በሽ tube

በሽ tube This page is funny and education

ምንም
15/08/2023

ምንም

ስሟን ጠርቶ ያላፈረ አሜን ሳይል እንዳያልፍ 🙏🙏🙏
01/08/2023

ስሟን ጠርቶ ያላፈረ አሜን ሳይል እንዳያልፍ 🙏🙏🙏

Check out dave's video.

07/10/2022
የድሮ ትውስታችን
09/09/2022

የድሮ ትውስታችን

እስቲ እቺን ጨዋታ የተጫወተው like ያርግ
09/09/2022

እስቲ እቺን ጨዋታ የተጫወተው like ያርግ

እስቲ ወደኋላ መለስ ላርጋችውና ኢሄን ጌም ስትጫወቱ high score ስንት ደርሳችዋል
09/09/2022

እስቲ ወደኋላ መለስ ላርጋችውና ኢሄን ጌም ስትጫወቱ high score ስንት ደርሳችዋል

ማርያምን ነው የምላችሁ ይህቺ ሳንድራ ማርቲንስ የተባለች ፋኖ ጋር ወልድያ highschool / preparatory አብረን ነው የተማርነው ። እሷ ስናይፐር ይዛ ጦር ግንባር ቀና ብላ ትሄዳለች...
07/09/2022

ማርያምን ነው የምላችሁ ይህቺ ሳንድራ ማርቲንስ የተባለች ፋኖ ጋር ወልድያ highschool / preparatory አብረን ነው የተማርነው ። እሷ ስናይፐር ይዛ ጦር ግንባር ቀና ብላ ትሄዳለች እኔ ስልኬንና ቦርሳየን ይዥ አቀርቅሬ fb ግንባር እዋጋለሁ ጌታሆይ ግደለኝንጂ አሁን እኔ አማራ ነኝ ወይ😭

❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → ሙት ይነሳል️❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → ድውይ ይፈወሳል️❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → ጎባጣ ይቀናል️❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → ሽባ ይተረተራል️❤️🌿እግዚአብሔር ...
07/09/2022

❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → ሙት ይነሳል️
❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → ድውይ ይፈወሳል️
❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → ጎባጣ ይቀናል️
❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → ሽባ ይተረተራል️
❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → ዲዳ ይሰማል️
❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → እውር ያያል️
❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → የታሰረ ይፈታል️
❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → ያዘነ ይደሰታል️
❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → ያለቀሰ በሳቅ ይሞላል️
❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → ሰላም ያጣ ሰላም ያገኛል
❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → ጠማማ ይስተካከላል
❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → ባሕር ይከፈላል
❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር → ዲያብሎስ ድል ይሆናል
❤️🌿እግዚአብሔር ሲናገር ሁሉ መልካም ይሆናል
️ ️
(3)🙏🏻❤️ መልካም ቀን ይሁንልን🙏🏻❤️

Address

Adama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when በሽ tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share