Ethiopis Taekwondo Academy ETA

Ethiopis Taekwondo Academy ETA We Shall Build a More Peaceful World!
የተሻለ ሰላም የሰፈነባትን ዓለም እንገነባለን! Phone +251 912 92 99 92

04/10/2025
Congratulations to Master WOGAYEHU BEHAILU !🙏ለረጅም ዓመታት በቴኳንዶ ሙያ አሰልጣኝነት የሚታወቀው ሳቦም ወጋየሁ በሃይሉ ዛሬ በግራንድ ማስተር ፖል ዊለርና በሌሎች ...
07/04/2022

Congratulations to Master WOGAYEHU BEHAILU !🙏
ለረጅም ዓመታት በቴኳንዶ ሙያ አሰልጣኝነት የሚታወቀው ሳቦም ወጋየሁ በሃይሉ ዛሬ በግራንድ ማስተር ፖል ዊለርና በሌሎች ግራንድ ማስተሮች ተፈትኖ በብቃት በማለፍ 7ኛ ዳን አግኝቶ "ማስተር/MASTER" የሚለውን የተከበረ ማዕረግ አግኝቷል! በዚህም ኢትዮጲስ ቴኳንዶ ክለብ የተሰማውን ደስታ በመላው ስፖርተኞች ስም ያቀርባል!
በዚህ አጋጣሚ ሙያውን በጥራትና በታማኝነት ለሚቀጥለው ትውልድ ማስተላለፍና ትክክለኝ ስኬቶችን ማድነቅ ታላቅነት መሆኑን በማስታወስ በቀጣዮቹ ዓመታት ላይም ወደግራንድ ማስተርነት እንዲደርስ እንመኛለን! TAEKWON🙏🙏🙏

በኢትዮጵያ Bodybuilding እና Bikini show ውድድር ተካሄደ። The Yonas የተሰኘው ይህ ውድድር ደረጃው የሴቶችን ጨምሮ በ7 ካታጎራየዝድ ተካሄዶል አንደኛ የወጡ አሸናፊዎች ቀጣ...
09/02/2022

በኢትዮጵያ Bodybuilding እና Bikini show ውድድር ተካሄደ። The Yonas የተሰኘው ይህ ውድድር ደረጃው የሴቶችን ጨምሮ በ7 ካታጎራየዝድ ተካሄዶል አንደኛ የወጡ አሸናፊዎች ቀጣይ ከሃገር ውጪ እንደሚወዳደሩ ተገልፆል።

23/01/2022

Strengthening Exercises
የሰውነት ማጠንከሪያ እንቅስቃሴዎች

ከኢትዮጵያ ማርሻል አርት ባለሙያዎች ውስጥ! Ethiopian Martial Artists!/Taekwon-do - ITF & WTF,  Karate, Wushu, Jeet kune do, Judo, kickb...
30/12/2021

ከኢትዮጵያ ማርሻል አርት ባለሙያዎች ውስጥ!
Ethiopian Martial Artists!
/Taekwon-do - ITF & WTF, Karate, Wushu, Jeet kune do, Judo, kickbox.../

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912929992

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopis Taekwondo Academy ETA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopis Taekwondo Academy ETA:

Share