06/13/2026
የአማራ ሊግ የምዕራብ ዞን ውድድር በባህር ዳር ከተማ ነገ ይጀምራል።
12 ቡድኖች በ4 ምድብ ተከፍለው ውድድራቸውን የሚያከናውኑ ሲሆን በውድድሩ 1ኛ እና 2ኛ ሆነው የሚያጠናቅቁ 2 ቡድኖች ለኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር መሳተፋቸውን ያረጋግጣሉ።
የመክፈቻ መርሀ ግበሩ ነገ ሰኔ7/2018 ዓ/ም በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስፖርት አካዳሚ ሜዳ የሚካሄድ ሲሆን
👉 7:00 ባህር ዳር ከተማ ተስፋ ቡድን ከ ሁለት እጁ እነሴ እንዲሁም
👉9:00 ባሶ ሊበን ከ መተማ ዮሐንስ ጨዋታቸውን ያከናውናሉ።