04/09/2026
አትሌት ፍሬወይኒ ሀይሉ የብራስልስ ዳይመንድ ሊግ 5,000 ሜትር አሸናፊ ሆነች🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም
1 አትሌት ፍሬወይኒ የ5,000 ሜትር ውድድሩን 14:35.20 በሆነ ጊዜ በማጠናቀቅ በአንደኝነት ማሸነፍ ችላለች።🇪🇹
2 አትሌት ልቅና አምባው በ14:36.31 ሁለተኛ ስትሆን፣ 🇪🇹
3 አትሌት ሰናይት ጌታቸው ደግሞ በ14:37.09 ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቀዋል።🇪🇹