Adama City F.C

ከ12ኛ እስከ 15ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር መርሃ ግብር መረጃ !የ2016 ዓ.ም ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በአዳማ ከነማ - አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየ...
13/01/2024

ከ12ኛ እስከ 15ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር መርሃ ግብር መረጃ !

የ2016 ዓ.ም ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በአዳማ ከነማ - አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እስከ 10ኛ ሳምንት መካሄዱ እንዲሁም ቀጣይ 11ኛ ሳምንትም በዚሁ ከተማ ቀድሞ በተገለፀው መርሃ ግብር እንደሚካሄድ ይታወቃል።

በድሬደዋ ይካሄዳል ተብሎ የተገለፀው ከ12ኛ እስከ 15ኛ ሳምንት ያለው የሊጉ መርሃ ግብርም በተመሳሳይ በአዳማ ከነማ - አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የሚቀጥል መሆኑን አክሲዮን ማህበሩ እያሳወቀ የአራቱ ሳምንታት መርሃ ግብር አያይዘናል።

የ9ኛ ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዥ !
06/01/2024

የ9ኛ ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዥ !

የ9ኛ ሳምንት ውጤቶች !
06/01/2024

የ9ኛ ሳምንት ውጤቶች !

የጨዋታው ትእይንቶች !
04/01/2024

የጨዋታው ትእይንቶች !

የዛሬውን አዳማ ከነማ ከ ሀድያ ሆሳዕና ይገምቱ ይሸለሙ አሸናፊ ከ 106 ኮመንት ግምት ትክክለኛውን ግምት ቀድመው ለገመቱት 3 ሰው ሸልመናል ። 1  2  3 ***************አዳማ ከነ...
03/01/2024

የዛሬውን አዳማ ከነማ ከ ሀድያ ሆሳዕና ይገምቱ ይሸለሙ አሸናፊ ከ 106 ኮመንት ግምት ትክክለኛውን ግምት ቀድመው ለገመቱት 3 ሰው ሸልመናል ።

1
2
3 ***************
አዳማ ከነማ 0 - 1 ሀድያ ሆሳዕና

ተጠናቀቀ !
03/01/2024

ተጠናቀቀ !

85'አዳማ ከነማ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና                         08' ሰመረ ሀፍተይ
03/01/2024

85'

አዳማ ከነማ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና

08' ሰመረ ሀፍተይ

70'አዳማ ከነማ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና                         08' ሰመረ ሀፍተይ
03/01/2024

70'

አዳማ ከነማ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና

08' ሰመረ ሀፍተይ

ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል !አዳማ ከነማ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና                         08' ሰመረ ሀፍተይ
03/01/2024

ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል !

አዳማ ከነማ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና

08' ሰመረ ሀፍተይ

እረፍት!አዳማ አነማ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና                         08' ሰመረ ሀፍተይ
03/01/2024

እረፍት!

አዳማ አነማ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና

08' ሰመረ ሀፍተይ

30'አዳማ ከነማ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና                      08' ሰመረ ሀፍተይ
03/01/2024

30'

አዳማ ከነማ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና

08' ሰመረ ሀፍተይ

ጎል !08' ሰመረ ሀፍተይ !አዳማ ከነማ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና
03/01/2024

ጎል !

08' ሰመረ ሀፍተይ !

አዳማ ከነማ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adama City F.C posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Adama City F.C:

Share

Category