Football Addis Ababa

Football Addis Ababa we talk only about addis ababa football.

❤️🖤ለእኛ አዲስ ከቴ የገቢ ማሰባሰቢያ ታስቦ የሚዘጋጀው አመታዊው የዙር ውድድር የፊታችን እሁድ እንደሚጀመር ያሳወቅን ሲሆን፣በዚህም መሰረት ዛሬ የምድብ ድልድሉ ከቀኑ 8:00 ሰሀት ወቶሀል፣...
03/08/2022

❤️🖤
ለእኛ አዲስ ከቴ የገቢ ማሰባሰቢያ ታስቦ የሚዘጋጀው አመታዊው የዙር ውድድር የፊታችን እሁድ እንደሚጀመር ያሳወቅን ሲሆን፣በዚህም መሰረት ዛሬ የምድብ ድልድሉ ከቀኑ 8:00 ሰሀት ወቶሀል፣የምድብ ተፋላሚዎችም የመጀመሪያ ጨዋታዎቻቸውን እሁድ እና ሰኞ በማድረግ ይጀምራሉ!!!
በምድብ-1 በምድብ-2
ካርሎስ እና ጓደኞቹ ፈረንሳይ 400 ፍቅር
ኮልፌ ያሬድ እና ጓደኞቹ
አባይ ምንጭ አለም ባንክ
ጣሊያን ስኩል ሙርጋት ሞባይል
ሲሆን በዚህም መሰረት የመጀመሪያ ጨዋታዎቻቸውን
እሁድ ነሀሴ 1 ጠዋት 3:00
ካርሎስ እና ጓደኞቹ vs ኮልፌ
ጠዋት 5:00 ላይ
አባይ ምንጭ vs ጣልያን ስኩል በሚያደርጉት ውድድር ሲጀምር
ሰኞ ነሀሴ 2 ጠዋት 3:00 ሲቀጥል
ፈረንሳይ vs ያሬድ እና ጋደኞቹ
ጠዋት 5:00 ላይ
አለም ባንክ vs ከሙርጋት ሞባይል ይጫወታሉ
መልካም የውድድር ጊዜ ለተወዳዳሪዎች!!!

ኳስና እሁድ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ ናቸው፡፡
31/07/2022

ኳስና እሁድ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ ናቸው፡፡

የመክፈቻ ፕሮግራም በመዲናችን የሚገኙ ወጣቶችን የማቀራረብ በጎ ዓላማን በማንገብ  የኛ አዲስ ከቴ እስፖርት ክለብ በክረምት መርሃ ግብር ደማቅ የእግር ኳስ ውድድር በማዘጋጀት ነሃሴ 1/ 12/...
29/07/2022

የመክፈቻ ፕሮግራም
በመዲናችን የሚገኙ ወጣቶችን የማቀራረብ በጎ ዓላማን በማንገብ የኛ አዲስ ከቴ እስፖርት ክለብ በክረምት መርሃ ግብር ደማቅ የእግር ኳስ ውድድር በማዘጋጀት ነሃሴ 1/ 12/2014 መክፈቻውን ያደርጋል
በመክፈቻውም በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ በጎተፅኖ ያሳረፉ የእግር ኳስ ሰዎችና ታዋቂ ሰዎችን ጭምር በመጋበዝ የሚጀመር ይሆናል ውድድሩም ብርቱና አስደሳች ፉክክር ያለበት እንደሚሆን እርግጠኞች ነን
የፊታች እሁድ ማለትም ነሃሴ 1/12/2014 ሁላቹም የእስፖር ቤተሰቦች ተጋብዛቹዋል በተለይ አዲስ ከተማ አብነት አቶቢስ ተራ የላቹ መታቹ በመታደም ውድድራችንን እንድታደምቁልን በትህትና እንጠይቃለን

29/07/2022

ቅጣት ምት ያስጠላሀል፡፡

28/07/2022

የጀግኖች አትሌቶች አቀባበል (ሜክሲኮ አቅራቢያ)

Address

Piassa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Football Addis Ababa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category