Mine ዲቻ

Mine ዲቻ ይህ የሚናሉ ኒኮላ ትክክለኛ የፌስቡክ ገፅ ነው_ተከተሉኝ/ቤተሰብ ይሁኑ🙏አመሰግናለሁ🙏
(1)

24/08/2026

Ayba lo”iyona anjetitte 🤌🫶ኪንዶ ኮይር መዘምራን🙏

18/08/2026

ሐቴርሳታ ኬሮ ቡድን🤌🤌🤌

17/08/2026

ሐቴርሳታ ኬሮ ቡድን🙏

አንቱ የሀገር ባለውለታ😭ታላቁ  ዋርካችን ወድቋል😭😭በወላይታ ትልቁ ሰው አረፉ😭😭😭ጋሽ አብርሃም ባቾሬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😭😭😭Wolay woddiis😭😭😭wolayttan gita asi hayqq...
14/08/2026

አንቱ የሀገር ባለውለታ😭ታላቁ ዋርካችን ወድቋል😭😭በወላይታ ትልቁ ሰው አረፉ😭😭😭ጋሽ አብርሃም ባቾሬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😭😭😭Wolay woddiis😭😭😭wolayttan gita asi hayqqiis😭😭😭

ነፍሳቸውን ፈጣሪ ከደጋግ አባቶች አጠገብ ያኑርልን😭ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንድሰጣቸው እመኛለሁ 😭😭

14/08/2026

Wongilay yelliis gobba nataa huphesape tosa gakanawu💕🙏ሐቴርሳታ ኬሮ ቡድን🙏

12/08/2026

ጦሶ ንዮ ሆላ🙏

የጦና ንቦች ናይጄርያዊውን አጥቂ ለማስፈረም ተስማሙ!!✍️ወላይታ ዲቻ የ2024/25 የናይጄርያ ፕሪምየር ሊግ ኮከብ ግብ አስቆጣሪ በመሆን ያጠናቀቀውን አናስ ዩሱፍን ለማስፈረም ከስምምነት ደር...
12/08/2026

የጦና ንቦች ናይጄርያዊውን አጥቂ ለማስፈረም ተስማሙ!!

✍️ወላይታ ዲቻ የ2024/25 የናይጄርያ ፕሪምየር ሊግ ኮከብ ግብ አስቆጣሪ በመሆን ያጠናቀቀውን አናስ ዩሱፍን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።

✍️በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በአልጄርያው ክለብ ጄኤስ ሳውራ ቆይታ የነበረው ተጫዋቹ በሀገሩ ክለቦች ናሳራዋ እና ዊኪ ቱሪስትስ መጫወት የቻለ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪም ከ23 ዓመት በታች እና ዋናውን የናይጄርያ ብሔራዊ ቡድን አገልግሎ በቻን አፍሪካ ዋንጫ መሳተፍ ችሏል።

11/08/2026

ዘማሪት መሰለች ሳዳሞ🙏

11/08/2026

የዚህ ዱርዬ ፀጋ በሰው መነጋገርያ መሆንና ተፅዕኖ ፈጣሪ መሆን ነው!! አገልግሎቱ ስጋዊ ነው!! ሀኮ😎

10/08/2026

ዘማሪት ታምራት ጉታና🫶

Address

Kidane Mihret
S**o
5390

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mine ዲቻ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category