06/08/2024
ኢትዮ አዲስ ቤልጅየም ከጥቂት ቀናቶች በፊት እዚሁ ቤልጅየም ሮንሰ ከተማ ተዘጋጅቶ የነበረው የ19ነኛው የአኢስባፌ የስፖርትና ባህል ፌስቲቫል ላይ የ2ኛ ዲቪዥን አሸናፊ መሆኑ ይታወሳል። ይህ ውጤትም እንዲገኝ የጥቂት ሰዎች ልፋት እና ድካም እንዲሁም ደግሞ የእነዚህ ወጣቶች ትልቅ ተነሳሽነት ከሌሎች ግዚያቶች በበለጠ በጣም አስፈላጊ ነበር። ከዚህም በዝተጀርባ ከጐናችን በመሆን ውድድሩ ቦታ ተገኝተው ሲደግፉን እና ሲያበረታቱን የነበሩ ጓደኞች፣ ቤተሰቦች፣ እንዲሁም ደግሞ የፌስቡክ ተከታዮቻችንን በይበልጥ ደግሞ AS Ethio-Buna France ፍፄን፣ ኮች ሰለሞንን እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናለን።
ይህንን ምእራፍ በስኬት ብንቋጭም እፊታችን የ1ኛ ዲቪዥን ውድድር ይጠብቀናል። እዛም ላይ በደንብ ይበልጥ ተጠናክረን ለመሳተፍ እና ለዋንጫ ለመፍለም እንድንችል ከወዲሁ ዝግጅታችንን ጀምረናል። በዚህ አጋጣሚም ቡድናችንን መቀላቀል ለምትፈልጉ የእግር ኳስ ችሎታ ያላችሁ ወጣቶች እንዲሁም ደግሞ ከኳስ ውጪ በሌሎች ስራዎች እኛን ለማገዝ ለምትፈልጉ ከታች ያስቀመጥናቸው ስልክ ቁጥሮች ላይ በመደወል ወይንም ደግሞ ኢሜል በመላክ የአባልነት ጥያቄ ማቅረብ እንደሚቻል ለማሳወቅ እንወዳለን።
ኢሜል:
[email protected]
ስልክ ቁጥር:
0493 21 46 60 - ያፌት ሰለሞን
0498 74 86 59 - ዮሴፍ ግደይ
Zoals jullie allemaal al een paar dagen geleden weten, werd Ethio Addis België kampioen van de 2e divisie op het 19e ESCFE voetbal- en cultuurfestival dat hier in België, Ronse werd georganiseerd. Om dit resultaat te bereiken waren het harde werk en de inzet van een paar mensen en de grote motivatie van deze jongeren belangrijker dan ooit. We willen graag vrienden, familie en onze Facebook-volgers bedanken die ons hebben gesteund en aangemoedigd, en vooral Ethio Buna France Fitse en coach Solomon hartelijk dank voor alle steun.
Hoewel we deze hoofdstuk met succes hebben afgesloten, wacht volgende jaar de competitie van de 1e divisie op ons. Wij willen nu al beginnen met de voorbereidingen en het vergroten van onze kern zodat we volgend jaar beter worden en voor de titel kunnen strijden. Bij deze gelegenheid willen wij iedereen informeren dat jongeren met voetbalvaardigheden die zich bij ons team willen aansluiten en naast het voetballen degenen die ons willen helpen met andere taken, kunnen ons bereiken door onderstaande contactgegevens te gebruiken.
E-mail:
[email protected]
Tel.:
0493 21 46 60 - Yafet Selemon
0498 74 86 59 - Yosef Gedy