4-3-3 ETHIO SPORT ZONE

4-3-3 ETHIO SPORT ZONE Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from 4-3-3 ETHIO SPORT ZONE, Sports, Shire endasilasie, Shire.

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2012 የዉድድር አመት ነገ እሁድ እና ከነገ በስቲያ ሰኞ በሚደረጉ ጨዋታዎች በይፋ ይጀመራል ሁሉም የመጀመሪያ ሳምንት የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በተመሳሳይ...
30/11/2019

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2012 የዉድድር አመት ነገ እሁድ እና ከነገ በስቲያ ሰኞ በሚደረጉ ጨዋታዎች በይፋ ይጀመራል ሁሉም የመጀመሪያ ሳምንት የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሰዓት ጨዋታቸውን ያካሂዳሉ።

ነገ እሁድ ኅዳር 21/2012

ሀዋሳ ከተማ 9:00 ድሬዳዋ ከተማ
አዳማ ከተማ 9:00 ፋሲል ከነማ
ወልቂጤ ከተማ 9:00 ቅ/ጊዮርጊስ
መቐለ 70 እንደርታ 9:00 ሀድያ ሆሳዕና
ሰበታ ከተማ 9:00 ወልዋሎ አ.ዩ
ወላይታ ድቻ 9:00 ሲዳማ ቡና

ሰኞ ኅዳር 22/2012

ስሑል ሽረ 9:00 ኢትዮጵያ ቡና
ጅማ አባጅፋር 9:00 ባህርዳር ከተማ

ዉድ የ4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች የዘንድሮዉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እንደከዚህ ቀደሙ አሰልቺ የሊግ ጨዋታዎችን የማንመለከትበት በዉሳኔም ረገድ ትክክለኛና የማያሻማ ዉሳኔ የምናይበት ከሁሉም በላይ ግን በሰላም ተጀምሮ በሰላም የሚጠናቀቅ ሊግ እንዲሆን 4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ ይመኛል።

Address

Shire Endasilasie
Shire
03

Telephone

0986768529

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when 4-3-3 ETHIO SPORT ZONE posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category