Wolkite Fc

Wolkite Fc እንኳን ወደ ተወዳጁ ክለባችን በደህና መጡ #ሁሌም ስለ #ሰራተኞቹ በስፋት እንዘግባለን።

🕯የወልቂጤ ከተማ ስፖርት ክለብ ከውጤት ባሻገር ታዳጊዎችን ማብቃትና ለአካባቢ ተወላጆች ቅድሚያ መስጠትን ተቀዳሚ ተግባር በማድረግ ተተኪ ማፍራትን ዓላማ አድርጎ እየሰራ ይገኛል፡፡✔️በዛሬው እ...
10/08/2024

🕯የወልቂጤ ከተማ ስፖርት ክለብ ከውጤት ባሻገር ታዳጊዎችን ማብቃትና ለአካባቢ ተወላጆች ቅድሚያ መስጠትን ተቀዳሚ ተግባር በማድረግ ተተኪ ማፍራትን ዓላማ አድርጎ እየሰራ ይገኛል፡፡

✔️በዛሬው እለት ወደ ክለቡ የተቀላቀሉ አዳዲስ ታዳጊዎች 🔽

1️⃣ኛ/ቢኒያም ሃይሉ /ቡኒ/
🟥ኛ/አቤል ተክሌ/ቾቤ/
3️⃣ኛ/ቴፐኒም ፍቃዱ/
🔤ኛ/ አሸናፊ ፈይሳ /ጬሮ/
5️⃣ኛ/ ናትናኤል ጃንቦ /
6️⃣ኛ/ ዮሴፍ ተሟሪ /አቦሬ/ በዛሬው እለት ምክክር አድርገዋል፡፡

🟡ወደ ክለቡ የተቀላቀሉ ታዳጊዎች በበኩላቸው ባገኙት እድል መደሰታቸውን ገልጸው ወደ ፊትም በክለቡ U- 20 ላይ ትኩረት ተደርጎ መስራት እንደሚገባ በአስተያየታቸው አንስተዋል፡፡

🚫አክለውም እነዚህ ታዳጊዎች የዋናው ክለብ መጋቢ መሆናቸውን በተጨማሪም እኛ ያገኘነውን እድል ሌሎችም ችሎታው ያላቸው ታዳጊዎች እንዲያገኙት ተደርጎ መሰራት አለበትም ብለዋል፡፡

🚫የክለቡ ፕሬዝዳንት አቶ ሞሳ የስራ ስምሪት ሲሰጡ ታዳጊዎች በክለቡ ከሚያገኙት ስልጠና በተጨማሪ እራሳቸውን በዲሲፕሊን ማነጽና ነገ ትልቅ ቦታ ለማድረስና ክለቡን ውጤታማ ለማድረግ የግል ጥረት ማድረግ ይገባል ያሉ ሲሆን፡፡

☑️በኛ በኩል ከክለቡ ማግኘት የሚገባቸው ድጋፍ ሁሉ የምናደርግ መሆኑን አውቃችሁ የተጣለባችሁ ሃላፊነት በብቃት መወጣት አለባችሁ የሚል መልዕክታቸው አስተላልፈዋል፡፡



👍ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
⤵⤵👇⤵⤵👇⤵️⤵️

https://t.me/WOLKITE_CITY_FC
https://t.me/WOLKITE_CITY_FC
https://t.me/WOLKITE_CITY_FC

👉 ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ ።

🔶⚪️ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻምፒዮን ሆነ ! 🔶⚪️ንግድ ባንክ በውድድር ዘመኑ የሰበሰባቸውን ነጥቦች ስልሳ አራት በማድረስ ከመቻል በአንድ ነጥብ በልጠው የሊጉ አሸናፊ ሆነዋል። 🔶⚪️የኢትዮጵያ...
06/07/2024

🔶⚪️ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻምፒዮን ሆነ !

🔶⚪️ንግድ ባንክ በውድድር ዘመኑ የሰበሰባቸውን ነጥቦች ስልሳ አራት በማድረስ ከመቻል በአንድ ነጥብ በልጠው የሊጉ አሸናፊ ሆነዋል።

🔶⚪️የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በመጣበት አመት በታሪኩ የመጀመሪያው የሆነውን የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ዋንጫ ማሳካት ችሏል።

🔶⚪️ኤርትራዊው የሀዋሳ ከተማ የፊት መስመር ተጨዋች ዓሊ ሱሌይማን በውድድር ዘመኑ ሀያ የሊግ ግቦችን በማስቆጠር ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ በመሆን አጠናቋል።

🔶⚪️ሀምበሪቾ ዱራሜ እና ሻሸመኔ ከተማ ከኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ወደ ከፍተኛ ሊግ የወረዱ ክለቦች ናቸው።

🔶⚪️ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አርባምንጭ ከተማ በበኩላቸው በሚቀጥለው አመት ወደ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አድገዋል።

🔶⚪️በተጨማሪም ከውድድር ውጪ የነበሩት የትግራይ ክልል ክለቦች መቐለ ሰባ እንደርታ ፣ ስሑል ሽረ እና ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ ቀጣይ አመት ወደ ሊጉ ይመለሳሉ።

🔶⚪️በሚቀጥለው የ2017 የውድድር አመት የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በአስራ ዘጠኝ ክለቦች መካከል የሚደረግ ሲሆን አምስት ክለቦች ወደ ከፍተኛ ሊግ ይወርዳሉ።



👍ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
⤵⤵👇⤵⤵👇⤵️⤵️

https://t.me/WOLKITE_CITY_FC
https://t.me/WOLKITE_CITY_FC
https://t.me/WOLKITE_CITY_FC

👉 ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ ።

⚠️ ዛሬ |የጨዋታ ቀን ነው━━━━━━━━━━━━━━━━━━🇪🇹የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 🏆 ጨዋታ ⚽️  🔶⚪️ 30 ኛ ሳምንት ጨዋታ ⚪️🔶🔶 ወልቂጤ ከተማ 🆚 አዳማ ከተማ      🗓 አርብ ሰኔ 2...
05/07/2024

⚠️ ዛሬ |የጨዋታ ቀን ነው
━━━━━━━━━━━━━━━━━━

🇪🇹የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 🏆 ጨዋታ ⚽️

🔶⚪️ 30 ኛ ሳምንት ጨዋታ ⚪️🔶

🔶 ወልቂጤ ከተማ 🆚 አዳማ ከተማ

🗓 አርብ ሰኔ 28 ቀን 2016
⏱ 9፡00 ሰዓት
🏟 ሀዋሳ... ስታዲየም

💪 ምንግዜም ድል ለውዱ ክለባችን 🇼 ‼️



👍ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
⤵⤵👇⤵⤵👇⤵️⤵️

https://t.me/WOLKITE_CITY_FC
https://t.me/WOLKITE_CITY_FC
https://t.me/WOLKITE_CITY_FC

👉 ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ ።

🔶⚪️ ወልቂጤ ከተማ ፕሪምየር ሊጉ ላይ መቆየቱ በ2017 ፕሪምየር ሊግ መሳተፉን አረጋገጠ።⚪️🔶 ወልቂጤ ከተማ ሀምበሪቾን 2ለ0 በመርታት በፕሪምየር ሊጉ መቆየቱን አረጋግጠዋል።🔶⚪️ ውድ የወ...
30/06/2024

🔶⚪️ ወልቂጤ ከተማ ፕሪምየር ሊጉ ላይ መቆየቱ በ2017 ፕሪምየር ሊግ መሳተፉን አረጋገጠ።

⚪️🔶 ወልቂጤ ከተማ ሀምበሪቾን 2ለ0 በመርታት በፕሪምየር ሊጉ መቆየቱን አረጋግጠዋል።

🔶⚪️ ውድ የወልቂጤ ከተማ ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ።



👍ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
⤵⤵👇⤵⤵👇⤵️⤵️

https://t.me/WOLKITE_CITY_FC
https://t.me/WOLKITE_CITY_FC
https://t.me/WOLKITE_CITY_FC

👉 ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ ።

🇪🇹 29ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ  ጨዋታ👉   🔶 ወልቂጤ ከተማ 2-0 ሀምበርቾ  19⚽️  67⚽️👉 | ሼር 🔛  |👉 | ር 🔛
30/06/2024

🇪🇹 29ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

👉

🔶 ወልቂጤ ከተማ 2-0 ሀምበርቾ
19⚽️
67⚽️

👉 | ሼር 🔛 |

👉 | ር 🔛

* 5 ደቂቃ ተጨምሯል 90'ሀምበርቾ 0-2 ወልቂጤ ከተማ                 19' መድን ተክሉ                 67' ጋዲሳ መብራቴ👉 | ሼር 🔛  |👉 | ሼር 🔛  |
30/06/2024

* 5 ደቂቃ ተጨምሯል

90'

ሀምበርቾ 0-2 ወልቂጤ ከተማ

19' መድን ተክሉ
67' ጋዲሳ መብራቴ

👉 | ሼር 🔛 |

👉 | ሼር 🔛 |

30/06/2024

🇪🇹 29ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

👉 69' ደቂቃ

🔶 ወልቂጤ ከተማ 2-0 ሀምበርቾ
19⚽️
67⚽️

👉 | ሼር 🔛 |

👉 | ሼር 🔛 |

30/06/2024

ጎልልልልልልልል ወልቂጤ

# ጋዲሳ _መብራቴ

30/06/2024

#መረጃ 2

ሻሸመኔ ከተማ 0-2 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Address

Wolkite City
Wolkite
1525354555

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wolkite Fc posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category