Hameye Arsenal

Hameye Arsenal North London Forever

ፒዬሮ ሂንካፒዬ በጡንቻ ችግር ምክንያት አርሰናል ከኢፕስዊች ጋር ያደረገው የካራባኦ ካፕ ጨዋታ ላይ አልተሳተፈም ነበር።ተጫዋቹ አሁን ቅዳሜ  አርሰናል ከብራይተን ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ላይ ...
17/09/2026

ፒዬሮ ሂንካፒዬ በጡንቻ ችግር ምክንያት አርሰናል ከኢፕስዊች ጋር ያደረገው የካራባኦ ካፕ ጨዋታ ላይ አልተሳተፈም ነበር።

ተጫዋቹ አሁን ቅዳሜ አርሰናል ከብራይተን ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ላይ ብቁ ይሆን አይሆን ሚለዉን ለማወቅ እየተገመገመ ነው።

[Football London]
Arsenal
Premier League

🚨OFFICIALበካራባው ዋንጫ አራተኛ ዙር ከሜዳችን ውጪ ፍሊትውድን ታውንን የምገጥም ይሆናልፍሊትዉድ ታውን በእንግሊዝ 4ኛ ዲቪዝዮን የሚገኝ ቡድን ነው።✅Arsenal Fleetwood Town ...
17/09/2026

🚨OFFICIAL

በካራባው ዋንጫ አራተኛ ዙር ከሜዳችን ውጪ ፍሊትውድን ታውንን የምገጥም ይሆናል
ፍሊትዉድ ታውን በእንግሊዝ 4ኛ ዲቪዝዮን የሚገኝ ቡድን ነው።✅
Arsenal
Fleetwood Town FC
EFL
Premier League

🚨አርቴታ ውሉን ለማራዘም 100% በሚባል ደረጃ ተስማምቷል። የክለባችን አሰልጣኝ  ሚኬል አርቴታ ከክለቡ ጋር ያለውን ቆይታ የሚያራዝምበት አዲስ ውል 100% በሚጠጋ ሁኔታ ማጠናቀቁ ተረጋግጧል...
16/09/2026

🚨አርቴታ ውሉን ለማራዘም 100% በሚባል ደረጃ ተስማምቷል።

የክለባችን አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ከክለቡ ጋር ያለውን ቆይታ የሚያራዝምበት አዲስ ውል 100% በሚጠጋ ሁኔታ ማጠናቀቁ ተረጋግጧል!

ሚኬል አርቴታ ከክለባችን ጋር በቀጣይ 7 አመታት የሚያቆዬውን ውል ለመፈራረም 100% በሚባል ደረጃ እንደተስማማ ተዘግባል።

የደሞዝ ክፍያውን በተመለከተም አሁን ላይ ውድ ተከፋይ ከሆኑት አሰልጣኞች ተርታ እንደሚመደብ ተዘግቧል።

[Sky Sport ],& [Yahoo Sport]

ዴቪድ ራያ የ 4ኛ ሳምንት ምርጥ በረኛ ተብሎ ተመርጧል፡Hameye Arsenal  Arsenal Premier League
16/09/2026

ዴቪድ ራያ የ 4ኛ ሳምንት ምርጥ በረኛ ተብሎ ተመርጧል፡
Hameye Arsenal
Arsenal
Premier League

ካለ ቫር ስህተት የፕሪሚየር ሊጉ የ2026/27 የውድድር ዘመን የደረጃ ሰንጠረዥ !ክለባችን አርሰናል አሁንም 1ኛ ነው Arsenal AFTV Premier League
16/09/2026

ካለ ቫር ስህተት የፕሪሚየር ሊጉ የ2026/27 የውድድር ዘመን የደረጃ ሰንጠረዥ !

ክለባችን አርሰናል አሁንም 1ኛ ነው
Arsenal
AFTV
Premier League

🚨New Generation of defense 🚨William saliba Come back slowly and recover.Because salmon is ready to 💪Arsenal AFTV Premier...
15/09/2026

🚨New Generation of defense 🚨
William saliba Come back slowly and recover.
Because salmon is ready to 💪
Arsenal
AFTV
Premier League

🚨 this guy is magician 🪄 Not 16 years old he is Old gay 👌Arsenal EFL Premier League
15/09/2026

🚨 this guy is magician 🪄
Not 16 years old he is Old gay 👌
Arsenal
EFL
Premier League

🚨 ክለባችን አርሰናል ዛሬ ቀለል ያለች ፕሪ ሲዝን ሰርቷል 🤗Arsenal Premier League
15/09/2026

🚨 ክለባችን አርሰናል ዛሬ ቀለል ያለች ፕሪ ሲዝን ሰርቷል 🤗
Arsenal
Premier League

15/09/2026

Ipswich 2 - 4 Arsenal
"90+1"min
Match ended

15/09/2026

Goooooal
Ipswich 2 - 4 Arsenal Akpom
"90+1"min

Adresse

Ludwigshafen
67061

Benachrichtigungen

Lassen Sie sich von uns eine E-Mail senden und seien Sie der erste der Neuigkeiten und Aktionen von Hameye Arsenal erfährt. Ihre E-Mail-Adresse wird nicht für andere Zwecke verwendet und Sie können sich jederzeit abmelden.

Verknüpfungen

Teilen