Wolaita Dicha Sport Club

  • Home
  • Wolaita Dicha Sport Club

Wolaita Dicha Sport Club እንኳን ወደ ወላይታ ድቻ ስፖርት ክለብ ትክክለኛና ይፋዊ የፌስቡክ ገፅ በደህና መጡ!
🐝🐝 ድል ለጦና ንቦች 🐝🐝

ወላይታ ድቻ ስፖርት ክለብ መቀመጫውን በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ ላይ ያደረገ በኢትዮጲያ የሚገኝ ፕሮፌሽናል የስፖርት ክለብ ነው። ክለቡ በእግር ኳስ ዋናውን ቡድን ጨምሮ ከ15 ዓመት በታች፤ከ17 ዓመት በታች አና ከ20 ዓመት በታች ፕሮጄክቶች ያለው ሲሆን፤እንዲሁም በተጨማሪ የቮሊቦል ብድንን በውስጡም ያቀፈ ነው፡፡

ክለቡ በ2001 ዓ.ም በወላይታ ልማት ማህበር አማካኝነት የተመሠረተ ሲሆን በወቅቱም በህዝብ መዋጮ እና በወላይታ ልማት ማህበር እንዲሁም በከፊል በወላይታ ዞን አስተዳደር ይደገፍ ነበር፤በመቀጠልም በ2009 ዓ.ም ክለቡ በወላይታ ዞን አስተዳደር ሥር ሙሉ ለሙሉ እንዲተዳደር ተድርጓል፡፡
ክልቡ በ2004 ዓ.ም በኢትዮጲያ ቤ

ሄራዊ ሊግ ውድድር ተሳታፊ በመሆን ከአንድ የወድድር ዓመት በኃላ በ2005 ዓ.ም የቤሄራዊ ሊግ ሻምፒዮን በመሆን ወደ ኢትዮጲየያ ፕሪሚየር ሊግ በማደግ ከ2006 ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጲየያ ፕሪሚየር ሊግ እየተሳተፈ ይገኛል ፡፡

በ2008 ዓ.ም በኢትዮጲያን የክለቦች ጥሎ ማለፍ ውድድር ላይ ተሳትፎ በታሪኩ ለመጀመርያ ግዜ የወድድሩ ሻምፒዮን በመሆን በ2009 ዓ.ም እትዮጲያን በመወከል በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳተፊ በሆን ወደ ምድብ ድልድል ውስጥ ለመግባት ባደረገው ብርቱ ፉክክር የግብጹን ሃያል ክለብ ዘማሌክን ጨምሮ በምርታት ወደ የምድብ ድልድል ተሳታፊ መሆን ባይችልም ግን ለልብ ደጋፊዎቹ የማይረሳ ደማቅ ታሪክ ጽፏል፡፡

ወላይታ ድቻ ስፖርት ክለብ የቮሊቦል ቡድኑ በኢትዮጲያ ቮሊቦል ታሪክ ውስጥ ግንባር ቀደም ታሪክ ያለው ሲሆን በኢትዮጲያ የወንዶች ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በተደጋጋሚ ሻምፒዮን በመሆን አትዮጲያን በመወከል በአፍሪካ እና በዓለም ዓቀፍ ውድድሮች ላይ ተሳትፎ አድርጓል፡፡

✅ የሙሉ ሰዓት ውጤት!ተስተካካይ መርሃግብራቸውን ከነገሌ አርሲ ጋር ያደረጉት የጦና ንቦቹ ጨዋታውን 0 ለ 0 በሆነ ውጤት አጠናቀዋል።አንድ ነጥብ ያገኘው ቡድኑ ነጥቡን ወደ 44 በማድረስ 11...
04/06/2026

✅ የሙሉ ሰዓት ውጤት!

ተስተካካይ መርሃግብራቸውን ከነገሌ አርሲ ጋር ያደረጉት የጦና ንቦቹ ጨዋታውን 0 ለ 0 በሆነ ውጤት አጠናቀዋል።

አንድ ነጥብ ያገኘው ቡድኑ ነጥቡን ወደ 44 በማድረስ 11ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

✅ ሁለተኛ አጋማሽ!70'ወላይታ ድቻ 0-0 ነጌሌ አርሲ
04/06/2026

✅ ሁለተኛ አጋማሽ!

70'

ወላይታ ድቻ 0-0 ነጌሌ አርሲ

04/06/2026

✅ ሁለተኛ አጋማሽ!

58'

ወላይታ ድቻ 0-0 ነጌሌ አርሲ

✅ የመጀመሪያ አጋማሽ ተጠናቋል!ወላይታ ድቻ 0-0 ነጌሌ አርሲ
04/06/2026

✅ የመጀመሪያ አጋማሽ ተጠናቋል!

ወላይታ ድቻ 0-0 ነጌሌ አርሲ

04/06/2026

ጨዋታው ተጀምሯል !

38'

ወላይታ ድቻ 0-0 ነጌሌ አርሲ

ጨዋታው ተጀምሯል !01'ወላይታ ድቻ 0-0 ነጌሌ አርሲ
04/06/2026

ጨዋታው ተጀምሯል !

01'

ወላይታ ድቻ 0-0 ነጌሌ አርሲ

✅ አሰላለፍ!
04/06/2026

✅ አሰላለፍ!

✅ የጨዋታ ቀን!ወላይታ ድቻ  Vs  ነገሌ አርሲ9:00 ሰዓት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ34ኛ ሳምንት ብቸኛ ተስተካካይ መርሐ ግብር ዛሬ ይከወናል።
04/06/2026

✅ የጨዋታ ቀን!

ወላይታ ድቻ Vs ነገሌ አርሲ

9:00 ሰዓት

የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ34ኛ ሳምንት ብቸኛ ተስተካካይ መርሐ ግብር ዛሬ ይከወናል።

በአዲስ ዘመን ጋዜጣ!"የጦና ንቦቹ" የነገሡበት የቮሊቦል ፕርሚየር ሊግ!!
31/05/2026

በአዲስ ዘመን ጋዜጣ!

"የጦና ንቦቹ" የነገሡበት የቮሊቦል ፕርሚየር ሊግ!!

⏱የሙሉ ሰዓት ውጤት'ወላይታ ዲቻ 1-1 አርባምንጭ ከተማ60' አዲሱ ማስታ 90+3' አምበርብር መሐመድ
30/05/2026

⏱የሙሉ ሰዓት ውጤት'

ወላይታ ዲቻ 1-1 አርባምንጭ ከተማ
60' አዲሱ ማስታ 90+3' አምበርብር መሐመድ

Address

Wolaita S**o

Opening Hours

Monday 06:00 - 23:00
Tuesday 06:00 - 23:00
Wednesday 06:00 - 23:00
Thursday 06:00 - 23:00
Friday 06:00 - 23:00
Saturday 06:00 - 23:00
Sunday 06:00 - 23:00

Telephone

+251909080882

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wolaita Dicha Sport Club posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Wolaita Dicha Sport Club:

  • Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility?

Share