Zobel media / ዞብል ሚዲያ

Zobel media / ዞብል ሚዲያ official Amanuel Belete page

የጀግኖቹ የመጨረሻ ስንብት !''እናንተ ውጡ እኛ መውጣት አንችልም፤ ከቻልን ጠላትን ተራምደነው እንመጣለን፣ ካልሆነም እንደ ቴዎድሮስ እርሳሳችንን ጠጥተን እንሰዋለን'' የጎንደርን ትግል ግን ...
23/06/2026

የጀግኖቹ የመጨረሻ ስንብት !

''እናንተ ውጡ እኛ መውጣት አንችልም፤ ከቻልን ጠላትን ተራምደነው እንመጣለን፣ ካልሆነም እንደ ቴዎድሮስ እርሳሳችንን ጠጥተን እንሰዋለን'' የጎንደርን ትግል ግን አደራ ..

አማራ በሁሉም ግንባር የህልውና ትግል በሚደርግበት፣ እያንዳንዱ ሰው ነፍሱን ለማዳን በሚሯሯጥበት በዚያች የጭንቅ ሰዓት... እነ አማረ አቸንፍ፣ እነ ሳምሶን አማረ እና መቶ አለቃ አበረ አግማስ ግን ለጎንደር አማራ በክብር ቆሙ።

የብልፅግና ታንክ እና የዲሽቃ እሩምታ ሰማዩን ሲያናውጠው፣ የክህደት መረቡ በዙሪያቸው ሲያንዣብብ እየተመለከቱ ወደ ኋላ አላፈገፈጉም።

ፊታቸውን ወደ ጠላት፣ ልባቸውን ወደ ወገን አድርገው ስናይፐራቸውን ከደረታቸው ደግነው የመጨረሻዋን የነፃነት ስጦታ ለጓዶቻቸው አበረከቱ።

መውጣት እየቻሉ ''እናንተ ውጡ፣ እኛ መውጣት አንችልም'' አሉ። ይህ ቃል የሽንፈት አልነበረም፤ የሞት ድል ነሸነት የቴዎድሮስ ልጅ የመሆን ማረጋገጫ እንጂ ..

የጎንደርን አንድነት ለማወጅ እና የሕዝብን ነፃነት ለማስከበር ደፋ ቀና ሲሉ የነበሩት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ በላይ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች ለጥቃት የተጋለጡት በውስጥ ባንዳዎች በተደረገ ጥቆማ እና ክህደት ነው።

አርበኛ አማረ አቸንፍን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ያሉበትን መሬት ላይ ያለ መረጃ በመጠቆም ከበባው እንዲፈፀም ያደረገው ፀረ-ጎንደር የሆነው የኦህዴድ ክንፍ እና ከእርሱ ጋር የተናበቡ የውስጥ ባንዳዎች ናቸው።

ጀግኖቹ አርበኞች ህይወታቸው ከማለፉ በፊት "እናንተ ውጡ፣ እኛ መውጣት አንችልም" በማለት ጓዶቻቸውን ተሰናብተው ከከበባቸው የጠላት ኃይል ጋር ፊት ለፊት ተናንቀው በሞታቸው የጓዶቻቸውን ሕይወት አትርፈው በግብር ቴዎድሮስን ሆነው አልፈዋል።

ጥቃቱ የተከፈተው ከጎንደር አዘዞ በልዩ ሁኔታ በተነሳ 3 ቢጫ ኦራል ሙሉ የጦር ኃይል እና በዙሪያው ከሚገኝ ወታደራዊ ሰራዊት በተውጣጣ ስምሪት መሆኑም ተረጋግጧል።

አርበኞቹ ለሕዝብ አንድነት መስዋዕት በሆኑበት ወቅት ቤተኛ የብአዴኑ ክንፍ እና ፖለቲካ ሞዐ'ው ተናበው ጀግኖችን እንዴት እንደሚያስበሉ አስቀድመው እቅድ ሲያወጡ እንደነበር ተጋልጧል።

ይህ ቡድን ራሱ ያስመታቸውን፣ በሴራ እና በጥቆማ ያስገደላቸውን አርበኞች አሳቢ እና ለጎንደር የሚጨነቅ መስሎ መድረክ ላይ የሚተውን አደገኛ ኃይል ነው።

የአርበኞችን ሞት ለፖለቲካ እና ለውስጥ ጥቅማጥቅም መነገጃ ያደረገው ይህ ስብስብ ትግሉን ተሸናፊ ለማድረግ እና ለመበተን ተልዕኮ ወስዶ የሚንቀሳቀስ ቡድን ነው።

ጎንደር በአሁኑ ወቅት በጠላቶቿም ሆነ ወንበር በናፈቃቸው የውስጥ ባንዳዎች የምትከፍለው መከራ በዚህ መንገድ አይቀጥልም።

ጎንደር ዛሬ ዋጋ ያስከፈሏትን የውስጥ እና የውጭ ጠላቶች ሁሉ በታሪክ መዝግባ ትይዛለች፣ ነገ ግን ለሴረኞች ሁሉ ተገቢውን ብድሯን ትከፍላለች።

የውስጥ ባንዳዎች የጠላት መንገድ መሪዎች ናቸው። ታሪክ ግን ክህደትንም ጀግንነትንም እኩል መዝግቦ ይይዛል።

የአንበሳን መውደቅ አይቶ ጅብ አይሳቅ፣ አንበሳ ቢወድቅም ያው አንበሳ ነው።

ወንድሞቼ ነፍሳችሁ በሰላም ትረፍ!

"My brother, you were a hero, you were brave. You made the ultimate sacrifice for the Amhara people and the people of Gonder. The people of Amhara and Gonder will always remember you for what you did. May your soul rest in peace."

😭😭😭የአርሲ ክርስቲያኖች ስደት😭😭😭 +የተወለዱበትን ቦታ ትተው+የሰሩት ቤታቸው ተቃጥሎባቸው+የሚያመልኩበት ክርስትና የተነሱበት ሲሞቱ የሚቀበሩበት ቤተ ክርስቲያናቸው ተቃጥሎባቸው+ዘመዶቻቸው ተ...
04/06/2026

😭😭😭የአርሲ ክርስቲያኖች ስደት😭😭😭
+የተወለዱበትን ቦታ ትተው
+የሰሩት ቤታቸው ተቃጥሎባቸው
+የሚያመልኩበት ክርስትና የተነሱበት ሲሞቱ የሚቀበሩበት ቤተ ክርስቲያናቸው ተቃጥሎባቸው
+ዘመዶቻቸው ተገድለውባቸው
በአንድ ጊዜ 4 ነገር አጥው እየተሰደዱ ነው
1 መኖሪያ ቤታቸውን
2,ማምለኪያ ቤተ ክርስቲያኖቸውን
3 የኖሩበት ሰፈራቸውን
4 የሚያውቋቸው ወገኖቻቸውን አጥተው
ስደት ላይ ናቸው
የራሄልን እንባ ያበሰ አምላክ እንባቸውን ያብስልን

🚨
04/06/2026

🚨

204ኛ አስቻለው ደሴ ኮርከሌሎች አጋር ኮሮች ጋር በመሆን!💪እብናት💪 አዲስ ዘመን💪 ደብረታቦርዳስ እያስጣለ ነው!!አቤት ወንድማማችነትአቤት መናበብ
01/06/2026

204ኛ አስቻለው ደሴ ኮር
ከሌሎች አጋር ኮሮች ጋር በመሆን!
💪እብናት
💪 አዲስ ዘመን
💪 ደብረታቦር

ዳስ እያስጣለ ነው!!
አቤት ወንድማማችነት
አቤት መናበብ

የጥንቃቄ መልዕክትከ21/9/2018 እስከ 25/9/2018 ድፍን አማራ ክልል መንገድ ዝግ ነውይሕንን ቀጭን አስቹኳይ አወጅ መተለለፍ በሂወት ለመኖር አለመቻል አደጋ ያጋልጣል
28/05/2026

የጥንቃቄ መልዕክት
ከ21/9/2018 እስከ 25/9/2018 ድፍን አማራ ክልል መንገድ ዝግ ነው
ይሕንን ቀጭን አስቹኳይ አወጅ መተለለፍ በሂወት ለመኖር አለመቻል አደጋ ያጋልጣል

Stop Amhara genocide✋🛑London fano 23 may 2026
24/05/2026

Stop Amhara genocide✋🛑
London fano 23 may 2026

ሰው ሰው ብንሸት'ማ ከዚህ በላይ የሚያስለቀስ ምን አለ? አንድ አርሶ-አደር ከነበሬወቹ በጭካኔ 'መንግስት ነኝ' በሚል አረመኔ እንዲህ የውሻ ሞት ሲሞት ከማየት በላይ ምን ደም የሚያስለቅስ ይ...
22/05/2026

ሰው ሰው ብንሸት'ማ ከዚህ በላይ የሚያስለቀስ ምን አለ? አንድ አርሶ-አደር ከነበሬወቹ በጭካኔ 'መንግስት ነኝ' በሚል አረመኔ እንዲህ የውሻ ሞት ሲሞት ከማየት በላይ ምን ደም የሚያስለቅስ ይገኛል?

Stop Amhara genocide 💔
09/05/2026

Stop Amhara genocide 💔

የምርኮኛው ምርኮኛ💪💪
02/05/2026

የምርኮኛው ምርኮኛ💪💪

ሚያዝያ 12 ቀን 2018 ዓ.ም አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ 204ኛ አስቻለው ደሴ ኮር የተሳካ የደፈጠ ኦፕሬሽን ፈጸመ።♨️የ204ኛ አስቻለው ደሴ ኮር አካል የሆኑ ክፍለ ጦሮች ማ...
20/04/2026

ሚያዝያ 12 ቀን 2018 ዓ.ም

አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ 204ኛ አስቻለው ደሴ ኮር የተሳካ የደፈጠ ኦፕሬሽን ፈጸመ።♨️

የ204ኛ አስቻለው ደሴ ኮር አካል የሆኑ ክፍለ ጦሮች ማለትም ጀኔራል ፈንታ በላይ ክፍለ ጦር እና ፋሲል ክፍለ ጦር በጥምረት ዛሬ:-
▪ከአዲስ ዘመን፣ አምቦ ሜዳ፣ ቦረን መስክ
እንዲሁም
▪ከእብናት እስከ ዝሀ ቦረን መስክ በሁለት አቅጣጫ ጀኔራል ፈንታ በላይ ክፍለ ጦርን እና ፋሲል ክፍለ ጦርን ለማፈን እና ቀጠናውን ነጻ ለማድረግ፤ እንዲሁም መሀሉን ነጻ በማድረግ ሬሽን እንደልቡ ለመቀባበል፤ በተጨማሪም የደም ምርጫውን ለማስፈጸም በማሰብ የተንቀሳቀሰው ወራሪ ሀይል በደፈጣ ተቀጥቅ*ጧል።

ማፈን አይደለም ለደቂቃ ቦታው ላይ መቆየት ሳይችል ምርኮኞቹን፣ ቁስለኞቹን እና የሞቱትን ሳይሸክፍ እግሬ አውጭኝ ብሎ ትጥቁን፣ ተተኳሹን እና አባላቱን አስረክቦ የተወሰኑ ከሞት የተረፉትን በዙ 23 አጂቦ በዘፈ ቀደ እየተኮሰ ወደ መጣበት ተመልሷል።

♻️ በዚህ ኦፕሬሽንም የተገኙ ድሎች:-
🔸በምርኮ ከ20 በላይ ወራሪ የጠላት ሀይል ሲማረክ፣
🔸 ከ70 በላይ ሙት (ማህበረሰቡ እንዲቀብራቸው የተደረጉ)
🔸 ከ30 በላይ ቁስለኛ
🔸 በትጥቅ ደረጃ ከ50 በላይ ነብስ ወከፍ መሰሪያወች ገቢ ተደርገዋል!!
🔸 ለጊዜው ቁጥሩ ያልታወቀ በርካታ ተተኳሽ ተማርኳል።
አሁን ባለው ሁኔታ ቀጠናው በጀኔራል ፈንታ በላይ ክፍለ ጦር እና ፋሲል ክፍለ ጦር ቁጥጥር ስር ነው።

ተጋድሎው ይቀጥላል...

ምስል:- በአንድ አቅጣጫ ብቻ የተማረከ የጠላት ሀይል

Address

Gondar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zobel media / ዞብል ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Zobel media / ዞብል ሚዲያ:

Share