Gezish Taekwondo Gezish TKD

Gezish Taekwondo Gezish TKD Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gezish Taekwondo Gezish TKD, Hossana.

 ::
25/03/2026

::

22/03/2026

 ?
15/03/2026

?

 ብዙ የማሪሻል አርት ባለሙያዎች ላይ ብዙ ጊዜ የሚታዘበው ነገር አለ እሱም እንዲህ ነኝ እንዲህ አደርጋለሁ እንዲህ አደረኩ የሚሉ አሉባልታ ወሬዎች ይበዛሉ መሆን ለምፈልጉት ነገር ግን መድከም...
05/03/2026


ብዙ የማሪሻል አርት ባለሙያዎች ላይ ብዙ ጊዜ የሚታዘበው ነገር አለ እሱም እንዲህ ነኝ እንዲህ አደርጋለሁ እንዲህ አደረኩ የሚሉ አሉባልታ ወሬዎች ይበዛሉ መሆን ለምፈልጉት ነገር ግን መድከም መስራት ፣ ዋጋ መክፈል አይወዱም ህልም ያለሥራ ከንቱ ምኞት ነው ሥራ ይቅደም የምትፈልጉትን ሁሉ መሆን ትችላላችሁ ከመጥገብ በፊት መብላት ይቀድማል ከማስገስ በፊት መጥገብ ይቀድማል ሳትበሉ አታስገሱ።

28/02/2026

taekwondo Self defencetaekwondo show taekwondo sparingethio marital arttaekwondo fight Ethiopia | Tiger Shroff | Vandam Sabom Gezish | Scoatt Adkins ...

What is TKD for yourself ?
11/02/2026

What is TKD for yourself ?

  ለስፖርቱ የነበረሽ ፍቅር አለመታከት ተስፋ አለመቁረጥ እና ትጋት የሚደነቅ ነበር ለገዝሽ ቴኳንዶ ካለሽ ፍቅር የተነሳ በገንዘብ በጉልበት ቆመሽ ነበር በእያንዳንዱ ሃዘናችንና በደስታችን ጊዜ...
04/02/2026


ለስፖርቱ የነበረሽ ፍቅር አለመታከት ተስፋ አለመቁረጥ እና ትጋት የሚደነቅ ነበር ለገዝሽ ቴኳንዶ ካለሽ ፍቅር የተነሳ በገንዘብ በጉልበት ቆመሽ ነበር በእያንዳንዱ ሃዘናችንና በደስታችን ጊዜ የምትችይውን ሁሉ ያደረግሽበት እነዛ ጊዜያት ሁሌም የሚረሱ አይደሉም ገዝሽ ቴኳንዶ ሁሌም ያስብሻል ትላንትና የአንቺን ሞት ከሰማሁ በኋላ ለክለባችን ጉልህ አስተዋጽኦ ላደረጉ ሰዎች በይወት እያሉ መናገርና መጽሐፍ እንዳለብኝ ተረድቻለሁ ሁሌም በልባችን ላይ ትኖር ያለሽ እንወድሻለን

Address

Hossana

Telephone

+251916537019

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gezish Taekwondo Gezish TKD posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share