Abdila dish and installation work

Abdila  dish and installation work Nowebsite

ለኢትዮሳት ሳተላይት ተጠቃሚዎች በሙሉ:- africa tv quran  በኢትዮሳት መጥቷል 11545 H 45000 ሰርች በማድረግ ማስገባት ትችላላችሁ
01/07/2025

ለኢትዮሳት ሳተላይት ተጠቃሚዎች በሙሉ:-
africa tv quran በኢትዮሳት መጥቷል
11545 H 45000 ሰርች በማድረግ ማስገባት ትችላላችሁ

25/06/2024
😎አዲስ ቻናል Nilesat 7w ላይ ገብቷል።          ✍📡📡👇👇👇👉Nilesat ለምትጠቀሙ በሪሞታቹ Search በማረግ መጠቀም ትችላላችሁ።📡 Nilesat 7°W🖥ESAN TV📶Frequenc...
21/02/2024

😎አዲስ ቻናል Nilesat 7w ላይ ገብቷል።
✍📡📡👇👇👇
👉Nilesat ለምትጠቀሙ በሪሞታቹ Search በማረግ መጠቀም ትችላላችሁ።
📡 Nilesat 7°W
🖥ESAN TV
📶Frequency 11450 H 27500

📡 አብዲ ዲሽ
Call📲0930772840

26/01/2024
              አጠቃላይ የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ገጠማና ጥገና           የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ለመኖርያ ቤቶች አጠቃላይ        ዝርጋታና ገጠማ የዲሽ ገጠማና ጥገናየኤሌክትሪክ...
26/01/2024


አጠቃላይ የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ገጠማና ጥገና
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ለመኖርያ ቤቶች አጠቃላይ ዝርጋታና ገጠማ
የዲሽ ገጠማና ጥገና
የኤሌክትሪክ ምጣድ ገጠማና ጥገና
እስቶቨ ጥገና
call= 0930772840
0970760674

dishe and installation work

የአፍሪካ ዋንጫ በኢቢሲ ይታያል።የሀገራችን ብሄራዊ ቴሌቭዥን ጣብያ የሆነው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የአፍሪካ ዋንጫን ሁሉንም ጨዋታዎች እንደምያስተላለፍ ከቅርብ ምንጭ ያገኘውት መረጃ...
26/01/2024

የአፍሪካ ዋንጫ በኢቢሲ ይታያል።

የሀገራችን ብሄራዊ ቴሌቭዥን ጣብያ የሆነው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የአፍሪካ ዋንጫን ሁሉንም ጨዋታዎች እንደምያስተላለፍ ከቅርብ ምንጭ ያገኘውት መረጃ ይጠቁማል።

ኢቢሲ ይህን ውድድር የማሰራጨት መብትን በኢትዮጵያ በግዢ ያገኘ ሲሆን ባገኘውት መረጃ መሰረት. ወደ 400 ሺ ዶላር ሚጠጋ ገንዘብን ይከፍላል።

Address

Southern Nations

Telephone

+251930772840

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abdila dish and installation work posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abdila dish and installation work:

Shortcuts

Share