ናይስ እግር ኳስ-Nice Football

ናይስ እግር ኳስ-Nice Football ምርትና አገልግሎቶን ለማስተዋወቅ በውስጥ ያናግሩን ወይም በቴሌግራም t.me/NiceFootballCEO ላይ ማናገር ይችላሉ።

25/12/2025

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ምድረ ገነት

🇨🇮 አማድ ዲያሎ በአፍሪካ ዋንጫ በመጀመሪያ ጨዋታው ጎሉን ሞዛምቢክ ላይ ማስቆጠር ችሏል።
24/12/2025

🇨🇮 አማድ ዲያሎ በአፍሪካ ዋንጫ በመጀመሪያ ጨዋታው ጎሉን ሞዛምቢክ ላይ ማስቆጠር ችሏል።

24/12/2025

24/12/2025

ይገምቱ ይሸለሙ
ኮትዲቫር ከ ሞዛምቢክ

ስፖንሰር ቴምር ፕሮፐርቲስ

24/12/2025

ሀድያ ሆሳዕና ከ ወላይታ ድቻ

24/12/2025

ባህር ዳር ከተማ ከ ፋሲል ከነማ | Bahir Dar Ketema Vs Fasil Kenema

ይገምቱ ይሸለሙ   የአፍሪካ ዋንጫን በድሪብል ስፖርት ከቴምር ፕሮፐርቲስ ጋርውድ አድማጮች  ዛሬ በ35ኛው የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ በምድብ አምስት ኮትዲቫር ከ ሞዛምቢክ በማራካሽ ስታዲየ...
24/12/2025

ይገምቱ ይሸለሙ

የአፍሪካ ዋንጫን በድሪብል ስፖርት ከቴምር ፕሮፐርቲስ ጋር

ውድ አድማጮች ዛሬ በ35ኛው የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ በምድብ አምስት ኮትዲቫር ከ ሞዛምቢክ በማራካሽ ስታዲየም የሚያደርጉትን ፍልሚያ ከምሽት 1:30 ሰዓት ጀምሮ በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ላይ በድሪብል ስፖርት ወደ እናንተ እናደርሳለን።

✅ የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፆቻችንን እየተቀላቀላችሁ የምንጠይቀውን ጥያቄ እየመለሳችሁ የካርድ ተሸላሚ እንድትሆኑ በአክሮት እንጋብዛለን ፤ በተጨማሪም ሃሳብና አስተያየታችሁን አድርሱን

የክብር አጋራችን
1. ቴምር ፕሮፐርቲስ ነው

23/12/2025

አርሰናል ከ ክርስታል ፓላስ

23/12/2025

ናይጀሪያ ከ ታንዛኒያ | Nigeria Vs Tanzania

ደቡብ አፍሪካ አንጎላን አሸነፈችበአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለት የመጀመርያ ጨዋታ ደቡብ አፍሪካ አንጎላን 2 ለ 1 በማሸነፍ አጀማመሯን አሳምራለች፡፡ በማራካሽ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ኦስዊን...
22/12/2025

ደቡብ አፍሪካ አንጎላን አሸነፈች

በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለት የመጀመርያ ጨዋታ ደቡብ አፍሪካ አንጎላን 2 ለ 1 በማሸነፍ አጀማመሯን አሳምራለች፡፡

በማራካሽ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ኦስዊን አፖሊስ እና ሌይል ፎስተር የደቡብ አፍሪካን ግቦች አስቆጥረዋል፡፡ ሾው የአንጎላን ብቸኛ ግብ አስቆጥሯል፡፡

ይገምቱ ይሸለሙ   የአፍሪካ ዋንጫን በድሪብል ስፖርት ከቴምር ፕሮፐርቲስ ጋርውድ አድማጮች  ዛሬ በ35ኛው የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ በምድብ ሁለት ደቡብ አፍሪካ ከ አንጎላ በማራካሽ ስታዲ...
22/12/2025

ይገምቱ ይሸለሙ

የአፍሪካ ዋንጫን በድሪብል ስፖርት ከቴምር ፕሮፐርቲስ ጋር

ውድ አድማጮች ዛሬ በ35ኛው የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ በምድብ ሁለት ደቡብ አፍሪካ ከ አንጎላ በማራካሽ ስታዲየም የሚያደርጉትን ፍልሚያ ከምሽት 1:00 ሰዓት ጀምሮ በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ላይ በድሪብል ስፖርት ወደ እናንተ እናደርሳለን።

✅ የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፆቻችንን እየተቀላቀላችሁ የምንጠይቀውን ጥያቄ እየመለሳችሁ የካርድ ተሸላሚ እንድትሆኑ በአክሮት እንጋብዛለን ፤ በተጨማሪም ሃሳብና አስተያየታችሁን አድርሱን

የክብር አጋራችን
1. ቴምር ፕሮፐርቲስ ነው

እጅግ በያሳፍር ሁኔታ ትናንት የሞሮኮ ደጋፊዎች የመሀል አልቢትሩ ላይ ሌዘር ጀት Uv light ሲያበሩበት ነበረ ይህ ተግባራቸው ከብዙዎች አልተወደደም
22/12/2025

እጅግ በያሳፍር ሁኔታ ትናንት የሞሮኮ ደጋፊዎች የመሀል አልቢትሩ ላይ ሌዘር ጀት Uv light ሲያበሩበት ነበረ ይህ ተግባራቸው ከብዙዎች አልተወደደም

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ናይስ እግር ኳስ-Nice Football posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category