ማርከነህ እና ኪቲካ ጅማ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ሁለት ግቦች በጨዋታው አስቆጥረዋል።

- ተከታታይ ድል ያስመዘገበችው ጊኒ የማለፍ እድሏን ስታሰፋ በዘጠኝ ነጥቦች ምድቡን በበላይነት እየመራች ትገኛለች።

- ግብፅን ያሸነፉት ዋልያዎቹ ሶስት ነጥቦችን ሰብስበው በምድቡ አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።

- በቀጣይ ወርሀ ሰኔ ኢትዮጵያ ከ ማላዊ ጋር የምድቡን አምስተኛ ጨዋታ የምታደርግ ይሆናል።


ለፈጣን መረጃዎች እና የቀጥታ ስርጭቶችን ለመከታተል በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ ፦

https://t.me/mnisport

 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ቢጫ ማልያ ፥ ቀይ ቁምጣ እና ቢጫ ካሶተኒ ለብሶ ወደ ሜዳ የሚገባ ይሆናል። ተጋጣሚያችን ጊኒ ደግሞ ቀይ ማልያ ፣ ቢጫ ቁምጣ እና አረንጓዴ ካሶተኒ በመልበስ ወደ ሜ...
24/03/2023



የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ቢጫ ማልያ ፥ ቀይ ቁምጣ እና ቢጫ ካሶተኒ ለብሶ ወደ ሜዳ የሚገባ ይሆናል። ተጋጣሚያችን ጊኒ ደግሞ ቀይ ማልያ ፣ ቢጫ ቁምጣ እና አረንጓዴ ካሶተኒ በመልበስ ወደ ሜዳ ይገባል።

ጨዋታው ከምሽቱ 5፡30 ላይ ካዛብላንካ በሚገኘው መሐመድ አምስተኛ ስታዲየም ይደረጋል።

ጨዋታውን በቀጥታ ይከታተሉ ። ለጓደኞችዎ ሼር ያድርጉ ።

ጨዋታወሰን በቀጥታ ለመከታተል በቴሌግራም

👉👉👉 https://t.me/mnisport ጆይን አድርገው መከታተል ይችላሉ

ጨዋታ ቀን !በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ 3ኛ የምድብ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሐየራዊ ቡድን ከጊኒ ጋር ዛሬ ምሽት 5፡30 በካዛብላንካ መሐመድ አምስተኛ ስታዲየም ይጫወታል። ድል ለኢትዮጵያ !ጨዋታውን ...
24/03/2023

ጨዋታ ቀን !

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ 3ኛ የምድብ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሐየራዊ ቡድን ከጊኒ ጋር ዛሬ ምሽት 5፡30 በካዛብላንካ መሐመድ አምስተኛ ስታዲየም ይጫወታል።

ድል ለኢትዮጵያ !

ጨዋታውን በቴሌግራም ቻናላችን በቀጥታ ለመከታተል ከስር ባለው ሊንክ ጆይን ያድርጉ

👉 👉 👉 https://t.me/mnisport

 #ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 - 16ኛ ሳምንት በድሬደዋ ስታዲየም #የጨዋታ መርሐ ግብርሰኞ የካቲት 27/ 201510:00 ለገጣፎ ለገዳዲ -  ሃዋሳ ከተማ 01:00 ኢትዮጵያ ...
06/03/2023

#ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 - 16ኛ ሳምንት በድሬደዋ ስታዲየም

#የጨዋታ መርሐ ግብር

ሰኞ የካቲት 27/ 2015

10:00 ለገጣፎ ለገዳዲ - ሃዋሳ ከተማ

01:00 ኢትዮጵያ ቡና - ወላይታ ድቻ

ለፈጣንና አጫጭር መረጃዎች
✅ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም 👉 https://t.me/mnisport
ቲክቶክ 👉 tiktok.com/

 #የጨዋታ ቀን !ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 - 15ኛ ሳምንት በድሬደዋ ስታዲየም #የዛሬ የጨዋታ መርሐ ግብር #አርብ የካቲት 17/2015 #10:00 ሀዲያ ሆሳዕና- ኢትዮጵያ ...
24/02/2023

#የጨዋታ ቀን !

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 - 15ኛ ሳምንት
በድሬደዋ ስታዲየም

#የዛሬ የጨዋታ መርሐ ግብር

#አርብ የካቲት 17/2015

#10:00 ሀዲያ ሆሳዕና- ኢትዮጵያ መድን

#01:00 ለገጣፎ ለገዳዲ - መቻል

ለፈጣንና አጫጭር ስፖርታዊ መረጃዎች በቴሌግራም ያግኙን :-

https://t.me/mnisport

 #የጨዋታ ቀን 14ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 -በድሬደዋ ስታዲየም ዛሬ በሚደረጉ  ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዷልእሁድ የካቲት 12/ 201510:00 መቻል- ኢትዮጵያ ቡና...
19/02/2023

#የጨዋታ ቀን

14ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 -በድሬደዋ ስታዲየም ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዷል

እሁድ የካቲት 12/ 2015

10:00 መቻል- ኢትዮጵያ ቡና

01፡00 ወልቂጤ ከተማ - ወላይታ ድቻ

ግምተዎን ያጋሩን

የ14ኛ ሳምንት ውጤቶች እና ቀጣይ ጨዋታዎችዓፄዎቹ   ከአዲሱ አሰልጣኛቸው ጋር ድላቸውን አጣጥመዋል ! ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 - 14ኛ  ሳምንት ድሬደዋ ስታዲየም በቴሌግራ...
17/02/2023

የ14ኛ ሳምንት ውጤቶች እና ቀጣይ ጨዋታዎች

ዓፄዎቹ ከአዲሱ አሰልጣኛቸው ጋር ድላቸውን አጣጥመዋል !

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 - 14ኛ ሳምንት ድሬደዋ ስታዲየም
በቴሌግራም

https://t.me/mnisport

👆👆 መረጃዎቻችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ

Address

Addiss Abeba
Addis Ababa

Telephone

+251930320068

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when MINI SPORT posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to MINI SPORT:

Share