Temu love 21

Temu love 21 Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Temu love 21, Sports Event, Addis Ababa.

14/06/2025

Check out ሰላም ጎጃሜዋ LIVE videos on TikTok! Watch, follow, and discover the latest content from ሰላም ጎጃሜዋ.

07/03/2023

💥|| ሪያል ማድሪዶች ለዚች የቆቅ መረቅ ቪኒሺየስ ጁኒየር በቀጣይ አመት 7 ቁጥር ለመስጠት አስበዋል ❤

07/03/2023

ሮይ ኪን:

🗣 "ተጫዋች ሆኜ በ7 ጎል ብሸነፍ ለወራት እጠፋ ነበር።"

07/03/2023

የክርስቲያኖ ሮናልዶ መልካም ተግባር ❤️❤️😍

ይህ ከስር ከሮናልዶ ጋር የምትመለከቱት ታዳጊ ህጻን ሶሪያዊ ነው ። እና ሰሞኑን ሺዎችን ከገደለው የሶሪያ የመሬት መንቀጥቀጥ ለቀናት ከፍርስራሽ ውስጥ ቆይቶ ፡ በህይወት አድን ሰወች ተፈልጎ ወጣ ። ወደሆስፒታል ተወስዶ አረፍ ካለ በኋላም ስለሁኔታው ተጠየቀ ።
በፍርስራሽ ውስጥ ሆኖ ያሳለፋቸውን አስፈሪ ቀናት በተመለከተ ተናገረ ።

ጋዜጠኛው ከዚህ አሳዛኝ ትውስታ ሊያወጣው በማሰብ ምን ያስደስትሀል ሲል ጠየቀው

እኔ ኳስ ነው የምወደው ፡ የማደንቀው ተጫዋች ደግሞ ክርስቲያኖ ሮናልዶን ነው ። አንድ ቀን አግኝቼው ጎበዝ እንደሆነ ልነግረው እፈልጋለሁ ሲል ተናገረ ።

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፡ ከፍርስራሽ ውስጥ ለቀናት ከርሞ የወጣውን ልጅ ኢንተርቪው ከሰማ በኋላ ፡ እንኳን አንተ በሰላም ተረፍክልን እንጂ እኔን ማግኘት ብዙ አይከብድም በሚል. .. ከሳውዲ ባለስልጣናት ጋር በመነጋገር ወደሳውዲ እንዲመጣ አድርጎት ፡ በሰርፕራይዝ ህልሙን እውን አድርጎለታል ። በስታዲየም ተገኝቶም ሮናልዶ ሲጫወት ተመልክቷል ።

( አጠቃላይ ኑሮውን በሳውዲ እንዲቀጥል እንደሚደረግም ፡ ይህን ጉዳይ ያመቻቹት የሳውዲ ባለስልጣን ተናግረዋል ) በዋሲሁን ተስፋዬ

07/03/2023

🔥ክርስቲያኖ ሮናልዶ በቱርክ እና በሶሪያ ድንበር በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ለተጎዱ ሰዎች የእርዳታ አውሮፕላኖችን ልኳል። በተጨማሪም ፖርቱጋልኛ ኮከብ የአልጋ ልብስ፣ ብርድ ልብስ፣ ድንኳን፣ የሕፃናት ምግብና የሕክምና ቁሳቁሶችን አብሮ ልኳል። 👏 [ዴይሊ ሜይል]

23/12/2022
26/05/2022

Good day

21/04/2020

Address

Addis Ababa

Telephone

+251967131161

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Temu love 21 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category