የኢትዮጵያ የማን ዩናይት ደጋፊወችManchest€r united ethiopian fans

የኢትዮጵያ የማን ዩናይት ደጋፊወችManchest€r united ethiopian fans ላይክ በማድረግ ስለ man utd አዳዲስ ዜናወችን ያገኛሉ
¥pres[LIKE]&ENJOY our daily sport news
~ transfer news
~injury news
~match news
~match score and other news

ይህንን ፔጅ ላይክ በማድረግ ስለስለman unitedunited ትኩስ ትኩስ መረጃወችን ያግኙ

02/09/2026

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Getachew Tadesse, Eba Waka, Bruke Mekash, Markonal Habte, Řøbã ĸĩñg, Miki Atomosia, Abduselam Wube, Aklilu Uba Atumo, Abebe Anko, Abayneh Aklilu, Qurto Gelebo, Asadik Yasin, Antu Y Giorgis, Tsegisho Ye Geta, Tegegn Ersase, Anahobaa Kasumbaa Jaluriya, Keda Ye Manchew, Melke Alemu, Adulhamid Hamid, Moges Mekonnin, Fekeremarim Tewoderos Ayele, Welda Mekonen, Kennedy Wesonga, Mubashir Ahmadin, ሳሙኤል ኪዳኔ, Tilahun Menchle, Yisahak Yisahak, Bezabih Jebero, Darmi Liban, Aklil Tadesse, Habtmu Mengstu Habtshe, Estifanos Siko, Digafu Abatkun, ዝነኛዉ አማሓራ። ንስሩ, Jamal Hussein, Midawu Ye Da, Biruk Leyikun, Aklilu Ayele Ato, Heno Man, Wondmagegn Bekele, Adnan Abdela, Sisay Beyene, Ejigu Biro, Selam Yibeletale, Mihiretu Man, Tekli Nguse, Bole Ye Fikir Sawu, ተስፋ አዲስ

ዝዉዉሩ ሊዘጋ 10 ደቂቃ ሲቀረዙ የወያላዉ ደጋፊ ምን ቢል ጥሩ ነዉ 😂👇
02/09/2026

ዝዉዉሩ ሊዘጋ 10 ደቂቃ ሲቀረዙ የወያላዉ ደጋፊ ምን ቢል ጥሩ ነዉ 😂👇

🚨OFFICIAL  የክረምት የዝውውር መስኮት ተዘግቷል!
01/09/2026

🚨OFFICIAL

የክረምት የዝውውር መስኮት ተዘግቷል!

የትኛዉ ማሊያ ነዉ በጣም ምትወዱት
01/09/2026

የትኛዉ ማሊያ ነዉ በጣም ምትወዱት

ንፁህ እና ጥራቱን የጠበቀ ቂቤ ከፈለጉ ይደዉሉ ካሉበት ሀገር እንልካለን አድራሻ ባህርዳር
01/09/2026

ንፁህ እና ጥራቱን የጠበቀ ቂቤ ከፈለጉ ይደዉሉ ካሉበት ሀገር እንልካለን
አድራሻ ባህርዳር

✅ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2️⃣ኛ ሳምንት ኮከብ ተጨዋች እጩዎች።▶ የሁለተኛው ሳምንት ኮከብ ተጨዋች ማን ይመስላችኋል?
01/09/2026

✅ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2️⃣ኛ ሳምንት ኮከብ ተጨዋች እጩዎች።

▶ የሁለተኛው ሳምንት ኮከብ ተጨዋች ማን ይመስላችኋል?

የመጀመርያው ተጨዋች ሆኑዋል !!ፖርቱጋላዊው አማካይ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከሰሞኑ ከኢፕስዊች ታውን ጋር በተደረገው ጨዋታ ሶስት ግቦችን በማስቆጠር ቡድኑ ድል እንዲያስመዘግብ ማስቻሉ ይታወቃል ።የ...
01/09/2026

የመጀመርያው ተጨዋች ሆኑዋል !!

ፖርቱጋላዊው አማካይ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከሰሞኑ ከኢፕስዊች ታውን ጋር በተደረገው ጨዋታ ሶስት ግቦችን በማስቆጠር ቡድኑ ድል እንዲያስመዘግብ ማስቻሉ ይታወቃል ።

የቀያይ ሰይጣኖቹ ከሶስት ግቦች በተጨማሪ አንድ አሲስት በማስመዝገብ በጨዋታው ላይ ድንቅ ብቃት ማሳየቱ ይታወሳል ።

ይሄንንም ተከትሎ ብሩኖ በጨዋታው ላይ ባሳየው ድንቅ ብቃት በ Who Scored 10/10 ሬቲንግ ማግኘት ችሉዋል ።

ይሄም በዚህ የውድድር አመት በሊጉ 10/10 ሬቲንግ ማስመዝገብ የቻለ የመጀመርያው ተጨዋች አድርጎታል ።

ህጉ ምን ይላል ?ሀሪ ማጉዋየር የመታው ኳስ በኢፕሲዊች ታወን ተጫዋች ግሬቭስ መረብ ላይ ማረፉን ተከትሎ ፣ ማጓዋየር ቀድሞ በእጁ ስለነካው መሻር ነበረበት የሚሉ የስፖርት ቤተሰቦች አሉ ። ይ...
31/08/2026

ህጉ ምን ይላል ?

ሀሪ ማጉዋየር የመታው ኳስ በኢፕሲዊች ታወን ተጫዋች ግሬቭስ መረብ ላይ ማረፉን ተከትሎ ፣ ማጓዋየር ቀድሞ በእጁ ስለነካው መሻር ነበረበት የሚሉ የስፖርት ቤተሰቦች አሉ ። ይሁን እንጂ ዳኛው ትክክለኛውን ህግ ተግብረውታል ውሳኔያቸውም ልክ ነው ።

ለመሆኑ ህጉ የሚለው ምንድን ነው ? ለጠቅላላ እውቀት እንዲሆናችሁ የሲዲ ስፖርቱ ኮሜንታተር ግርማቸው እንየው ይህንን ህግ እነሆ ብሏችኋል ።

አጥቂ በድንገት በእጅ ኳስ ነክቶ ወደ ጎል የመታው ኳስ :-
1- በቡድን ጓደኛው ተነክቶ ግቡ ከተቆጠረ ይፀድቃል።
2- ኳሱ በግልፅ ወደ ጎል እየሄደ ከሆነ እና ወደ ጎል ከገባ እንዲሁም በተከላካዩ ተጫዋች ከተነካ /ከተጫወተ በእጅ ኳሱ ምክንያት ጎሉ አይፀድቅም ።
3-ኳሱ በግልፅ ከጎል ወደ ውጭ እየተንቀሳቀሰ ከሆነ ነገር ግን በተከላካዩ ተጫዋች ከተነካ/ከተጫወተ እና ግልፅ የሆነ ጎል ከተገኘ ጎሉ ይፀድቃል ።

ስለዚህ የማጓየር ከላይ የተጠቀሰውን ሶስተኛውን የህጉ ክፍል ስላሟላ እንዲፀድቅ ተደርጓል ። ህጉን እንዴት አገኛችሁት ?

ብሩኖን በአንድ ቃል ግለፁት እስኪ ዩናይትዳውያን 🙏
30/08/2026

ብሩኖን በአንድ ቃል ግለፁት እስኪ ዩናይትዳውያን 🙏

በዛሬው ጨዋታ የዩናይትድን የመጀመሪያ ጎል በኦልድትራፎርድ ማን የሚያስቆጥር ይመስላቹዋል ?- ኩኛ- ኤምቤሞ- ራሽፎርድ- ብሩኖ- ማይኖ- ቴሌማንስ- ወይስ ከተከላካዮቻችን መካከል- ወይስ ከተቀ...
30/08/2026

በዛሬው ጨዋታ የዩናይትድን የመጀመሪያ ጎል በኦልድትራፎርድ ማን የሚያስቆጥር ይመስላቹዋል ?
- ኩኛ
- ኤምቤሞ
- ራሽፎርድ
- ብሩኖ
- ማይኖ
- ቴሌማንስ
- ወይስ ከተከላካዮቻችን መካከል
- ወይስ ከተቀያሪዎቻችን መካከል
- ወይስ Own Goal

Address

Manchester

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የኢትዮጵያ የማን ዩናይት ደጋፊወችManchest€r united ethiopian fans posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to የኢትዮጵያ የማን ዩናይት ደጋፊወችManchest€r united ethiopian fans:

Shortcuts

Share

Category