Sabom Abera Milkesa

Sabom Abera Milkesa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sabom Abera Milkesa, Sports, Addis Ababa.

18/01/2026
Assosa 19/4/2018
29/12/2025

Assosa 19/4/2018

የኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ከአፋር ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር የቴኳንዶ የሞያ ማሻሻያ ስልጠና በሰማራ ከተማ ሰጠ።ሕዳር 21፣ 2018ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌ...
30/11/2025

የኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ከአፋር ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር የቴኳንዶ የሞያ ማሻሻያ ስልጠና በሰማራ ከተማ ሰጠ።

ሕዳር 21፣ 2018ዓ.ም አዲስ አበባ

የኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ከአፋር ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር የቴኳንዶ የሞያ ማሻሻያ ስልጠና በሰማራ ከተማ ሰጥቷል።

ፌዴሬሽኑ ድጋፍና ክትትል በማድረግ ከአፋር ክልል ስፖርት ቢሮ ሀላፊዎች ጋር ሰፊ የሆነ ውይይት አድርጓል።

በቀጣይም ስፖርቱ ለህብረተሰቡ እና ለወጣቶች ተደራሽ እንዲሆን በሰፊው መስራት እንደሚያስፈልግ መግባባት ላይ ተደርሷል።

ስፖርቱን ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል የስፖርት ቁሳቁሶች በኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ድጋፍ ተደርጓል።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sabom Abera Milkesa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category