Afrijobsየአፍሪጆብስ

Afrijobsየአፍሪጆብስ የአፍሪኬር ስራዎች ማስታወቂያ Africare Jobs Vacancy

25/03/2023
11/12/2022

Watch "ኑሮ በዘዴ - የህክምና አገልግሎት በቤታችን Etv | Ethiopia | News" on YouTube
https://youtu.be/9JNIYoiI69U

22/11/2022

ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ

03/11/2022

የደም ግፊት ህመም ምንድን ነው?

የደም ግፊት ህመም ማለት በደም ስራችን ውስጥ ያለው ግፊት በሚለካበት ወቅት ከ140/90 በላይ ሲሆን ማለት ነው፡፡

የደም ግፊት ህመም የሚያስከትላቸው ጉዳቶች

የደም ግፊት ህመም በአብዛኛው ጊዜ የልብና የደም ስርዓትን የሚያውክ ህመም ሲሆን ከሚያስከትላቸው ጉዳቶች ዋና ዋናዎቹ፡-
 የልብ ህመም
 የጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ
 የኩላሊት ህመም
 የዓይን ህመም
 የማስታወስ ችሎታ ማጣት ናቸው፡፡

ለደም ግፊት ህመም ተጋላጭ የሆኑ እነማን ናቸው?

ማንኛውም እድሜአቸው 30 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆኑ ሰዎች ሁሉ ለደም ግፊት ህመም የመጋለጥ አጋጣሚ ሊኖራቸው ይችላል፡፡ ይሁን እንጂ፡-
 ከእድሜ መጨመር ጋር ተያይዞ
 ከፍተኛ የሆነ ክብደት መጨመር
 ሲጋራ ማጨስ
 አልኮል መጠጦችን አብዝቶ መጠጣት
 ጭንቀትና ውጥረት ውስጥ መግባት እንዲሁም
 በቤተሰብ ወይም በዘር ሀረግ የደም ግፊት ሲኖር ተጋላጭነትን ሊጨምር ይችላል፡፡

የደም ግፊት ህመም ዋና ዋና ምልክቶች

 ራስ ምታት
 ትንፋሽ ማጠር
 ነስር
 የድካም ስሜት
 የደረት ህመም
 የእይታ መድከም
 በሽንት ውስጥ ደም መታየት

የደም ግፊት ህመምን እንዴት መከላከል ይቻላል?

እድሜአቸው 30 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆናቸው ሰዎች ቢያንስ በአመት አንድ ጊዜ የደም ግፊት ቅድመ ምርመራ ማድረግ ወይም የደም ግፊታቸውን መለካት አለባቸው፡፡ በተጨማሪም፡-
 ጤናማ የአመጋገብ ስርዓት መከተል፣
 አካላዊ እንቅስቃሴ አዘውትሮ ማድረግ፣
 ሲጋራ አለማጨስ፣
 አልኮል መጠጥን አብዝቶ አለመጠጣት፣
 ጭንቀትና ውጥረትን መቀነስ ይኖርባቸዋል፡፡

የደም ግፊትዎን በመለካት፣ የደም ግፊት ህመም እንዳለብዎት ወይም እንደሌለብዎት በጊዜ ይወቁ!

18/09/2022

!
በ 0910570183 ቴሌግራም ላይ መመዝገብ የሚቻል ሲሆን CV፣ ላይሰንስ(License)፣ ቢኤስሲ(Bsc)or Diploma Document /COC for Level 4/ and Student copy ማያያዝ እንዳይረሱ። ሁሉም የትምህርት ማስረጃዎች Authenticated የሆኑ መሆን አለባቸው።

18/08/2022

ዛሬም እርስዎን ለማገልገል ዝግጁ ነን!
Hardhas isiin tajaajiluuf qophii dha!
We are ready to serve!
Call us on +251 904 32-33-34 & +251 910 57-01-83

07/07/2022

Address

Bole Brass
Addis Ababa

Telephone

+251904323334

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afrijobsየአፍሪጆብስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Afrijobsየአፍሪጆብስ:

Shortcuts

Share

Category