Dee Press football academy aleta chuko

Dee Press football academy aleta chuko We are generate a talented generation

 የመክፈቻ ጨዋታ ውጤትበየነ ፀጋዬ ጋራዥ 1-2 አለታ ጩኮ
02/08/2026



የመክፈቻ ጨዋታ ውጤት

በየነ ፀጋዬ ጋራዥ 1-2 አለታ ጩኮ

 ‎
31/07/2026


 ‎
31/07/2026


  ።በትላንትናው ዕለት ዲላ ከተማ ላይ እየተካሄደ ወዳለው ጀግኒት futsal cup ዉድድር የተጓዘው የአለታ ጩኮዉ 'ዴ ፕሬስ የሴቶች ቡድን በድል መመለሱ የሚታወስ ሲሆን በዛሬው ዕለት ወደ ...
18/07/2026



በትላንትናው ዕለት ዲላ ከተማ ላይ እየተካሄደ ወዳለው ጀግኒት futsal cup ዉድድር የተጓዘው የአለታ ጩኮዉ 'ዴ ፕሬስ የሴቶች ቡድን በድል መመለሱ የሚታወስ ሲሆን በዛሬው ዕለት ወደ ሌላኛው ዉድድር ማለትም ወደ ሃዋሳ summer cup ተጉዞ ሌላኛውን የድል ዉጤት ወደ አለታ ጩኮ ይዞ ተመልሷል።

እነዚህ ወድድሮች በዉጤት እና በድል እንድጠናቀቁ በትራንስፖርት ፣ በምግብ ፣ በዉሃ እና ስፖንሰር በመሆን እና ወድድሩ እስከሚጠናቀቅ ከጎናችን ላላችሁ ግለሰቦች እና ድርጅቶች ምስጋናችን ከልብ ነዉ።

  አለታ ጩኮን ወክሎ እየተሳተፈ የሚገኘዉ የአለታ ጩኮዉ 'ዴ ፕሬስ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን በትላንትናው ዕለት ከ ተስፋ ስንቅ(ዲላ) ውጤት 1 - 0 ዉጤት በሆነ አሸንፎ ተመልሷል። የማሸነፍ...
18/07/2026

አለታ ጩኮን ወክሎ እየተሳተፈ የሚገኘዉ የአለታ ጩኮዉ 'ዴ ፕሬስ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን በትላንትናው ዕለት ከ ተስፋ ስንቅ(ዲላ) ውጤት 1 - 0 ዉጤት በሆነ አሸንፎ ተመልሷል። የማሸነፍያዋን ጎል ዓለም አሰግድ (34ኛ ደቂቃ) አስቆጥራለች።

የጨዋታ ኮከብ ቆንጅት ኃይሉ

ለ ቆንጅት ኃይሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የንግድ ባንክ ተጫዋች የሆነችው እፀገነት ከራሷ ሙሉ ትጥቅ ሸልማታለች

ለዚህ ዉድድር ድጋፍ ላደረጉልን (ሻኒ) እና ከልብ አድርገን እናመሠግናለን።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

16/07/2026

  የሚገኘዉ የአለታ ጩኮዉ 'ዴ ፕሬስ የሴቶች ቡድን ከሐዋሳ ኮረም (የኮረም ልጆች ስብስብ  ሙሉ ቡድኑ ከኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ እና ከንግድ ባንክ U-20 ለእረፍት ከመጡ ተጫዋቾች) ጋር ባ...
15/07/2026

የሚገኘዉ የአለታ ጩኮዉ 'ዴ ፕሬስ የሴቶች ቡድን ከሐዋሳ ኮረም (የኮረም ልጆች ስብስብ ሙሉ ቡድኑ ከኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ እና ከንግድ ባንክ U-20 ለእረፍት ከመጡ ተጫዋቾች) ጋር ባደረገው ጨዋታ 2-2 (ዓለም አሰግድ 10ኛ ደቂቃ እና ፀጋ ንጉሴ 90+1) ባስቆጠሩት ጎሎች አቻ በሆነ ዉጤት ተጠናቋል።

11/07/2026
በዲላ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው ጀግኒት የሴቶች futsall cup እየተሳተፈ የሚገኘው የአለታ ጩኮዉ 'ዴ ፕሬስ የሴቶች የእግር ኳስ ቡድን ባሳለፍነው ረዑብ በ2ተኛ ዙር ጨዋታዉ በዳራ ቀባዶ...
10/07/2026

በዲላ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው ጀግኒት የሴቶች futsall cup እየተሳተፈ የሚገኘው የአለታ ጩኮዉ 'ዴ ፕሬስ የሴቶች የእግር ኳስ ቡድን ባሳለፍነው ረዑብ በ2ተኛ ዙር ጨዋታዉ በዳራ ቀባዶ 2-1 ተሸንፏል። በዚህ በዲላ ለመጀመሪያ ጊዜ በተዘጋጀው futsall cup እየተወዳደረ የሚገኘው የአለታ ጩኮዉ 'ዴ ፕሬስ የሴቶች ቡድን በሃዋሳ ለሚደረገው summer cup በዚህ ሳምንት ጨዋታዉን እንደሚጀምር ይጠበቃል።

  "ለጩኮ ልማት እሮጣለሁ በሚል የሩጫና የእግር ኳስ ግጥሚያ በአለታ ጩኮ ተደግሷል"ለዚህ ትሼርት የተሰራ በመሆኑ 500 ብር ብቻ እየገዛችሁ የከተማውን ልማት እንድትደግፉ ጥሪ እናስተላልፋለን...
10/07/2026

"ለጩኮ ልማት እሮጣለሁ በሚል የሩጫና የእግር ኳስ ግጥሚያ በአለታ ጩኮ ተደግሷል"

ለዚህ ትሼርት የተሰራ በመሆኑ 500 ብር ብቻ እየገዛችሁ የከተማውን ልማት እንድትደግፉ ጥሪ እናስተላልፋለን።



Address

Dilla
Sidamo

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dee Press football academy aleta chuko posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category