29/05/2017
የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ የሚጀምርበት ቀን ሲታወቅ እንዲሁም በብሔራዊ ቡድን ዝግጅት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሚቀጥልበት ቀን ይፋ ሆኗል።
,
በኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ ጅማ አባቡና ከደደቢት አዲስ አበባ ላይ በእለተ ሰኞ ሰኔ 5 ቀን በ10:30 ይጫወታሉ።
,
ሌሎች የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ፕሮግራም
አርብ ሰኔ 2
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ድሬዳዋ ከተማ(8:30)
መከላከያ ከ ሀዋሳ ከተማ(10:30)
,
ቅዳሜ ሰኔ 3
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ወልድያ(8:30)
ፋሲል ከተማ ከ አዳማ ከተማ(10:30)
,
እሁድ ሰኔ 4
ወላይታ ድቻ ከ አርባምንጭ ከተማ(8:30)
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ ቡና(10:30)
,
ሰኞ ሰኔ 5
አአ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና(8:30)
ደደቢት ከ ጅማ አባ ቡና(10:30)
,
ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀሙስ ሰኔ 8 ቀን እንዲሁም ቀጥሎ አርብ ሰኔ 9 ቀን ላለመውረድ የሚደረጉ ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሰዓት ሲደረጉ ጅማ አባ ቡና በሜዳው ሐዋሳ ከተማን የሚያስተናግድ ይሆናል።
,
የ29 ሣምንት ፕሮግራም ⇩⇩⇩
,
ሀሙስ ሰኔ 8 ቀን 2009
08:30 አዲስ አበባ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ (አአ ስታድየም)
,
አርብ ሰኔ 9 ቀን 2009
,
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ወልድያ (ሰበታ)
ጅማ አባ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ (ጅማ)
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ኢትዮጵያ ቡና (አአ) ፋሲል ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ (ጎንደር)
አርባምንጭ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ (አርባምንጭ)
,
ቅዳሜ ሰኔ 10 ቀን 2009
መከላከያ ከ አዳማ ከተማ (አአ)(8:30)
ደደቢት ከ ሲዳማ ቡና (አአ)(10:30)