Gunners Forever

Gunners Forever Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gunners Forever, Sports Team, Washington D.C., DC.

ግራኒት ዣካ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በለፈዉ የዉድድር ዘመን(2021/2022) በ27 ጨዋታ 1 ጎል እና 2 አሲስት ነበረዉ፣ በዘንድሮው የውድድር ዘመን(2022/2023) በ28 ጨዋታ 4 ጎል ...
04/01/2023

ግራኒት ዣካ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በለፈዉ የዉድድር ዘመን(2021/2022) በ27 ጨዋታ 1 ጎል እና 2 አሲስት ነበረዉ፣ በዘንድሮው የውድድር ዘመን(2022/2023) በ28 ጨዋታ 4 ጎል እና 5 አሲስት አለዉ።

Super Graint Xhaka!!!

የቀድሞ የኢንግላንድ ተጨዋች አሁን የBT Sport ተንታኝ ሁኖ የሚሰራው ክሪስ ስቶን ስለ ሳካ ይናገራል:-በአለም ላይ በዚህ የውድድር ዘመን ከቡካዮ ሳካ የተሻለ  የቀኝ ክንፍ ተጫዋቾች አለ ...
03/31/2023

የቀድሞ የኢንግላንድ ተጨዋች አሁን የBT Sport ተንታኝ ሁኖ የሚሰራው ክሪስ ስቶን ስለ ሳካ ይናገራል:-

በአለም ላይ በዚህ የውድድር ዘመን ከቡካዮ ሳካ የተሻለ የቀኝ ክንፍ ተጫዋቾች አለ ለማለት በጣም ይከብዳል።

ይቀጥላል ክሪስ ስቶን:- ምን አልባት አንቶኒ ካልከኝ እንደ ቀልድ እወስዳለሁ፣ አንቶኒ ምኝታ ቤት ላይ የሳካ ፖስቸሮች ሳይኖሩው አይቀርም ፣ሲል በቀልድ መልክ ክሪስ ስቶን ተናግሯል።

የአርሰናሉ ኮከብ ባካዮ ሳካ አዲስ ዉል ሲፈርም በአርሰናል ቤት ከፍተኛ ተከፋይ ያደረገዋል። የአርሰናል ተጨዋቾች ሳምንታዊ እና አመታዊ ክፍያቸዉ ይህንን ይመስላል!!
03/28/2023

የአርሰናሉ ኮከብ ባካዮ ሳካ አዲስ ዉል ሲፈርም በአርሰናል ቤት ከፍተኛ ተከፋይ ያደረገዋል። የአርሰናል ተጨዋቾች ሳምንታዊ እና አመታዊ ክፍያቸዉ ይህንን ይመስላል!!

በዛሬው እንግላንድ ከ ዩክሬይን ጨዋታ ላይ የአርሰናሉ ኮከብ ቡካዮ ሳካ የጨዋታዉ ኮከብ በመባል ተመርጧል።
03/26/2023

በዛሬው እንግላንድ ከ ዩክሬይን ጨዋታ ላይ የአርሰናሉ ኮከብ ቡካዮ ሳካ የጨዋታዉ ኮከብ በመባል ተመርጧል።

የቀድሞ የአርሰናል ተጨዋች ሜሱት ኦዚል ስለ አርሰናል እና ስለ አርሰናል ደጋፊዎች ይናገራል:-ሁልጊዜ በጣም ይረዱኛ ነበር፣የአርሰናል ደጋፊዎች መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ። ኦዚል ይቀጥላል:- የእ...
03/24/2023

የቀድሞ የአርሰናል ተጨዋች ሜሱት ኦዚል ስለ አርሰናል እና ስለ አርሰናል ደጋፊዎች ይናገራል:-

ሁልጊዜ በጣም ይረዱኛ ነበር፣የአርሰናል ደጋፊዎች መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ።

ኦዚል ይቀጥላል:- የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግን ዋንጫን አርሰናል ባነሱ ለእነሱ እኔ ደስተኛ ነኝ ፣ሲል ኦዜል ተናግራል።

የተረጋገጠታካሂሮ ቶሚያሱ በጉልበት ጉዳት ምክንያት እስከ ውድድር ዘመን መጨረሻ ዉጨ መሆኑ ተዘግቧል።Get well back soon
03/21/2023

የተረጋገጠ

ታካሂሮ ቶሚያሱ በጉልበት ጉዳት ምክንያት እስከ ውድድር ዘመን መጨረሻ ዉጨ መሆኑ ተዘግቧል።

Get well back soon

አርሰናል በዚህ ሲዝን በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 28 ጨዋታ አድርገው 22 ጨዋታ አሸንፈዋል፣በ2003/2004 Invicibles ስብስብ በ28 ጨዋታ 21 ጨዋታ አሸንፈዉ ነበር።
03/21/2023

አርሰናል በዚህ ሲዝን በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 28 ጨዋታ አድርገው 22 ጨዋታ አሸንፈዋል፣በ2003/2004 Invicibles ስብስብ በ28 ጨዋታ 21 ጨዋታ አሸንፈዉ ነበር።

ቀጣይ 5 የአርሰናል የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታወች እነዚህን ይመስላሉ!!ከ5 ጨዋታዎች ስንት ነጥብ እናገኛለን ብላችሁ ታስባላችሁ?
03/21/2023

ቀጣይ 5 የአርሰናል የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታወች እነዚህን ይመስላሉ!!

ከ5 ጨዋታዎች ስንት ነጥብ እናገኛለን ብላችሁ ታስባላችሁ?

አርሰናል በፕሪ ሲዝን ሐምሌ 19 በዋሽንግተን ዲሲ  ከMLS All-Stars ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ይጫወታል።
03/21/2023

አርሰናል በፕሪ ሲዝን ሐምሌ 19 በዋሽንግተን ዲሲ ከMLS All-Stars ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ይጫወታል።

አርሰናል ባለፈው የዉድድር ዘመን(2021/2022) በ38 ጨዋታ 69 ነጥብ ነበር የጨረሰዉ፣በዚህ ሲዝን በ28 ጨዋታ 69 ነጥብ ላይ ደርሷል።
03/20/2023

አርሰናል ባለፈው የዉድድር ዘመን(2021/2022) በ38 ጨዋታ 69 ነጥብ ነበር የጨረሰዉ፣በዚህ ሲዝን በ28 ጨዋታ 69 ነጥብ ላይ ደርሷል።

ከዛሬው ልምምድ የተገኙ ምስሎች
03/18/2023

ከዛሬው ልምምድ የተገኙ ምስሎች

ከዛሬው ልምምድ የተገኙ ምስሎች!!
03/14/2023

ከዛሬው ልምምድ የተገኙ ምስሎች!!

Address

Washington D.C., DC

Telephone

+12026778293

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gunners Forever posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gunners Forever:

Share

Category