Ethio STAR Soccer CLUB

Ethio STAR Soccer CLUB Ethio star soccer team is a well organized team since established 20 years ago....

 #ስፖርት  #ነፍስይማር  #ኢትዮጵያ  #ዜና 😥💐ስመ ጥሩ ጋዜጠኛ ባደረበት ሕመም ምክንያት በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ማክሰኞ ጥር 14/2016 ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል።ገነነ መኩሪያ ...
01/23/2024

#ስፖርት #ነፍስይማር #ኢትዮጵያ #ዜና 😥💐
ስመ ጥሩ ጋዜጠኛ ባደረበት ሕመም ምክንያት በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ማክሰኞ ጥር 14/2016 ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል።

ገነነ መኩሪያ ይሠራበት የነበረው 'አሻም' የተሰኘው የቴሌቪዥን ጣቢያ የጋዜጠኛውን ሕልፈተ-ሕይወት በፌስቡክ ገፁ አረጋግጧል።

አንጋፋው ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) በአሻም ቴሌቪዥን “የገነነ” እና “ጥቁር እንግዳ” የተሰኙ ፕሮግራሞችን አዘጋጅ እና አቅራቢ ሆኖ እንዳገለገለ ጣቢያው ገልጧል።

ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ ለበርካታ ዓመታት ለተለያዩ የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ተወዳጅ የሆኑ ዝግጅቶችን በማቅረብ ሠርቷል።

ገነነ መኩሪያ እግር ኳስ እና ፖለቲካን እንዲሁም ታሪክን የሚዳስሱ በርካታ መጽሐፎችን ያሳተመ ሲሆን፣ “ኢሕአፓ እና ስፖርት” እና ሌሎች መፃሕፍትን ለአንባቢ አቅርቧል።

ሊብሮ ከስፖርት ጋዜጠኝነት ሕይወት ባሻገር በወጣትነት ዘመኑ ለበርካታ የእግር ኳስ ክለቦች በመሠለፍ ተጫውቷል።

የመንግሥት ባለሥልጣናትን ጨምሮ የሙያ ባልደረቦቹ እና ታዋቂ ሰዎች በሊብሮ ሕልፈተ ሕይወት ሐዘናቸውን እየገለጡ ነው።
-አማርኛ

We Are ЄТНΙዮ ЅТΑЯЅ⭐️
07/17/2023

We Are ЄТНΙዮ ЅТΑЯЅ⭐️

Dallas 2018
06/07/2018

Dallas 2018

indoor tomorrow 1–3 pm
11/17/2017

indoor tomorrow 1–3 pm

ESFNA TORONTO JULY 3 TO 9/2016
07/07/2016

ESFNA TORONTO JULY 3 TO 9/2016

07/02/2016

Ethio Stars Games
※ First Game on 03/july/16 @ 4:00PM ET
Calgary Ethio stars vs Ohio
※ Second Game on 05/july/16 @ 2:30 PM ET
Calgary Ethio Star vs L.A Stars
※ Third Game on 07/july/16 @ 4:00 PM ET
Calgary Ethio Stars vs N.Y Abay
⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽
Good Luck Calgary Ethio Stars.

Broadview Soccer Field
06/27/2016

Broadview Soccer Field

06/05/2016

በዝግጅታችን ላይ ተገኝታችሁ ጥሩ ግዜ ስላሳለፍን እኛ ኢትዮ ስታር የእግር ኳስ ቡድን ከልብ እናመሰግናለን። ያልተገኛችሁትም ወደፊት በሚኖረን ዝግጅት ላይ እንገናኛለን።መልካም እሁድ!

Address

143 Saddlecrest Gardens NE Calgary
Calgary, AB

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio STAR Soccer CLUB posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category