Saint george foot ball club ethiopia

Saint george foot ball club ethiopia እንኳን ወደ አንጋፋው ክለብ ልሳን በደህና መጡ

⚽የወዳጅነት ጨዋታ⚽Friendly Match ጨዋታው በቅዱስ ጊዮርጊስ 3-1 አሸናፊነት ተጠናቋል ።⚽ ቅዱስ ጊዮርጊስ 3 -1 አል ሜሪክ ⚽⚽አማኑኤል ተርፋ 24'⚽ቢኒያም በላይ 41'⚽ኢስማኤል ...
30/08/2022

⚽የወዳጅነት ጨዋታ⚽
Friendly Match

ጨዋታው በቅዱስ ጊዮርጊስ 3-1 አሸናፊነት ተጠናቋል ።
⚽ ቅዱስ ጊዮርጊስ 3 -1 አል ሜሪክ ⚽
⚽አማኑኤል ተርፋ 24'
⚽ቢኒያም በላይ 41'
⚽ኢስማኤል ኦሮ አጎሮ 42'(ፍ)
📆 ዛሬ ማክሰኞ ነሐሴ 24/2014
🕗 10:00
🏟 በክቡር ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ

✌የአቋም መፈተሻ ጨዋታ✌️🐎ቅዱስ ጊዮርጊስ[Eth] ከ አል ሜሪክ[Sud] 🗓 ማክሰኞ ነሀሴ 24⏰10:00 ሰዓት 🏟 ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ👉ሁለቱ ቡድኖች ለመጨረሻ ጊዜ በተገናኙባቸው ሁ...
29/08/2022

✌የአቋም መፈተሻ ጨዋታ✌️

🐎ቅዱስ ጊዮርጊስ[Eth] ከ አል ሜሪክ[Sud]

🗓 ማክሰኞ ነሀሴ 24

⏰10:00 ሰዓት

🏟 ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ

👉ሁለቱ ቡድኖች ለመጨረሻ ጊዜ በተገናኙባቸው ሁለት ጨዋታዎች በአንደኛው አል ሜሪክ ሲያሸንፍ በአንደኛው ጨዋታ ደሞ ነጥብ ተጋርተው መውጣት ችለዋል

የታላቁ ቅዱስጊዮርጊስ  እንስት ደጋፊዎች በዛሬው እለት የክለባችን የልብ ደጋፊ በነበረችው እናታችን ካሰች መስቀሌ ስም በተሰየመው  "ዝክረ ካሰች" በተሰኝው የደም ልገሳ መርሃ ግብር ላይ በቀ...
27/08/2022

የታላቁ ቅዱስጊዮርጊስ እንስት ደጋፊዎች በዛሬው እለት የክለባችን የልብ ደጋፊ በነበረችው እናታችን ካሰች መስቀሌ ስም በተሰየመው "ዝክረ ካሰች" በተሰኝው የደም ልገሳ መርሃ ግብር ላይ በቀይ መስቀል ተገኝተው የደም ልገሳ ሲያከናውኑ ውለዋል።

የፈረሰኞቹ ስፖርት ባር ተገቢውን ጥገና ተደርጎለት ወደ ስራ ገብቶ ለክለባችን ተጨማሪ የገቢ ምንጭ ሚሆንበት መንገድ መሰራት አለበት እንቅስቃሴዎችም እንደተጀመሩ የደረሱን መረጃዎች ይጠቁማሉየፈ...
27/08/2022

የፈረሰኞቹ ስፖርት ባር ተገቢውን ጥገና ተደርጎለት ወደ ስራ ገብቶ ለክለባችን ተጨማሪ የገቢ ምንጭ ሚሆንበት መንገድ
መሰራት አለበት እንቅስቃሴዎችም እንደተጀመሩ የደረሱን መረጃዎች ይጠቁማሉ

የፈረሰኞቹ ስፖርት ባር በኢድ አከባበር ላይ በተፈጠረ ረብሻ ጉዳት ከደረሰባቸው ህንፃዎች መካከል አንዱ መሆኑ ይታወቃል።

ሌላ የወዳጅነት ጨዋታ።በኣፍሪካ ቻምፕ.ሊግ ቅድመ ማጣርያ ከጅቡቲው ሻምፕየን ኣርታ ሶላር 7 የደረሰው .. ሌላኛው ሀያል የሱዳን ቡድን የሆነው ኣልሜሪክ .. ለጨዋታው የሚረዳውን ዝግጅት ለማድ...
27/08/2022

ሌላ የወዳጅነት ጨዋታ።

በኣፍሪካ ቻምፕ.ሊግ ቅድመ ማጣርያ ከጅቡቲው ሻምፕየን ኣርታ ሶላር 7 የደረሰው .. ሌላኛው ሀያል የሱዳን ቡድን የሆነው ኣልሜሪክ .. ለጨዋታው የሚረዳውን ዝግጅት ለማድረግ .. ዛሬቅዳሜ ኣዲስ ኣበባ የገባ ሲሆን .. ከዘንድሮ የኢትዮጵያ ሊግ ሻምፕየን ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋርም 2 የወዳጅነት ጨዋታዎችን እንደምያደርግ ክለቡን ላይ ኣተኩረው የሚፅፉ ገፆች ያሳወቁ ሲሆን .. ኣጠቃላይ የዝግጅት ነገሮችን ለማመቻቸትም የክለቡ ምክትል የስፖርት ጉዳዮች ሀላፊ ረቡዕ እለት ሸገር ገብተዋል።

አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የ2014 ኮከቡ አሰልጣኝ ከሻምፒዮኖቹ ፈረሰኞች ጋር በዋና አሰልጣኝነት ይቀጥላልበተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ፈረሰኞቹን በጊዜያዊነት እየመሩ የቆዮት አሰልጣኝ ዘሪሁን ...
26/08/2022

አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ

የ2014 ኮከቡ አሰልጣኝ ከሻምፒዮኖቹ ፈረሰኞች ጋር በዋና አሰልጣኝነት ይቀጥላል

በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ፈረሰኞቹን በጊዜያዊነት እየመሩ የቆዮት አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የቡድናችን ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹመዋል።

ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለ2014 የውድድር ዘመን ዝግጅት በጀመረበት ወቅት ሰርቢያዊውን አሰልጣኝ ዝላትኮ ክራምፓቲችን በዋና አሰልጣኝነት ቢሾምም አሰልጣኙ ከተጫዋቾች ጋር የነበረባቸው የተግባቦት ችግር ተከትሎ የክለቡ አመራር አሰልጣኙን በማሰናበት አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ቡድኑን በጊዜያዊነት እንዲመሩ መደረጉ አይዘነጋም።

ፈረስኞቹ በክቡር አቶ ይድነቃቸውተሰማ  አካዳሚ ልምምዳቸውን እያደረጉ ይገኛሉ ለብሄራዊ ቡድን ግዳጅ ከሄዱት ተጫዋቾ ውጪየያዘው ስብስብ  የፊታችን መስከረም 1  በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ላለበት ...
26/08/2022

ፈረስኞቹ በክቡር አቶ ይድነቃቸውተሰማ አካዳሚ ልምምዳቸውን እያደረጉ ይገኛሉ
ለብሄራዊ ቡድን ግዳጅ ከሄዱት ተጫዋቾ ውጪየያዘው ስብስብ
የፊታችን መስከረም 1 በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ላለበት ጨዋታ ጠንካራልምምድ በመስራት ላይ ይገኛል።

"ለዘንድሮ ስኬታችን የፅ/ቤት ሰራተኞች የከፈላችሁት መስዋዕትነት የሚዘነጋ አይደለም"አቶ አብነት ገብረመስቀል ====//////=====/////====የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር የፅ/ቤት ...
24/08/2022

"ለዘንድሮ ስኬታችን የፅ/ቤት ሰራተኞች የከፈላችሁት መስዋዕትነት የሚዘነጋ አይደለም"
አቶ አብነት ገብረመስቀል
====//////=====/////====
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር የፅ/ቤት ሰራተኞች የ2014 ዓ.ም የውድድር ዘመን መጠናቀቅን ምክኒያት በማድረግ በክለቡ መዝናኛ ማእከል የሠራተኞች የጋራ የደስታ ፕሮግራም አሠናድተዋል።
በፕሮግራሙም ሰራተኞች የዚህ አመት የጉዞ ትዝታዎቻቸውንና ያልተነገሩ ገጠመኞችን በማውሳት ከአመራሩና አጠቃላይ የጊዮርጊስ ቤተሰቦች ጋር በጋራ የተሰራው ስራ ለዋንጫ ድል እንዳበቃን ገልፀዋል።
በፕሮግራሙ መሀል የክለባችን ፕሬዝዳንት አቶ አብነት ገብረመስቀል በስልክ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን " የፅ/ ቤት ሰራተኞች የሚያጋጥሙ ችግሮችን በትዕግሥት እና በፅናት በማለፍ ለምታከናውኑት ተግባር ክብር አለኝ ፤ ብዙውን ነገር ችላችሁና ታግሳችሁ ለውጤታማነታችን የሠራችሁት ጊዮርጊሳዊ ማንነት ስላላችሁ ነው፤ አሁንም ከፊት ያለው ይበረታልና በትዕግሥት ታላቁን ጊዮርጊስ አይታችሁ በአብሮነትና በህብረት እንድትቀጥሉ አደራ እላለሁ፤ በራሳችሁ ወጪ ደስታችሁን በጋራ ማክበራችሁ ተጠናክሮ ይቀጥል " ብለዋል።
በምሽቱም ፕሮግራም ሰራተኛው በአርአያነታቸው የጎሉ ግለሰቦችን አመስግኗል።

ወቅታዊ ዜናዎችን በተሻለ አቀራረብ የምናደርስ ይሆናል
22/08/2022

ወቅታዊ ዜናዎችን በተሻለ አቀራረብ የምናደርስ ይሆናል

የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር መርሀ ግብር
01/10/2021

የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር መርሀ ግብር

26/05/2021

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ጨዋታ ዉጤት

✌️ቅዱስ ጊዮርጊስ 3⃣➖2⃣ወልቂጤ
⚽️⚽️⚽️ሀይደር

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Saint george foot ball club ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category