Wolaita Dicha FC የጦና ንቦች

Wolaita Dicha FC የጦና ንቦች 🇧🇪🇪🇹Wolaita Dicha FC Ethiopia🇧🇪🇪🇹
Tona Bees
💚💚

የሴቶች ቡድናችን በአሸናፊነቱ ቀጥሏል!በሁለተኛው ዙር በመጀመሪያው የ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማን በማሸነፍ ዙሩን የጀመረው የሴቶች ቡድናችን ዛሬም...
27/03/2025

የሴቶች ቡድናችን በአሸናፊነቱ ቀጥሏል!

በሁለተኛው ዙር በመጀመሪያው የ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማን በማሸነፍ ዙሩን የጀመረው የሴቶች ቡድናችን ዛሬም በድል ቀጥሏል።

በ15ኛው ሳምንት ጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚን ያስተናገደው ቡድኑ በቤቴልሄም ፍራኦል ሁለት ግቦች ታግዞ ማሸነፍ ችሏል።

ጥሩነሽ አካዳሚ 1-2 ወላይታ ድቻ

43' ጌጤነሽ ተስፋዬ | 26' ቤተልሔም ፍራኦል
40' ቤተልሔም ፍራኦል

🐝🐝 ድል ለጦና ንቦች 🐝🐝

HAPPY Birth Day የወላይታ የድቻና የአርሰናል ሙዋች ደጋፊ Mr. Teddy Sportመልካም ልደትን ተመችያለው Bro 🍩🍯🍪🍔🍌🍎🍏
04/08/2024

HAPPY Birth Day የወላይታ የድቻና የአርሰናል ሙዋች ደጋፊ Mr. Teddy Sport
መልካም ልደትን ተመችያለው Bro 🍩🍯🍪🍔🍌🍎🍏

30/07/2024

በሕይወተ ዘመኔ የልደት ቀነን በሚዲያ አክብረ አላውቅም ነበር የዛረውን ግን የሆኔ ግጥጥሞሽ አስገድዶኛል
👇
የተወለድኩበት ዕለት ማክሰኞ
እና
የተወለድኩበት ቀን ሐምሌ 23 ሁለቱም በአንድ ላይ ከተወለድኩ እስከ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ በ2016 ዓ.ም
በአንድ ላይ ተገጣጥሞ ለመዋል ችሉዋል ስለዚህ በዚህ ደስ በሚል ታሪካዊ ግጥጥሞሽ እየተገረምኩኝ
በብዙ ፈተናዎች መሃል
እስከዚህ ያደረሰኝ ጌታችን ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ለማለት እወዳሃለው 🙏
በመቀጠል ደግሞ ስለ እናንተ መልካም ምኞታችሁን በአንድ ቃል ከልብ ለማመሠገን እፈልጋለው 🙏

20/07/2024

ወላይታ ዲቻ አንድ ተከላካይ እና ሁለት አማካይ ሥፍራ በጠቅላላ 3 አዳዲስ ተጫዋቾችን በዛረው ቀን ያስፈረመ ሲሆን
ሙሉቀን አዲሱን 👉ከሲዳማ ቡና
ውብሸት ክፍለን 👉ከአዲስ አበባ ከነማ
ተመሠገን ታፈሰን 👉 ከሃዲያ ሆሳዕና
ወደ ጦና ንቦቹ ተቀላቅሏል 🙏
Mr. Teddy Sport

20/07/2024
14/07/2024

እንኳን ደስ አላችሁ 👊
በሚዲያ ሰዎች ርብርብ Meron Dicha በአሁኑ ሰዓት ከታሠረችበት ተፈታለች 🙏
Woze 💚

09/07/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Temesgen Bergene, Tamirat Tadese, Jose Endreyas, Asirat Konijt, Mele Job, Lij Elsax A Nja, Dagmaw Mengist Menge

06/07/2024

ዲቻ የኛ ብቻ ✌
ነገ ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ የአዲስ አበባ ስታዲዬም ድባብ
በሃሳብ ስቃኝ
💚💚💪💪 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

03/07/2024

የወላይታ ዲቻ የዚህ ውድድር ዘመን የመጨረሻ ፎቶ ከዛረው ሀዋሳ ሰው ሰራሽ ስታዲዬም ቆይታቸው የተወሠደ
ነው።
በቀጣይ
ለ2017 ዓ.ም ውድድር ዘመን በአዲስ ዲዛይን ከሚሠራላቸው ማልያ ጋር እስከ ምናያቸው ቸር ጊዜ 👊🙏💚

02/07/2024

በደቡብ ኢትዮጵያ ምርጥ ፈጣን ታዳጊ ከተማዎች መካከል አንዷ የሆነችው ቦዲቲ ከተማ
Boditi Wolaita Ethiopia 🇧🇪🇪🇹
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
in Next 👉 ውብቷ Areka

Address

Sodo

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wolaita Dicha FC የጦና ንቦች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share