Woldia Sport Club

Woldia Sport Club This Is Un official page of Woldia Sport Club.

ጤና ይስጥልኝ!!!!❤❤❤
30/10/2019

ጤና ይስጥልኝ!!!!
❤❤❤

ጨዋታው ጀመረወልድያ 0-0 አቃቂ ቃሊቲ
24/03/2019

ጨዋታው ጀመረ
ወልድያ 0-0 አቃቂ ቃሊቲ

ወልድያ ከ አቃቂ የሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ ከደቂቃወች በሁዋላ 9:00 ሰአት ይጀምራል!!በአሁኑ ሰአት ተጨዋቾቹ በማሟሟቅ ላይ ናቸው!!ወልድያ ስፖርት ክለብ እስከአሁን አቤል ከበደ እና...
24/03/2019

ወልድያ ከ አቃቂ
የሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ ከደቂቃወች በሁዋላ 9:00 ሰአት ይጀምራል!!
በአሁኑ ሰአት ተጨዋቾቹ በማሟሟቅ ላይ ናቸው!!
ወልድያ ስፖርት ክለብ እስከአሁን አቤል ከበደ እና አሸናፊ አደም የተባሉ 2 ተጨዋቾች ያስፈረመ ሲሆን በዛሬው ጨዋታ ከ18ቱ ውስጥ ተካተዋል
ድል ለወልድያችን

ዛሬ የጨዋታ ቀን ነው!!ወልድያ ከ አቃቂ ቃሊቲበ9:00 ሰአት በወልድያ ስታዲየም!!ድል ለወልድያችን!!
24/03/2019

ዛሬ የጨዋታ ቀን ነው!!
ወልድያ ከ አቃቂ ቃሊቲ
በ9:00 ሰአት በወልድያ ስታዲየም!!
ድል ለወልድያችን!!

ወልድያ ከ አቃቂ ቃሊቲነገ እሁድ መጋቢት 15ቀን በ9:00 ሰአትበወልድያ ሙሃመድ ሁሴን አልአሙዲ ስታዲየም!!ድል ለወልድያ ስፖርት ክለብ!!
23/03/2019

ወልድያ ከ አቃቂ ቃሊቲ
ነገ እሁድ መጋቢት 15ቀን
በ9:00 ሰአት
በወልድያ ሙሃመድ ሁሴን አልአሙዲ ስታዲየም!!
ድል ለወልድያ ስፖርት ክለብ!!

ወልድያ ስፖርት ክለብ ከእረፍት መልስ ያለፈው ሰኞ ዝግጂት ጀምሯል ዛሬ አራተኛ ቀኑ ላይ ደርሷል!!የሁለተኛው ዙር ውድድር ከሳምንት በሁዋላ ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል!!ወልድያ የመጀመሪያውን ዙ...
14/03/2019

ወልድያ ስፖርት ክለብ ከእረፍት መልስ ያለፈው ሰኞ ዝግጂት ጀምሯል ዛሬ አራተኛ ቀኑ ላይ ደርሷል!!
የሁለተኛው ዙር ውድድር ከሳምንት በሁዋላ ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል!!
ወልድያ የመጀመሪያውን ዙር ያጠናቀቀው ከ ምድቡ መሪ በ9 ነጥብ ዝቅ ብሎ ከወራጅ ቀጠና በ3 ነጥብ ከፍ ብሎ በ14 ነጥብ በ2 ንጹህ ጎል 6ኛ ደረጃ በመያዝ ነው የመጀመሪያውን ዙር ያጠናቀቀው!!

እንኳን ለጥቁር ህዝቦች የድል ቀን አደረሳችሁ!! #መልካም የአድዋ ድል በአል!!
01/03/2019

እንኳን ለጥቁር ህዝቦች የድል ቀን አደረሳችሁ!!
#መልካም የአድዋ ድል በአል!!

የደረጃ ሰንጠረዡ ይሄን ይመስላልወልድያ በ 6ኛ ደረጃ ከመሪዎቹ በ9 ነጥብ ርቆ ይገኛል!!የሊጉ የመጀመሪያ ዙር ዛሬ የቸጠናቀቀ ሲሆን የሁለተኛው ዙር 11 ጨዋታወች ብቻ ይቀራሉ!!
24/02/2019

የደረጃ ሰንጠረዡ ይሄን ይመስላል
ወልድያ በ 6ኛ ደረጃ ከመሪዎቹ በ9 ነጥብ ርቆ ይገኛል!!
የሊጉ የመጀመሪያ ዙር ዛሬ የቸጠናቀቀ ሲሆን የሁለተኛው ዙር 11 ጨዋታወች ብቻ ይቀራሉ!!

ጨዋታው ተጠናቀቀወልድያ 1-2 ሰበታ
24/02/2019

ጨዋታው ተጠናቀቀ

ወልድያ 1-2 ሰበታ

24/02/2019

ጎል ሰበታ
84'

ወልዲያ 1-2 ሰበታ

Woldia Sport Club

This Is Un official page of Woldia Sport Club.

24/02/2019

75'

ወልዲያ 1-1 ሰበታ

facebook.com/woldiasportclub

This Is Un official page of Woldia Sport Club.

24/02/2019

70'

ወልዲያ 1-1 ሰበታ

facebook.com/woldiasportclub

This Is Un official page of Woldia Sport Club.

Address

Near Drive Arega Yirdaw Street
Woldia

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251920212121

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Woldia Sport Club posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Woldia Sport Club:

Share