እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ደጋፊዎች ማህበር

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ደጋፊዎች ማህበር የተወደጁ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አፍቃሪያን ገፅ! Follow ያድርጉ ፈጠን ስፖርታዊ መረጃን ያግኙ!

23/06/2026

ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሮናልዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶ ወዘወዘውውውውውውውውውውውውውውው

ፖርቹጋል 1-0 ኡዝቤኪስታን

☑️ጨዋታውን በቀጥታ ለመከታተል ከስር ያለውን ሊንኩን ይጫኑ

@እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ደጋፊዎች ማህበር

ሜሲ የመጀመሪያውን የዓለም ዋንጫ ሃትሪክ በመሥራት ታሪኩን ጽፏል። የሚሲ አድናቂዎች ይህንን ፎቶ ዝም ብላችሁ አታልፉትም!
17/06/2026

ሜሲ የመጀመሪያውን የዓለም ዋንጫ ሃትሪክ በመሥራት ታሪኩን ጽፏል። የሚሲ አድናቂዎች ይህንን ፎቶ ዝም ብላችሁ አታልፉትም!

ዛሬኮ ጫወታ አለን የንጉስ ዘር🥶  እስኪ ሞቅ ሞቅ እናርገው እንጂ🔥🔥
16/06/2026

ዛሬኮ ጫወታ አለን የንጉስ ዘር🥶 እስኪ ሞቅ ሞቅ እናርገው እንጂ🔥🔥

  ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በኢሚሬትስ አርሰናልን 3-2 ያሸነፈበት ጨዋታ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 2025-26 ሲዝን የአመቱ ምርጥ ጨዋታ በመባል ተመርጧል።Manchester Unite...
11/06/2026



ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በኢሚሬትስ አርሰናልን 3-2 ያሸነፈበት ጨዋታ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 2025-26 ሲዝን የአመቱ ምርጥ ጨዋታ በመባል ተመርጧል።

Manchester United

ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ 3ኛ ሆኖ በማጠናቀቁ 191.5 ሚሊዮን ፓውንድ ገንዘብ ወደ ካዝናው አስገብቷል።The Athletic🎖️ Manchest...
24/05/2026

ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ 3ኛ ሆኖ በማጠናቀቁ 191.5 ሚሊዮን ፓውንድ ገንዘብ ወደ ካዝናው አስገብቷል።

The Athletic🎖️

Manchester United

ቶተንሀም ቪላ ፓርክ ድረስ በመሄድ አስቶን ቪላ በማሸነፍ ለጊዜው ከወራጅ ቀጠናው ወጥተዋል 👏
03/05/2026

ቶተንሀም ቪላ ፓርክ ድረስ በመሄድ አስቶን ቪላ በማሸነፍ ለጊዜው ከወራጅ ቀጠናው ወጥተዋል 👏

🚨 OFFICIAL!ኮቢ ማይኖ በማንቸስተር ዩናይትድ እስከ 2031 የሚያቆየውን አዲስ  የአምስት ዓመት ኮንትራት በይፋ ተፈራርሟል! ✍️Manchester United
30/04/2026

🚨 OFFICIAL!

ኮቢ ማይኖ በማንቸስተር ዩናይትድ እስከ 2031 የሚያቆየውን አዲስ የአምስት ዓመት ኮንትራት በይፋ ተፈራርሟል! ✍️

Manchester United

HERE WE GO ኮቢ ማይኖ በማንቸስተር ዩናይትድ እስከ 2031 ድረስ የሚያቆየውን አዲስ ዉል መፈረሙን ፋብሪዝዮ ሮማኖ አረጋግጧል ✍️✅ክለባችን የተጨዋቹን ውል ማራዘም ኦፊሽያል ማድረግ ብቻ...
28/04/2026

HERE WE GO

ኮቢ ማይኖ በማንቸስተር ዩናይትድ እስከ 2031 ድረስ የሚያቆየውን አዲስ ዉል መፈረሙን ፋብሪዝዮ ሮማኖ አረጋግጧል ✍️✅

ክለባችን የተጨዋቹን ውል ማራዘም ኦፊሽያል ማድረግ ብቻ ይቀራል!

Manchester United

"ቤንጃሚን ሴስኮ ስለ ቡሩኖ ፈርናንዴዝ 🗣️🔴💥“እሱ (ብሩኖ) ድንቅ ተጫዋች ነው። የቡድን አጋሬ ነው፣ እኔ ደግሞ ሁልጊዜም የቡድን አጋሮቼን እደግፋለሁ፤ ስለዚህ አዎ፣ ይህንን [የዓመቱ ምርጥ...
28/04/2026

"ቤንጃሚን ሴስኮ ስለ ቡሩኖ ፈርናንዴዝ 🗣️🔴💥

“እሱ (ብሩኖ) ድንቅ ተጫዋች ነው። የቡድን አጋሬ ነው፣ እኔ ደግሞ ሁልጊዜም የቡድን አጋሮቼን እደግፋለሁ፤ ስለዚህ አዎ፣ ይህንን [የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች] ሽልማት ማሸነፍ ያለበት እሱ ነው ።"

"ከእያንዳንዱ ጨዋታ በኋላ የተሻለ ስሜት እየተሰማኝ ነው—በራሴ የምተማመንበት ከቡድኑ ጋር ይበልጥ የምቀናጅበት ደረጃ ላይ ደርሻለሁ ልጆቹም በእውነት እየረዱኝ ነው።

🔴🔴🔴💥

🔴💥  ማንቸስተር ዩናይትድ በሜዳው እና በደጋፊው ፊት ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል 💪🔴በልማደኛዉ ቡሩኖ ፈርናንዴዝ 19ኛ አሲስት  🎯 በካሳሚሮ ጎል እና በቤንጃሚን ሴስኮ ማሸነፍ ችሏል 🔥ዩናይትዳዊ...
27/04/2026

🔴💥 ማንቸስተር ዩናይትድ በሜዳው እና በደጋፊው ፊት ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል 💪🔴

በልማደኛዉ ቡሩኖ ፈርናንዴዝ 19ኛ አሲስት 🎯 በካሳሚሮ ጎል እና በቤንጃሚን ሴስኮ ማሸነፍ ችሏል 🔥ዩናይትዳዊያን እንኳን ደስ አላችሁ 💥🔴🔴🔴

ካሳሚሮ ትለያለህ እግዚአብሔርን 👏

Address

Johannesburg Central

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ደጋፊዎች ማህበር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category